💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ውድ ወንድም እህቶቼ ሆይ የኢኽላስን ነገር አደራ ስራችንን ሁሉ አሏህን ለማስወደድና ከአሏህ ምንዳን በማሰብ ይሁንካልሆነ ግን ለፍቶ መና ነው የሚሆነው።

ለዚህም ታላቁ ዓሊም ابن القيم رحمه الله📜
إذا لم تخلص فلا تتعب

👉ኢኽላስን ካጣህ/ከሌለህ አትልፋ ይላሉ‼


ከዚህም በተጨማሪ

عبد الله بن المبارك عليه رحمة الله
➯ስንትና ስንት ትንንሽ ስራዎችን ኢኽላስ በመኖሩ ያበዛቻቸው አሉ

➯ስንትና ስንት ብዙ ስራዎች ደግሞ ኢኽላስ ባለመኖሩ ያሰነሳቸው አሉ ይላሉ!!


#سير أعلام النبلاء

نسأل الله تعالى أن يرزقنا الإخلاص في القول والعمل ....‼
✍ ሙስሊም ከቂሎች መንደር አይውልም

▪️አንዳንድ የቂል ሀሳብ የሚያስቡ ሰዎች የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከአንድ ሰው ጋር ከተጣሉ ወይም ከተኳረፉ እሱን ለማናደድ ብለው የማይቆፍሩት ጉድጓድ የለም ዓጅብ ነው ወሏሂ ..!!

▪️ ከዝህ የበለጠ ቂልነት አይታይም ሌላ ሰውን ማወደስ ወደላይ መስቀል ይጀምራሉ አይ የሰው ነገር ሲሰቅልህም በአንዴ ሲጥልህም በአንዴ እንደው ምን ተሻለን ወገኖች ..?? !!

▪️ በጣም ይዓጅባል ይህንን የሚገርምን ሀሳብ የያዘው ጭንቅላት ግን ምን ያክል ተበድሏል ወገኖቼ ??

👉 ግን ምን ያደርጋል ትርፉ የባሰ መናደድ እንጅ ምንም ትርፍ የለውም እልቁንስ ይህንን ሀሳብ ከራሳችን ብናርቀው የምንጠቀመው ራሳችንን ነን !!!

http://t.me/abuUseyminabdurehman
📱የሚድያ ጥቅም እና ጉዳት !
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☞አዲስ ወቅታዊ ሙሐደራ
⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎

⇝የሚድያ ጥቅም እና ጉዳት

⇘የሚዲያ አጠቃቀማችን !!
⇘የሚዲያ ጥቅም !!
⇘የሚዲያ ጉዳት !!


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
ከሚወራዉም ከሚፈራዉ ፊትና (በላእ) ነጃ በለን የአላህ!

✍️
Audio
✅ከስደት ከመጣሽ..........

🎙በአቡ ዑበይዳ ሶላሁዲን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➧ውዷ እህቴ

➲አርቀሽ በሀሳብ አትጓዢህይወት አጭር ናት።

➳አንድ እርምጃ ሳትራመጅ  ከቆምሽበት ታበቃለች።

➳በጅሽ ለመጎረስ ያዘጋጀሽውን ምግብ መጉረስ እስኪያቅትሽ ደረስ  እንደዚህ ናት ህይወት። 

➳እናም ዛሬ ላይ ብቻ ወስኝ  ዛሬ ላይ  ብቻ ስራሽን  በኢኽላስ አጥርተሽ ስሪ።

➳ነገን ሳትይ ዛሬውን በፍጥነት ቶብች  ወደ ጌታሽ
ገስግሽ ።


✍️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
የተውሒድ አሳሳቢነቱና ጥቅሞቿን
አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
⏬ አዲስ እና ወሳኝ ሙሐደራ
   ➖➖➖➖➖➖➖➖

📥 [በኢብኑ አባስ መረከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ የተደረገ]

🎙በወንድማችን
፦ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

⏯  የተውሒድ አሳሳቢነቱና ጥቅሞቹ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

[ፕሮግራሙ የተላለፈበት ግሩፕ]
t.me/+ryxzdFxhusFmY2Fk
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ጡሩ ሰው ሁነው ይቀርቡና በ.አፈ-ቅቤ ጀንጅናዋችው የሴቶችን ልብ ከሰረቁ ቡኃላ "ሴቶችኮ አብደዋል!" ማለት የራስን እብደት ነው የሚያሳብቀው። ከላይ የምታዩት ፎቶ በሶሻል ሚዲያ "ሴቶችኮ የለሌ ጨልለዋል" እያሉ በተወሰነ መልኩ እየተቀባበሉት ነው። ዕውነት ከሆነ (ላይሆንም ይችላል)፣ "ይዘከኝ ጥፋ" ካለቺው ውጭ የተቀሩት ሴቶች አፍቅሬሃለውና በወግ-ማዕረጉ ሽማግሌ ልከህ በኒካህ አግባኝ ነው ያሉት። ይሄ ደግሞ ይሄን ያክል የሚያስተቻቸው አይደለም!።

