💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
᯾አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት !!

【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】

༄ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።

𝐓𝐞« https://t.me/https_Asselefya1
እውነተኛ ፍቅር ካለ: ሚስቱ ስተዋብና ስተቀባባ፣ ባልየው ወዝቶ ያድራል።

ወዳጄ! ትዳርህን ካልተከባከብከው መወየቡ የማይቀር ነው፣ ለሚስትህ ያለህን ፍቅር ያለስስት ስጣት፣ እራሷን አሳልፋ ትሰጠኃለች!። ለሚስትህ! ከቃላት እስከተግባር ፍቅርህን ግለፅላት፣……ውዴ፣ ፍቅሬ፣ ሐቢብቲ፣ ሑቢ……ብለህ ብትጠራት ክብር እንጂ ውርደት አይደለም።…ውበቷን፣ ቁንጅናዋን፣ ሁለ-ነገሯ እንደሚማርክህ ንገራት፣ የበለጠ ውብ ሁኗ ትቀርብልኃለች!።


አብደረህማን አማን

𝐓𝐞 « t.me/abdu_rheman_aman
Audio
🔖ምላሳችን በመጥፎ ከመጥመዱ በፊት እኛ በኸይር እንጥመደው!!


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ውበት ይደበዝዛል ፣ ያማረ ቀለም ይወይባል ፣ ወጣትነት በጉልምስናና በእርጅና ይተካል ፣ የተሰበሰበ ሸቀጥ ሁሉ ወራሽ ይከፋፈለዋል ፣  ይወድማል
የምንሳሳለት አካል ነገ የአፈርና የትላትል ስንቅ ሆኖ ይበስብሳል …. ሁሉም ያልፍና አላህ ፊት መቆም ይመጣል !  የዛኔ ከአላህ እዝነት ጋር ከጭንቅ ለመውጣት ሰበብ የሚሆነን አላህን መፍራት ነው - መልካም ስራን ማብዛትና ክልክል ነገሮችን መራቅ !

➮ተቅዋን የመሰለ ድንቅ ስንቅ የለምና አብዝተን ልንሰንቀው እንትጋ


✍️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጂ حفظه الله

𝐓𝐞« t.me/Muhammedsirage
هـدايـة المـسـتـفـيـد ١٧
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓻

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ.......

ደርስ እየተከታተልን እንደ እንቅልፍ ያለ የሚወስደን ነገርስ የጀመርነዉ ኦዶወ አልቆ ሌላ ጀምሮ የምንነቃዉስ ነገር ........ህዕ

በሉ አታንቀላፉብኝ እየነቃችሁ 👉☕️ እ¡

✍️
🔖አንዳዴ ስንመከር መርሃባ እንበል ሀቂቃ ስህተት ላይ ባንሆን አይመክሩንም ነበር ።

🔖ስለዚህ የሚመክረን የሚያስተካክለን ሲመጣ መርሃባ ብለን መቀበል ጥሩ ነዉ። ማን ሁና ማን ሁኖ ? አይባልም! ያዉ የአቅሙ ነዉ አንድ ሰዉ ወደ እኛ መጥቶ የሚመክረን! እየተመከርን ማለቴ ነዉ!!

✍️
Audio
📍إلا من ثلاثة ريالات

🔖ፈገግ እያላችሁ እውቀት ቅሰሙ!!

t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንዳዴ......


ዲክም ሲለን ብዙ መስራት እየፈለግን ሁሉንም ጥለን ራሳችንን ማሰረፊያ ቦታ እንፈልጋለን!


ያዉ ሰላም እደሩ ልላችሁ ነዉ እ¡

✍️
🔖ለመርከዝ ኢብኑ አባስ


አብሽሩ አለን በርቱ ሱንዬች ባንድ ላይ
የተውሂድ ባንድራ እንስቀል ወደላይ
የተውሂድ መርከዚ ነው እዛው ከሜሴ ላይ


ማነው ካለችሁኝ እኩ ልንገችሁ
ደረሳው ብዙ ነው መርከዟን ካያችሁ


ሊያስፉ ተነሱ ወንድምች ኡስታዞች
ተውሂድ ሊያስተምሩ እኔዛ ጀግናወች


የመርከዙ ጥበት ፈፁም ሳያሻቸው
ተውሂድን ለመማር በመቻቻላችው


ግን እኮ ሱንዬች ባንድነት ሲበሩ
የተውሂድን መርከዚ ኢብኑ አባስ ሊሰሩ


ወጣት ወንደሞችም ተውሂድን ሊማሩ
ጀግና ኡስታዞችም ተውሂድ ሊስተምሩ
የሱና የተውሂድ ፊሪወች ሊያፈሩ
ህልሙን ካየንማ ያምራ ከጅምሩ


በሉ ሰለፍዮች ባንድ እንተባበር
አሏህ ከሰጠን ላይ ላላህ እናበድር


ሱንይ ባንድ ሆኖ እዳሰፋው እንጂ
በሀላል ከስቦ ባመጣው በሱ እጂ

እናማ ጀግኖቸ እናስፋው ባንድ ላይ
በወሎ ከሜሴ መርከዚ ኢብኑ አባስ ላይ
ሱና ተውሂዳችን ከፍ ይበል ወደ ላይ
ሽርክና ቢድአ ይክሰም ባደባባይ

መንሀጂ ያልገባቸው የስሜት ተጓዦች
ከሜሴ ይሂድ አሉ እኔያ ጀግናወች


በስድብ አይደለም ይሰጣሉ ደሊል
መረጃን ይዘው ነው አያቁም መዋለል


ሀቅን እወቅ ብለው ወንድምን ሲመክሩ
ሀቅን በመረጃ በግልፅ ሲብራሩ
ያስብላል ሌት ተቀን አንድ ላይ ቢቀሩ


ታዳ እነዚህ ጀግኖች የት ናቸው ካላችሁ
መርከዝ ኢብኑ አባስ ሁሊም አሉላችሁ

መርከዙን ለማስፋት እንድህ ተነስተዋል
አንተም እደትማር ቦታም አስፈተዋል
ኑ አብረን እንገባው እያሉ ጠርተዋል
አሻራህን ጣለው ነገ ይጠቅምሀል


✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ሳገባ እቀራለሁ ብለሺ አሁን ይሄ ነፃ ኢንተርኔት በማይረባ ነገር የምትጠቀሚ እህቴ እረ ተይ ቆም ብለሽ አስቢ!?

ቆይ ልጆችሽ ጃሂል አድርሽ ማሳደግ ነዉዴ አላማሽ ወይስ? ምነዉ እቴ በይ ይብቃሺ ተነሺ ተማሪ ቅሪ ነገ ለልጆችሽ የሚሆን እዉቀት ቅሰሚ!!

✍️
b.A

t.me/abuUseyminabdurehman
አንዳዴ......

ሚድያ ላይ ስንኖር ነገሮች ችላ እያልን ካላሳለፍናቸዉ ስንት ከሚድያ የሚያስጠፎ
ሚድያ ወደዛ ጥንቅር ይበል የሚያስብሉ ነገሮች አሉ መሠላችሁ!!

✍️
t.me/https_Asselefya1