💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ዓይናችሁ እንዴት ነው? እስቲ በዚህ ምስል የምትመለከቷቸውን ቁጥሮች በትክክል ለመፃፍ ሞክሩ! Comment ተመልክቶ መኮረጅም ሆነ ማረጋገጥ አይቻልም። እንቅጩን ቁጭ!

(ዛሬ ያረጀውን ከ ወጣቱ ለመለየት ነው¡¡)
~ t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ضرب النساء خلق ذميم الشيخ محمد المدخلي ☝️☝️

🔖ሚስታችሁ የምትማቱ ብትሰሙት ትጠቀማላችሁ!!

➬አትማቱ እሺ¡
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖حكم صب الماء الساخن في قنوات الصرف الصحي !!

🎙الشيخ محمد المدخلي

🔖የሞቀ ዉሀ መሳደብ አስመልክቶ👆

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖حكم حضور الاعراس التي بها منكرات

🎙 الشيخ الفوزان حفظه الله

🔖ሴቶች በደንብ ስሙ!! ኋላ........
.ÂĄ
ትዳር የሚቆምበት ዋናዉ አሳሱ (መሠረቱ )ዉደታና እዝነት በመሀከላቸዉ ሲኖር ነዉ።

✍


https://t.me/https_Asselefya1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“ኢስላም እንግዳ ሆኖ ነው የጀመረው። እንግዳ ሆኖም ይመለሳል። ለእንግዶቹ ጡባ(ጀነት) አለላቸው።”

(ሶሒሕ ሙስሊም  145)

ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ﺍﻟﺤﻤﺪُ ﻟﻠَّﻪِ ﺍﻟَّﺬﻱ ﺑﻨِﻌﻤﺘِﻪِ ﺗﺘﻢُّ ﺍﻟﺼَّﺎﻟﺤﺎﺕ 🔖ስደት ሆኜ ባሳካዉ ብየ ያሰብኩት እቅድ ተጠናቀቀ። 🔖ከአሰብነዉ አላማ ጋር እኛ ከጠነከርን ምንም የማይሳካ የለም ከአላህ ጋር! 💪 🔖አልሐምዱሊላህ ሡመ አልሐምዱሊላህ ✍️ binet Aragaw https://t.me/https_Asselefya1
👉ጀግናየ እንኳንም ደስ አለሺ ለዚች ቀን ስለበቃሺ ደስ ብሎኛል ባወቅሺው የምታሳውቂ ለራስሺም የምትጠቀሚበት ያድርግሺ ውዷ እህቴ!!🌹🌹🌹🌹🌸🌺🌸🌺📚📖
ቤህሩቶች እንደት አደራችሁ !?

የአላህ አላህ ከድንገተኛ በላ ይጠብቀን!
እኔ ከምኑም አልሰማሁ ገና እየሰማሁ ነዉ
የኛ ፎቅም ተንቀጥቅጧል አሉ ግን እኔ አላህ አላሰማኝም እንቅልፉዬ!


አላህ ይጠብቀን!


✍️
➽ የሴትና ወንድ መቀላቀል !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔖አዲስ ~ሙሀደራ➀
➖➖➖➖➖➖
➖

➬የሴት እና ወንድ መቀላቀል

☞ የሴትና ወንድ መቀላቀል ክልክልነት!!
☞ ሴትና ወንድ ኸልዋ መፍጠር!!
☞ የሴትና ወንድ መቀላቀል ጉዳቱ !!

«በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሪፌራል ካምፓስ የተደረገ »

🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
🔖ሶሪያም አልቀረ የትላቱ ለሊት አይ ዱኒያኮ በቃ እንድህ ነች! ብዙ ህዝብ የሞተ አላህ ይዘንላቸዉ።

ከድንገተኛ በላ አላህ ይጠብቀን!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔖ሶሪያም አልቀረ የትላቱ ለሊት አይ ዱኒያኮ በቃ እንድህ ነች! ብዙ ህዝብ የሞተ አላህ ይዘንላቸዉ። ከድንገተኛ በላ አላህ ይጠብቀን!
ዱኒያ ላይ የተከተበልኝ ሪዝቄ ጨርሻለሁ መሠል .........

አሁን ቅድም ለጥፌ ከመዉጣት ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት መልሶ መሬት ተንቀጥቅጦ ያለንበት ፎቅ ሳይቀር ተንቀጠቀጠ ነፍሴ የለችም ነበር ገና ተመለሰይ አላሁመ ሙስተዓን!

መጨረሻየ አሳምርልኝ ያረህማን!


በዱዓ አትርሱን ያ ጀመዓ! ቤህሩት ,ሶሪያ,ቱርክ
ከባድ ነገር ዉስጥ ያለ,አላህ በእራህመቱ ይዘንልን!

✍️
Audio
☑️ አብሬት ላይ የሚፈፀሙ፦
♦️ሽርኮች
♦️ቢድአዎችና
♦️መእስያዎች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍الزلازل من علامات الساعة

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from áˆ˜áˆ­áŠ¨á‹ ኢብኑ ዐብ'ባስ በኬሚሴ
መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ አል_ኢስላሚይ ኢስላሚክ ሴንተር፡

ይህ ከስር "ፒክቸሩን"የምትመለከቱት
ኬሚሴ ላይ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ ዐብባስ መርከዝ አሁናዊ ሁኔታ ነው።
ይህ መርከዝ በዚህ መልኩ ከተገነባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከ4ቱም አቅጣጫ እውቀት ፍለጋ ብለው የሚማልዱትን ሁሉ እየተቀበለ ያስተምራል።
ደረሶች የሚቀሩት በዚሁ መርከዝ ውስጥ ነው።የሚያድሩትም በዚሁ በተቀዳደደ ምንጣፍ ላይ ነው። ይህ መርከዝ እንደዚሁ በተልካሳ አቋሙ እንኳን ሁኖ የብዙዎች አይን ማረፊያ ነው። የብዙዎች ተስፋ ነው።
ይሁንና ግን ካጋጠመው የግቢ ጥበት እና የአቅም እጥረት አንጻር ከዚህ ወደ ተሻለ ነገር ከፍ ማድረግ አልተቻለም። የተወሰኑ ተማሪዎች ቁጥራቸው በዛ ባለ ቁጥር የመርከዙ አቅም ይጠባል። የዛኔ መርከዙ ሞልቷል እየተባለ በየተደጋጋሚ መልእክት ይለጠፋል ይሄን እናንተም አይታችኋል።
ስለሆነም ይሄን መርከዝ በተቻለ መጠን ተባብረን ወደ ተሻለ ነገር ከፍ እናደርገው ዘንድ እና የብዙዎችን ህልም እንፈታ ዘንዳ ጥሪያችንን ከአላህ በታች ወደ እናንተ እናስተጋባለን።
وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው  በላቸው፡፡

   (ሱረቱ ሰበእ –39)


↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም—  áŠ á‹ˆáˆ አህመድ ሁሴን እና ኸድር አህመድ ሙሀመድ 

ቁጥር-  1000365610456

⚠️ ጥንቃቄ ስታስገቡ የሁለቱንም ስም መጥቀስን አትርሱ ።

ሊንክ፦
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk