💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🔖ሶሪያም አልቀረ የትላቱ ለሊት አይ ዱኒያኮ በቃ እንድህ ነች! ብዙ ህዝብ የሞተ አላህ ይዘንላቸዉ።

ከድንገተኛ በላ አላህ ይጠብቀን!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔖ሶሪያም አልቀረ የትላቱ ለሊት አይ ዱኒያኮ በቃ እንድህ ነች! ብዙ ህዝብ የሞተ አላህ ይዘንላቸዉ። ከድንገተኛ በላ አላህ ይጠብቀን!
ዱኒያ ላይ የተከተበልኝ ሪዝቄ ጨርሻለሁ መሠል .........

አሁን ቅድም ለጥፌ ከመዉጣት ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት መልሶ መሬት ተንቀጥቅጦ ያለንበት ፎቅ ሳይቀር ተንቀጠቀጠ ነፍሴ የለችም ነበር ገና ተመለሰይ አላሁመ ሙስተዓን!

መጨረሻየ አሳምርልኝ ያረህማን!


በዱዓ አትርሱን ያ ጀመዓ! ቤህሩት ,ሶሪያ,ቱርክ
ከባድ ነገር ዉስጥ ያለ,አላህ በእራህመቱ ይዘንልን!

✍️
Audio
☑️ አብሬት ላይ የሚፈፀሙ፦
♦️ሽርኮች
♦️ቢድአዎችና
♦️መእስያዎች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍الزلازل من علامات الساعة

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from áˆ˜áˆ­áŠ¨á‹ ኢብኑ ዐብ'ባስ በኬሚሴ
መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ አል_ኢስላሚይ ኢስላሚክ ሴንተር፡

ይህ ከስር "ፒክቸሩን"የምትመለከቱት
ኬሚሴ ላይ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ ዐብባስ መርከዝ አሁናዊ ሁኔታ ነው።
ይህ መርከዝ በዚህ መልኩ ከተገነባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከ4ቱም አቅጣጫ እውቀት ፍለጋ ብለው የሚማልዱትን ሁሉ እየተቀበለ ያስተምራል።
ደረሶች የሚቀሩት በዚሁ መርከዝ ውስጥ ነው።የሚያድሩትም በዚሁ በተቀዳደደ ምንጣፍ ላይ ነው። ይህ መርከዝ እንደዚሁ በተልካሳ አቋሙ እንኳን ሁኖ የብዙዎች አይን ማረፊያ ነው። የብዙዎች ተስፋ ነው።
ይሁንና ግን ካጋጠመው የግቢ ጥበት እና የአቅም እጥረት አንጻር ከዚህ ወደ ተሻለ ነገር ከፍ ማድረግ አልተቻለም። የተወሰኑ ተማሪዎች ቁጥራቸው በዛ ባለ ቁጥር የመርከዙ አቅም ይጠባል። የዛኔ መርከዙ ሞልቷል እየተባለ በየተደጋጋሚ መልእክት ይለጠፋል ይሄን እናንተም አይታችኋል።
ስለሆነም ይሄን መርከዝ በተቻለ መጠን ተባብረን ወደ ተሻለ ነገር ከፍ እናደርገው ዘንድ እና የብዙዎችን ህልም እንፈታ ዘንዳ ጥሪያችንን ከአላህ በታች ወደ እናንተ እናስተጋባለን።
وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው  በላቸው፡፡

   (ሱረቱ ሰበእ –39)


↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም—  áŠ á‹ˆáˆ አህመድ ሁሴን እና ኸድር አህመድ ሙሀመድ 

ቁጥር-  1000365610456

⚠️ ጥንቃቄ ስታስገቡ የሁለቱንም ስም መጥቀስን አትርሱ ።

ሊንክ፦
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
🌹እናት🌹

እናት ለምን ትሙት ሂድ አጎንብሳ
ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ
!

✍️
➩ከፍቷችሁ ያውቃል…!?

