💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👍አትዘን // አትጨነቅ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪ قال ابن القيم رحمه الله:

✅ ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል።

《الحُزن يُضعِفُ القلبَ ،ويُوهِنُ العَزمَ ،ويُغيَّر الإرادةَ ،ولا شيءَ أحبُّ إلى الشيطان مِن حُزن المؤمن 》
➧ሀዘን
➟ቀልብን ያደክማል!
➟ቆራጥነትን ያጠፋል!
➟ፍላጎትን ይቀይራል!


✍️ለሸይጧን ከሙእሚን ማዘን የበለጠ የሚያስደስተው ነገር የለም።
📚 طريق الهجرتين ٦٠٧/٢


➲አትዘን አትጨነቅ አላህ ላንተ ያለውና የፃፈው ጊ ዜው ቢዘገይ እንጂ የትም አይሄድም።

➲ያንተ መጨነቅና መጠበብ የራቀን አያቀርብም የቀረበውንም አያርቅም። ሀዘን ትካዜህ አላህ ላንተ ከቀደረው ውጪ ምንም ሊያመጣልህ አይችልም።

➲ስታገኝም ስታጣ፣ ስትደሰትም ስትከፋ በሁሉ ሁኔታህ  "አልሀምዱሊላህ" በማለት አመስጋኝ ባሪያ በመሆን በሀሴት በደስታ ማሳለፍ እንጂ የምን መጨነቅ ነው❗️

➲ማንኛውም ሙሲባ ወይም ችግር ባጋጠመህ ጊዜ ከዙሪያህ አይዞህ ባይ ስላጣህ፣ ሀብት ወይም ዘመድ በአጠቃላይ ችግርህ የምታወያየው አለኝ የምትለው ስለሌለህ አትጨነቅ አትከፋ። የነገራቶች ሁሉ ባለቤት የሆነው አላህ ከምንምና ከማንም በላይ ላንተ ቅርብ ነውና ማዘኑን ትተህ ወደሱ ዙር። የዛኔ ባላሰብከው ሰበብ

➴ሀዘንህ ወደ ደስታ
➴ጭንቀትህ ወደ ሰላም
➴መረበሽህ ወደ እርጋታ ይቀይርልሀልና።


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☞እጅግ መጥፎ ሰው ማለት ካንተ በተጣላ ጊዜ ዉለታህን የሚዘነጋ፣ ስትኮራረፉ ሚስጢርህን የሚያባክን፣ ጥሩነትህ የሚክድ ስላንተም የሌለብህን ነገር የሚያወራ ነው፡፡

👉ኮፒ .......ከአቡ ሱፍያን
💎ጀግኒት ብያታለሁ💎
▰▰▰▰▰▰▰

➲እዉቀት ያለዉ የሚያስተምረኝ እያልሺ ቁጭ ብለሺ እጂሽ አጣጥፈሺ ወሬ ከመንዳት! አንገትሺ ደፍተሺ ተማሪ ጀግንና ቆራጥ ሁኚ በቃ አንቺም ማስተማር ትችያለሺ!

➲እንደዉም ይህ ላንቺ ጥሩ ነዉ ካስተማርሺዉ ፣ ጥሩ ሚስት ከሆንሺ፣ ከተንከባከብሽዉ ፣ ንግስት አድርጎ በልቡ ሁለየ አንግሶሽ ይኖራል። ክብርሺ ፣ስሜትሺ ፣ሁለየ ይጠብቃል!! በጥቅሉ ቦታ በደንብ የሚሰጥሺ እናማ ጠንክሪ እንጠንክር ለማለት ያክል ነዉ።

➲እኛ ሴቶች ከጠነከርን ብዙ ነገር መስራት እንችላለን የሚያቅተን የለም ከአሏህ ጋር!!

✍️የመንትዮች እናት

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
✅አጠር ያለች ምክር የሚድያ ፈተና

➧የሚዲያ አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት?!

➧ከሚዲያ ፈተና እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን!?

🎙 በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አሏህ ለምን ፈጠረን?
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
♻️አዲስ_ሙሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

         →ርዕስ↓

˝لماذا خلقنا الله“
❞አሏህ ለምን ፈጠረን❝

🕌 ወረባቦ ገጠር ላይ ምሽንጋ ፈትህ መስጂድ

🎙
በአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
أواٸل سورة یوسف
بروایة ورش
➧የወርሽ ቅርአት ከሱረቱል #ዩሱፍ

أوائل سورة يوسف

✍️ برواية ورش عن نافع

🎙 عبدالرحمن بن زنابي الإتيوبي

t.me/abuUseyminabdurehman
من أحب لقاء الله أحب لقاءه
للإمام ابن باز رحمه الله
🍃🌸

▪️قال شيـخ الإسـلام ابـن تيميـة  رحمـه الله تعالـى

استغفـارُ الإنسـانِ أهـمُّ مـن جميـع الأدعيـة

📓جامـع المسائـل || 277/6
‏قال زُبيد بن الحارث اليامي :
أسكتتني كلمةُ ابن مسعودٍ عشرين سنةً :

مَن كان كلامه لا يوافق فعلَه ،
فإنَّما يوبِّخُ نفسه .

📜عيون الأخبار ١/ ١٩٥