ሴቶች! እስኪ ልብ ግዙ! እወድሻለሁ፣ አፈቅርሻለሁ ያለሽ ሁሉ አፍቃሪሽ አይደለም። አንዳንድ ሴቶች ሲበዛ ይገርሙኛል!፣ እንደቀላል ነገር እርቃናቸውን ፎቶ ተነስተው ፍቅረኛዬ ነው ላሉት አካል ይልኩለታል፣ በመካከላቸው ግጭት ሲፈጠር የላኩለት ግለሰብ ያንን ፎቶ በመያዝ "ይሄን ያክል ብር ካልሰጠሺኝ ፎቶሽን በሶሻል ሚዲያ እበትነዋለው" እያለ በማስፈራራት እድሜ ልኳን የሱ ባርያ ሁና እንድትኖር ያደርጋታል፣ ስንት ሴቶች ናቸው እርቃናቸውን ተነስተው በላኩት ፎት ዕድሜ ልካቸውን የእግር እሳት የሆነባቸው። እስከሚያገኝሽ ድረስ ያነግስሻለ፣ ካንቺ የሚፈልገውን ካገኘ ቡኃለ እንዳሮጌ ቁና አውጥቶ ይወረውርሻል። "ሴቶች እባካቹህ ልብ ግዙ!!!"

✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ጡሩ ሰው ሁነው ይቀርቡና በ.አፈ-ቅቤ ጀንጅናዋችው የሴቶችን ልብ ከሰረቁ ቡኃላ "ሴቶችኮ አብደዋል!" ማለት የራስን እብደት ነው የሚያሳብቀው። ከላይ የምታዩት ፎቶ በሶሻል ሚዲያ "ሴቶችኮ የለሌ ጨልለዋል" እያሉ በተወሰነ መልኩ እየተቀባበሉት ነው። ዕውነት ከሆነ (ላይሆንም ይችላል)፣ "ይዘከኝ ጥፋ" ካለቺው ውጭ የተቀሩት ሴቶች አፍቅሬሃለውና በወግ-ማዕረጉ ሽማግሌ ልከህ በኒካህ አግባኝ ነው ያሉት። ይሄ ደግሞ…
☞የውሸት አፍቃሪ ይሄው ናቸው…እስክትደክሚና እጅ እስክትሠጭ ድረስ በጥረታቸው ይቀጥላሉ፡፡በ ፍቅሩ ከወደቅሽ ብኃላ«መቀመጫ አሳታችኝኮ!» እያለ በየ ሚድያው ይለፈልፋ!

☞እውነተኛ ፍቅር የጀርባ አጀንዳ የለዉም፡፡ ድብቅ ሀሳብ፣ ዓላማና ፍላጎት የለዉም፡፡ ቀልቡን አስቀምጦ በምላስ አያወራም፡፡ ዉስጡና ዉጪው ተመሳሳይ ነው፡፡ አይመስልም ያስመስልም፡፡

⇛እውነተኛ ፍቅር ቁምነገረኛ ነው፡፡ ሐላልን አጥብቆ ፈላጊ ነው፡፡ ጊዜያዊ ጥቅምን አስቦ አይንቀሳቀስም፡፡ ወረት አያጠቃዉም፡፡ ማግኘት አያርቀዉም፡፡ ማጣት አያቀርበዉም፡፡ ጥቅም አይለውጠዉም፡፡ ያሰበዉን ባገኘ ጊዜ የሚሸሽ የሚፈረጥጥ አይደለም፡፡

⇛እውነተኛ ፍቅር ለሐላል ኗሪ ነው። ለሐላል ተገዢ ነው፡፡ በሐላል ተብቃቂ ነው፡፡ ለሐላል ሟች ነው፡፡እውነተኛ ፍቅር በሐራም አይደሠትም፡፡ ለሐራም አይስገበገብም፡፡ ሐራም አያሳድድም፡፡በሐራም አይዝናናም፡፡ በሐራም አይረካም፡፡

⇛እውነተኛ አፍቃሪ ለራሱም ይጠነቀቃል፡፡ ላንቺም ያስብልሻል፡፡ለራሱ ስሜት ሲል ሕይወትሽን አያበላሽም፡፡ ከመንገድሽ አያሰናክልሽም፡፡ ከዓላማሽ አያስቀርሽም፡፡ በሐላል ካልሆነ አይቀርብሽም፣ ለሐላል ካልሆነ አያስቸግርሽም፡፡ ሲያወራ የምሩን ነው፡፡ ሆዱና ምላሱ ተመሳሳይ ነው፡፡ ሺህ ጊዜ አንድን ነገር ብትጠይቂው ሺህ ጊዜ መልሱ ተመሳሳይ ነው።

