💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🌤አሏህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል።በአንተ ለምሽት እንበቃለን። በአንተ ህያው ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነው።


اللهم نسألك خير مافي هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما في هذا اليوم وشر مابعده

አልሀምዱሊሏህ ለንጋት በቅተናል
በእዝነትህክ ውቧን ፀሀይ አይተናል
አመስጋኝ  ሁነን  አንግተናል
አስታዋሽ  አመስጋኞች
ባንተ  ትእዛዝም ደስተኞች
ባንተ  ተወካዬችም  ሁነናል
ምስጋና ስግደት ላንተ ይገባሀል……!!

ጌታችን  ሆይ  ከፀጋዎችህ  በእኛ  ላይ
አድርግ  በዱኒያም  በአኬራም 
ምህረትህን  ለግሰን አሚን!


      መልካም ቀን


https://t.me/https_Asselefya1
ሚስትን ማፅናናት ስታለቅስ አይዞን ብሎ እምባዋን ማበስ ማባበል ሱና ነው::

   ☞አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ አሉ

አንድ ቀን ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰፈር (ጉዞ) ወጥተው ነበር ፡ እናም በዚያ ቀን ከሚስቶቻቸው አብራቸው ሂዳ የነበረችው ሶፊያ ነበረች ፡ እርሷ እንድትመጣበት ያዘጋጁላት ግመል ከኋላ የተወሰነ ዘግይቶ ነበር እናም ልክ ረሱል ካሉበት ቦታ ስትደርስ ዘግይታ ስለነበር አለቀሰችና እንዲህ አለች "በጣም በሚዘገይ ግመል ላይ ነው እንድመጣ ያደረግከኝ" ፡ አለቻቸው ፡⇝ ከዛም ረሱል ቀስ አድርገው ከግመሉ ካወረዷት ቡሀላ በእጃቸው ከአይኗ ላይ እምባዋን እያበሱላት ማልቀሷን እስክታቆም ድረስ አይዞን በማለት አባበሏት (አፅናናኗት)።

📕 ነሳኢ ዘግበውታል


⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
𝐓𝐞~t.me/abuUseyminabdurehman
አንዳዶች በሚድያ ስላልታወቁ ብቻ እራሳቸዉ ጨዋ ጨዋ ያጫዉታሉ በየ መስመሩ የሚሰሩት ግን አላሁመ ሙስተዓን!?

➠ሚድያ ብትታወቂ በመልካም ነገር ላይ እስከሆነ ድረስ ምንም ነገር አይደል ጨዋነት አለመኖርም አይደለም። ok ጨዋነታችን ማንም አይነካ ራሳችን ካላረከስን ራስሽ ጠብቀሺ ትኩረትሽ ስራሺ ላይ ማህበረሰቡን በመጠቀም ላይ ከሆነ አንቺ ዉድ ነሺ በርቺልኝ። ራስሽን በደንብ ካወቅሺ ለሰዎች አሉባልታ ቦታ አትስጪ።ያማረ ትግል ላይ ነሺ በርቺ!!

✍️
ማነሽ. ባልሽን ማሽሞንሞን. የፈለግሽ. ይሄ ጥምጣም. እንዳያልፍሽ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
https://t.me/albuyua https://t.me/albuyua ገባያዉ ማዕከል ለመጎብኘት👆👆 ለማዘዝ👇👇👇 @Hulemtewhid99 @Hulemtewhid99
እያዘዛችሁ እሺ የኛ ቻናል ደንበኛችን አል አማና የገበያ ማዕከል ነዉ እሺ እኛ ከምንጠቀምበት እናንተም ተጠቀሙ። የረመዷን አስቤዛ ለቤተሰብ ከፈለጋችሁ እዘዙት የፈለጋችሁበት ቦታ ያደርሳል።ባረከላሁ ፊኩም!
Audio
አዲስ ሙሐደራ⓸
  ⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

አጭር ምክር !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እኔ ግን ያልገባኝ!


ውጭ ያለችን ሴት ኒካህ አስረው የሚቀመጡ ወንዶች ጥቅሙ ምን እንደሆነ አልገባኝ አለኝ?


የትዳር ጥቅሙ አንድ ላይ ተቀምጠው ጥፍጥናውን ማጣጣም አይደለምን?