⇛ተከፍታችሁ የኔ የምትሏቸውን ሰዎች ስታጧቸው የሆነ ድብርት  ያለው ስሜት አልተሰማችሁም? የተከፋችሁበት ወቅት ላይ ጓደኞቻችሁን ፈልጋችሁ በራሳቸው ጉዳይ ተጠምደው ሳይመቻቸው ሲቀር አላዘናችሁባቸውም!?

⇛በስልኮቻችን ማህደር ውስጥ ብዙ የተመዘገቡ ስልኮች ቢኖሩም የትኛውም ጋር ብንደውል የምንፈልገውን እንደምናገኝ ግራ የሚያጋቡ ግዜያቶቸ አሉ። እስቲ እንትና ጋር ልደውል እንልና ስንደውል ይጠራል ግን አይነሳም። ስለከፋን እንናደድና ሌላ ሰው ጋር እንደውላለን። እኛን ለማናገር የሚመች ቦታ ስላልሆነ «አንዴ መልሼ እደውላለሁ!» ይልና ይዘጋል። ክፍት ይለናል። ሌላ የስልክ ሙከራ እንሞክራለን ይጠራል ይነሳል « አሁን ስራ ላይ ነኝ ቡኃላ እደውላለሁ!» እንባላለን። የሆነ ስራ ፈት የተባልን ያህል ክፍት ይለናል። ማውራት ፈልገን ሊሆን ይችላል፣ ያለንበትን ውጥንቅጥ ለመርሳት ይሆናል፣ ትንሽ ቀለል እንዲለን መሳቅ ፈልገን ሊሆን ይችላል የደወልነው ግና የሆኑ የሆኑ ቀናት ለራሳችን ከራሳችን በቀር ማንም እንደሌለው ሹክ ይሉናል።

☞ብቻ…የሁላችንም ጊዜ የራሱ የማይመች ጊዜ አለው። የከፋን ያዘንን ቅፅበት ግን እነዚህን ነገሮች ማስተዋል ላይ እንሰንፋለን። ቢሆንም ግን ወደ አላህ ሙጥኝ ብሎ ከመወዳጀት በቀር ምንም መፍተሄ የለምና በማንኛውም ሁኔታም ሆነ ጭንቀት አላህን ሙጥኝኝ ብላችሁ ያዙ። እሱን የያዘ አላፈረም፣እሱን የጠራ አልከሰረም… እና አብሽሩ።

👉ኮፒ ነው ግን ይቺ ነገር ገጠመችኝና ዛሬ በዚህ አመጣኃት!
"ጌታዬ ሆይ ለራሴ ትተኸኝ ተሸናፊ፣ ለሰዎች ትተኸኝ ወዳቂ ከመሆን ጠብቀኝ!" ያኢላሂ እገዘኝ እገዛህን እሻለሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖አሮጊት ሴት በእጂ መጨበጥ ሁክሙ??

🎙ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

https://t.me/https_Asselefya1
🔖አላህ የነገ ሰዉ ይበለን!

🎗ሰላም እደሩ! ሰላም ካደርን ብቅ እንላለን!
قال الإمام عبدالعزيز بن باز رحمه الله:

الواجب عند الزلازل وغيرها من الآيات والكسوف والرياح الشديدة والفياضانات البدار بالتوبة إلى الله سبحانه، والضراعة إليه وسؤاله العافية، والإكثار من ذكره واستغفاره،

كما قال ﷺ عند الكسوف: «فإذا رأيتم ذلك فافزعوا إلى ذكر الله ودعائه واستغفاره».

مجموع الفتاوى ١٥٠/٩
✍🏻قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

عندما تأخذ المراة بتعاليم الإسلام
تعيش حياة الوقار والكمال والجمال والعفة

📚 موعظة للنساء ص 36
የምሬ ነዉ የምላችሁ ሴት አይናፍር ስትሆን ጥሩ ነዉ ፈጣጣ ስትሆን ግን............

አይናፍር እየሆናችሁ ለማለት ነዉ¡

✍️
ቅድሚያ ለነፍሳችሁ እየጠቀማችሁ ጎበዝ
የራሳችሁ ነፍስ ጥላችሁ ለሰዉ ከሆነ ፍሬም የለዉ!

ራሳችንን እየጠቀምን ከዛ ለሰዉ! ለማለት ነዉ

✍️