☞እናም እህቴ … ከዉሸት አፍቃሪዎች ተጠንቀቂ፡፡ ተናግሪያለሁ¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞የውሸት አፍቃሪ ይሄው ናቸው…እስክትደክሚና እጅ እስክትሠጭ ድረስ በጥረታቸው ይቀጥላሉ፡፡በ ፍቅሩ ከወደቅሽ ብኃላ«መቀመጫ አሳታችኝኮ!» እያለ በየ ሚድያው ይለፈልፋ! ☞እውነተኛ ፍቅር የጀርባ አጀንዳ የለዉም፡፡ ድብቅ ሀሳብ፣ ዓላማና ፍላጎት የለዉም፡፡ ቀልቡን አስቀምጦ በምላስ አያወራም፡፡ ዉስጡና ዉጪው ተመሳሳይ ነው፡፡ አይመስልም ያስመስልም፡፡ ⇛እውነተኛ ፍቅር ቁምነገረኛ ነው፡፡ ሐላልን አጥብቆ ፈላጊ…
……ከዚህ በኋላ ጉድ ተሠራሁ ብሎ ብትጮሂ ዋጋ የለዉም፡፡ ወንዶችን ሁሉ መራገምና መቆጣትም፣ ቁኑት ማድረግም ዉጤት አይኖረዉም¡ ወደሽና ፈቅደሽ  ከተደፋሽ በኋላ ቢረግጡሽ ቢያዋርዱሽ አይክፋሽ፡፡ መሰተርያሽን በራስሽ እጅ ገልጠሻልና በራስሽ እዘኚ፡፡ ስህተትሽንም እመኚ፡፡ ቀድሞዉኑ ነበር በትልቁ መጠንቀቅ፡፡ አሁን ለቅሶ አይጠቅምም፡፡ ባይሆን ከዚያ ስህተት የምትወጪበትን መንገድ ፈልጊ፡፡ ዳግም ላለመሳሳት ሞክሪ፡፡ በድርብ ስህተትም ፈጣሪሽንም አታስቆጪ፡፡ ተመለሺ፡፡ አላህ ተመላሾችን ይወዳልና፡፡

✍️አቡ ሱፍያን
➠ በታዋቂ ሰዎች መሸንገል !
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔎አዲስ አንገብጋቢ ወሳኝ ትምህርት

༄ርዕስ፦ በታዋቂ ሰዎች መሸንገል !!

☞በሚዲያ በሚታወቁ ሰዎች መጦዝ!
☞ በታዋቂ ሙዚቀኞ መሸንገል !
☞በታዋቂ ፊልመኞች መሸወድ !
☞ በታዋቂ ሰዎች መሸወድ ጥፋቱ
!

ሁሉም ሰዉ ሊሰማዉ የሚገባ ምክር!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
⇛ወደ አላህ ከመቃረብ ዉጭ  ደስታ እና እርካታ!! ይኖራል ብለህ መቼም እዳታስብ!!!
   ጌታችን አላህ እንዲህ ይለናል


الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ


(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡  
    
ሱረቱል ነጅም

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ ስለኛ ሴቶች ልፀፍ ብዕሬ አንስቼ ግን በቃ የሆነ ያዝ ያደርገኛል ስላችሁ።።።።።


እረ ተዉ ተዉ እራሳችንን እንጠብቅ ድመፃችን በየ ሚድያ አናሰራጪ ባረከላሁ ፊኩም። ጨርሻለሁ¡


✍️
አንዳንዴ ለራሳቸዉ ስራ ፈት ሁነዉ እኛም ከስራችን የሚያዘናጉን ሰዎች አሉ ሀቂቃ! አላህዩ ቢጤቸዉ ስጥልኝ እዛዉ ድንገት እየመጡ ከሚበጠብጡ ሰዎች አርቀኝ በሚጠቅመኝ ላይ አጠንክረኝ!!

✍️
የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጡ ዉድ ናቸዉ ቅድሚያ ለተዉሒድ የምትለዉ ትንሿ ቤታችን

ብዙዎች እንደምትወዷት ገልፃችሁልኛል ስለወደዳችሁት ጀዛኩሙሏህ ኸይር በደንብ ዉደዷት¡

የሱና ኡስታዞች ቢጋበዝ የሚል ጥያቄዎች አሉ ይቅርታችሁንና አንጋብዝም ድመፃቸዉ እንለቃለን
ሊቨ ግን አይቻልም‼️

✍️