👆የተወሰዴ ከዚሁ ሰፈር!!
ሥራ ይሁን ትዳር፤ ገንዘብ ይሁን ቅጥር
አላህ ዉስጣችሁን ያውቃልና ሰው አታስጠብቁ በተለይ ደሞ ትዳር አወ ማታገባት ከሆነ ቃል አትግባ አንችም ቢሆን እንደዛው።

↬በሰው ተስፋ መጫወት ትልቅ በደል ነው።
በዉስጣችሁ በሌለ ነገር ለሰው ቃል አትግቡ። ስንት ሰው አለ መሠላችሁ የተገባለትን ቃል አስቦ  ሕይወት መስርቶ፤ ሰው ተደግፎ የሚኖር !!

🌴
ድህነቱ ዐይኑ ይጥፋ!

⇒ከሚስቱ ጋር በድህነት ዉስጥ ይኖር የነበር አንድ ሰው ነበር አሉ፡፡ የሆነ ቀን ታዲያ ሚስቱ ለረጅም ፀጉሯ ማበጠሪያ እንዲገዛላት ጠየቀችው፡፡ ለሚስቱ ያለው ፍቅር ከፍ ያለ ነበርና ፍላጎቷን ማሟላት ባለመቻሉ ሰውዬው በሐዘን ስሜት ሚስቱን ተመለከታት፡፡

⇨‹ብኖረኝማ ኖሮ ለዚህች ሰዓቴ እንኳ ማሰሪያ በገዛሁላት ነበር እኮ› አላት፡፡

ሚስቱም የባሏን ኪስ ስለምታውቅ ክፉ ቃል አልተናገረችውም፤ በስሱ ፈገግ ብላ ዝም አለች፡፡

በነጋታው ማታ ላይ ከሥራ ሲወጣ ግና ያችን ሰዓት ለመሸጥ ወደ ገበያ ወጣ፡፡ ገዢም አገኘና በርካሽ ዋጋ ሽጦ ለሚስቱ ማበጠሪያ ገዝቶላት ደስ እያለው ወደቤቱ አዘገመ፡፡

እቤት ሲደርስ ግን ያየውን ማመን አቃተው፡፡ ሚስቱ ፀጉሯን ተቆርጣ የሰዓት ማሰሪያ በእጇ ይዛ ጠበቀቸው፡፡

ተያዩና ድንገት መላቀስ ጀመሩ፡፡

ይህን ያደረጉት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ስለሚዋደዱ ነበር፡፡

ስለሚዋደዱም አንዱ የሌላኛውን ፍላጎት ለማሟላት ተሸቀዳደሙ፡፡

አላህ በትዳር ሕይወታቸው ዉስጥ የሚገነዛዘቡና የሚተሳሰቡ ያድርገን፡፡


🌴𝒄𝒐𝒑𝒚

https://t.me/https_Asselefya1
☞ልብህ የተጠራጠረዉን ነገር ተው፤ ልብ ከዐይን በላይ ያያልና አወ ልብህ እንደማታገባት እየነገረህ አንተም እያወቅክ አታጃጅላት። ወንድሜ አንተም እህት አለህ የማታገባትም ከሆነ አጉል ተስፋም ሆነ መስመር የሳተ መልዕክትም አትፃፍላት።
‏« ﺍﺳﺘﻔﺖ ﻗﻠﺒﻚ“
' ይላል ሐዲሡ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሽርጥ መልበስ እፈልጋለው ግን እንዴት መታጠቅ(መልበስ) እንዳለብኝ አላውቅም ብለው ተጨንቀው ያውቃሉ እንግዳውስ ይሄው እኔም የተማርኩበት Video ጀባ ብያለው…

✍️አቡ ሱፍያን
🌸 ~ قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

فإن كنت تريد الجنة وتريد رضا الله ونفـع نفسـك فعليك بطاعة الرسول وأتباعه ولا تتبع غير الرسول ﷺ لا تتبع أهواء الناس وعـادات الناس وتقاليـد الناس

لقاء مفتوح بالطائف 1435/7/10
ثلاث خصال مهـــــمـــةٌ جدا لطــــالب العــــلم هـــــي:
❶الإخــــــــــلاص لله
❷الــرفق[الـتــــــدرج]
❸الاستمرار في العـــلـم.

🖋الـطريـق إلـی الـنـبـوغ الـعـلـمي
Audio
💎 لن تستقيم حياتك الدنيا و لا حياتك الآخرى إلا إذا آمنت بالقدر إيماناً صحيحاً ..

الشيخ : محمد سعيد رسلان حفظه الله ..

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
እማ ..........

🎙በአቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages