💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንተ መልካም ሴት እንደምትፈልግ ሁሉ

መልካም ሴት  የምትፈልግህ መልካም ወንድ ሁን።

ኮፒ
🌿ወዳጄ ጠንክር! ከአላህ ጋር የመተሳሰብ ግኑኝነት እስካልኖርክ ድረስ የመከራ ጊዜ አያልፍም።
በዚህ ሚድያ የግል ሂወቱ ሳያወጣ ድኑን ብቻ የሚያስተምር ጀግና ወንድ ከልቡ ወንድነዉ¡¡

አንዳዱ ለተማሪ ያወራል ሚስጥሩ የአኺ ተማሪህ ድኗ አስተምርጂ የግል ሂወትክ አታዉራ ምን አሳመነህ!ሚስጥርህ ይደበቅ ይዉጣ!? ሆ¡

በአሁን ግዜ ሰዉ ሰበብ የሚፈልግ ስም ለማጥፍት ስለዚህ¡ የአኺ ድንህ ብቻ ካድምበት ሚድያ ሌላ ነገር አትዝረክረክ!!

በተማሪ ናት ስምም ሴት ላይ አትደዉል አትፃፃፍ እኔ ለራስህ ብዬ ነዉ¡¡አስፈላጊ ከሆነ መልዕክትህ በፁሁፍ አድርሳት ግልፀ አይሆንም ካልክ በሪከርድ አስቀምጠህ ዉጣ መደወል ምን አስፈለገ!?


✍️
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እድሜዋ የገፋ እናት ናት። በመኪናው እቃ መጫኛ ላይ ባዘነና በተከፋ ሁኔታ ከኋላ ተጭናለች። ከፊት ያለው ሹፌሩ ልጇ ነው። ጋቢና ውስጥ ሚስቱና ልጆቹ ተቀምጠዋል። ቦታ ስለጠበበው በዚህ ከባድ ብርድ ውድ እናቱ ከኋላ ጭኗታል። ይህች ሽማግሌ እናት በዚህ ሁኔታ ተጭና ሲያዩ ፓሊሶች ይዘውት ነው። አላሁ ሙስተአን። ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይገርማል። እየዋለ እያደረ የሚሰማው ነገር ሁሉ ልብን ይሰብራል።

በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ክስተቶች ብዙ ናቸው። ሚስት ጥሩ ካልሆነች ባል ከቤተሰቦቹ ጋር እንዲጣላ ታደርገላዋለች። እናቱን በደሳሳ ጎጆ ያለ ማንም ረዳት ገጠር ጥሎ ሚስቱና ልጆቹን ከተማ ወስዶ የሚያኖር አለ። እናትና አባቱ ተቸግረው የቀን ጉርሳቸው የማያገኙ ነገር ግን እሱና ሚስቱ የተለያየ ቦታ ሄደው የሚዝናኑ በተትረፈረፈ ህይወት የሚኖሩ ብዙ አሉ።

ሴቶች ሆይ! ባሎቻችሁ ቤተሰቡን እንዲወድ እንዲቀርብ እንጂ እንዲጠላና እንዲርቅ አታድርጉ። በናንተ ሰበብ ዝምድናውን እንዲቆርጥ አታድርጉ።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እድሜዋ የገፋ እናት ናት። በመኪናው እቃ መጫኛ ላይ ባዘነና በተከፋ ሁኔታ ከኋላ ተጭናለች። ከፊት ያለው ሹፌሩ ልጇ ነው። ጋቢና ውስጥ ሚስቱና ልጆቹ ተቀምጠዋል። ቦታ ስለጠበበው በዚህ ከባድ ብርድ ውድ እናቱ ከኋላ ጭኗታል። ይህች ሽማግሌ እናት በዚህ ሁኔታ ተጭና ሲያዩ ፓሊሶች ይዘውት ነው። አላሁ ሙስተአን። ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይገርማል። እየዋለ እያደረ የሚሰማው ነገር…
ሴቶች ልብ በሉ ወንድ ልጂ ቤተሰቡ እንድወድ ሰበብጂ እንዲጠላ ሰበብ እንዳትሆኑ አደራ!!የዘራነዉ የምናጭድ ነገ የኛ ልጆችም በተራ...... ሰዎችን መልካም ነገር ላይ እናግዝ!!
⇛በነገራችን ላይ…ትዳር ቆንጆ ስለሆኑ ቶሎ የሚያገቡ፤ቆንጆ ስላላደሉ ደሞ ወደ ኃላ የሚቀር ጉዳይ አይደለም።አወ ጥሩ ትዳር ከ አላህ የሆነ ስጦታ ነው እሱ ለፈለገው በፈለገው ግዜ የሚያመቻቸው ጉዳይ ነው…! ቆንጆ ስለሆንሽ አታምጪውም ቆንጆም ስላላደለሽ አይቀርም።እናማ…ተረጋጉ አትረበሹ ጀሊሉ በፃፈው ግዜ ሁሉም ይሆናል!

✍️
እውነተኛ ሀላል አፍቃሪ ጎዶሎሽን ጨምሮ የሚወድሽ ሲሆን የውሸት አፍቃሪ በጎዶሎሽ ይሸሻል ።

ስሜት እንጂ ፍቅር ከሌለው ሰው ጋ ራቂ።

✍️
👉ህይወት በቀላሉ የሚገመት ቢሆን አጓጊ መሆኑ ያቆም ነበር ..ስለዚህ ለምን እንደምፈልገው አልሆነም ብለህ አትዘን...ግን የምትፈልገው ነገር  እስኪፈጠር  ድረስ ጥረትህን  አታቁም  ምክንያቱም የተሸነፍከው ያቆምክ ዕለት ነው!

✍️
👉ከሰው ማሳ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ መብላት!

ከሸኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ፈትዋዎች መካከል

👇ጥያቄ

✅ ከሰው ማሳ ባለቤቱ ሳያውቅ ፍራፍሬዎችን መብላት ክልክል (ሀራም) ነውን❓ አንዳንድ ሰውች ወስዶ እስካልሸጠ ድረስ እዛው ቢበላ ችግር የለውም ሀራም አይደለም ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል❓

👇መልስ

✅አንድ ሰው የተለያዩ ፍራፍሬዎች ባሉበት ማሳ ላይ ካለፈ በዛ ማሳ ላይ ሰዎች እንዳይገቡና የተከለከለ መሆኑን የሚጠቁም ዘበኛ፣ አጥር ግድብ ወይም ግድግዳ ነገር ከሌለ አፋን በሚሞላ ልክ መብላቱ ባለቤቱ ባያውቅም ይፈቀድለታል። እንደውም ፍራፍሬው ዛፋ ላይ እስካለ ድረስ እስኪጠግብ ቢበላም ችግር የለውም። ነገር ግን ከመብላቱ አልፎ ትንሽም ነገር ቢሆን ባለቤቱን እስካላስፈቀደለት ድረስ መውሰድ አይችልም። ምክንያቱም ይህ ሌላ ጉዳይ ነውና።

📚 فتاوى نور على الدرب ٣٩٦/١١

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🍃 مقطع_قيم

▪إذا تكفل الله بالرزق فاهتمامك لماذا!!
➦አላህ ሊረዝቅህ ቃል ገብቶልህ ሳለ ይህ ሁሉ መጨነቅ ለምን❓

▪وإذا كان الرزق مقسوما فالحرص لماذا!!
➦ሪዝቅ በአላህ ውሳኔና መጠን የተመደበ ሆኖ ሳለ ይህ ሁሉ ጉጉትና መንሰፍሰፍ ለምን❓


▪وإذا كان الخلف على الله فالبخل لماذا!!
➦ባወጣኸው ላይ አላህ ሊተካህ ቃል ገብቶ ሳለ ይህ ሁሉ ንፋግነት ለምን❓

▪وإن كانت الجنة حقا فالراحة لماذ!!
➦ጀነት እውነት ነው አለ ታዳ ይህ ሁሉ መዘናጋትና መዝናናት ለምን❓


▪وإن كانت النار حقا فالمعصية لماذا!!
➦እሳት እውነት ነው አለ ታዳ ይህ ሁሉ ወንጀል ማብዛት ለምን❓

▪وإن كانت الدنيا فانيةً فالطمئنينة لماذا!!
➦ዱንያ ጠፊ ሆና ሳለ ይህ ሁሉ በሷ መረጋጋትና በሷ ልብን ማርካት ለምን❓


▪وإن كان الحساب حقا فالجَمعُ لماذا!!
➦አላህ ፊት መተሳሰብና ሂሳብ አለ ታዳ ይህ ሁሉ ዱንያ መሰብሰብና ማከማቸት ለምን❓

▪إن كل شيء بقضاء الله فالحزن لماذا!!
➦ሁሉ ነገር በአላህ ውሳኔ
ከሆነ ይህ ሁሉ ማዘንና መከፋት ለምን❓

🎙
#الشيخ_محمد_سعيد_رسلان

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
👉ሪያዕ(እዩልኝ ስሙልኝ) አስመልክቶ ሰፊ ዳሰሳ!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
አድርሱልኝ......

«''እውነት ''ጌታ'' ሞቷል!!?»
<====================>
ጌታ ፍጥረታትን በችሎታው ፈጥሮ፡
ከሊቅ እስከ ደቂቅ በውበት ሰድሮ፡
ሰውም ሆነ አጋንንት ሲመጣ ወደ አለም፡
ለአንድ አላማ ነው ሌላ ነገር የለም፡
=====================
ይህ በእንድህ እንዳለ ከፊሎች አምፀው፡
እንጨትን በመጥረብ አምላክን ቀርፀው፡
ከክብር ሰውነት ከአስተሳሰብ ልቀት፡
ወደታች ወረዱ ለዘላለም ውድቀት፡
ከጌታ ትዕዛዝ ውጭ እጂግ በጣም ዘቅጠው፡
በሸይጧን መረብ ውስጥ በመግባት ተንጠው፡
==========================
ጌታችን ተወግሯል ተሰቅሏል ይላሉ፡
በየ ጎዳናው ላይ ደፍረው ያወራሉ፡
እንጨት ተሸክመው ምንጣፍን በማንጠፍ፡
በጭብጨባ ድምቀት እውነትን ለማጠፍ፡
ወላሒ ይገርማል የሚሰሩት ስራ፡
የእምነት መርሃቸው ሁሉም ነው ፈጠራ፡
=========================
በእጁ ፎቶ ሰርቶ ጌታ ነው ይልሃል፡
የጌታ እናት ብሎም ያመላክትሃል፡
ወሏሒ ስራቸው ይዘገንንሃል፡
የጌታህን ምስል ፎቶ አንተ ከሰራህ፡
በአምላክ ላይ ደፍረህ ቅጥፈትን ካወራህ፡
አንተ ማን ነህና ማንነህ ብየ ልጥራህ!?
=======================
ጌታህ አቅም አጥቶ ሰው ከደበደበው፡?
ምራቅ እየተፋ አይሁድ ከሰደበው፡?
ቀጥቅጠው ሲያበቁ ከንጨት ከሰቀሉት፡?
በቃ ጌታ አይደለም ምንድን ነው ምትሉት፡!!
ግን እስኪ ልጠይቅ መልስ ሰጪ ባገኝ፡
አሏህ በችሮታው ሙስሊም ካደረገኝ፡
--------------------------------------------
ጥያቄዬ!!?
ያኔ ጌታ ሙቶ ከመሬት ሲቀበር፡
እስኪነሳ ድረስ አለም እንደት ነበር፡?
እንደት ነበር ሰማይ፤
መውደቁ ይቅርና አልተንቀጠቀጠም!?
መደርመስ ቀርቶበት ምድር አልተናጠም?
መበተኑ ቀርቶ ተራራ አልሰመጠም?
------------------------------------------
ታዲያ_!!
ፈጣሪ በፍጡር ሲሰቀል ተወግሮ፡
አለምን ያለ አምላክ ማን አስቆመው ደፍሮ?
ፍጥረታቱን ጥሎ ጌታ ሞትን ሲቀምስ፡
ሰማይና ምድር ሳይተረማመስ!?
------------------------------------------
ጁሙዓ ቀን ሞቶ እሁድ እስኪነሳ፡
እንዴት ነበር አለም እፅዋት እንሰሳ፡
በየብስ ላይ ኗሪው የባህሩ ውስጥ አሳ፡
ግን እንዴት ነበሩ ጌታን የገደሉት?
እግር እጁን ጠፍንገው አስረው የሰቀሉት?
-------------------------------------------
..ሀቋን ተናገሩ እውነት ጌታ ሞቷል!?
የአለም ፈጣሪ በሰዎች ተመቷል?
ተወግሮ ተሰቅሎ እጂግ ተሰቃይቷል??
እስኪ መልስ ስጡን እውነት ጌታ ሞቷል??
------------------------------------------
ኑረዲን_አል_አረቢ
------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
⇛በነገራችን ላይ…ትዳር የሚያስብ ሰው ከወዲሁ ኒያዉን መሬት ማስያዝና ማስተካከል አለበት፡፡ ገና ወደ ትዳሩ ከመግባቱ በፊት ኒያው ማማር አለበት፡፡ በኒያው ዘላቂ ትዳርን አስቦ የገባ ይዘልቅለታል፡፡ ሀሳቡ ጊዜያዊ የሆነው ደግሞ መንገድ ላይ ይቀራል፡፡ አላህ የሰዎችን ሀሳብ አይሰርቅባቸዉም፡፡ አልመው የተነሱትን አይቆርጥባቸዉም፡፡ መውደቅ የፈለገ በመጥፎ ሀሳቡ ምክንያት ይወድቃል፡፡ ገብቼ ልውጣ ያለዉም ገብቶ አይቶ ይወጣል፡፡ አንድ እግሩን እዉጭ አኑሮ በአንድ እግሩ የገባም እንደ ሀሳቡ ያገኛል፡፡ ምክንያቱም አላህ ለያንዳንዱ የሰው ልጅ እንደየሀሳቡ ይሠጣል፡፡ አላህ ለሰዎች እንደምርጫቸው ይሠጣቸዋል፡፡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሸርሑ ሉምዓቲል-ኢዕቲቃድ.apk
163.9 MB
አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ

ሸርሑ ሉምዓቲል-ኢዕቲቃድ| شرح لمعة الإعتقاد

➧ሙሉ ደርስ ያለ ኔት

| 🎙 | በወንድም አቡ-ሂበቱላህ ሁሰይን

| 📚 | ከክፍል 01-62 ሙሉ ደርስ

📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ
🏷 ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

© ᴀʟᴍᴜʜᴀᴊɪʀ ᴀᴘᴘ
---------------------
https://t.me/almuhajir_app/184

⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ!ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!➴➴➴➴➴➴
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/14635
✍️ቤተሰብ የላትም ⁉️
➫➫➫➫➫➫➫➫

ታይብሎ የሚላት የሚከለክላት
መጥፎ ስራነው አትስሪ የሚላት
ታይ አቁሚ ብሎ እጂግራን እሚያስራት
አድ እንኳን ጓደኛ ከጎናም የላት ?
ልቅኮሁናለቺ አእምሮ የላትም
በቁርአን አቀጽ እህት አይጨፈርም
ታይ አላህን ፊሪ ብሎ እሚላትም
የአላህን ቅጣት አታስታውሷትም
እደዚህ ስትሆን አረ አትበሉ ዝም
እህት ወድሟቿ ባይኖሩ ከጕኗ
ግን አድጓደኛ የለምወይ ከጓኗ
ታይ ፈርለቃሺል አቁሚ የሚላት
እደት አድ ሰው የለም የሚቆጣት?


 đŸ‘‰ ኪኪ 👇
ሀኪቤት ብትገቢም መዳናት የለሺም
ሀኪም ቢመረምርሺ አያሽርሽም
እውነቱን ልገርሽ ጤናኛ አይደለሺም
እስቲ ላሳክምሽ ነይ ግደለሺም ??


ግን እደው እስቲልጠይቅሽ ??

ምንም ቢያመሽ. አእምሮሹ ቢዝግም
ግን ትንሽየ አይዘገንንሺም
በቁርአን አያ እደት ትጨፍሪያለሽ
ማነው ያነሳሳሽ ለዚህ እርኩስ ስራሽ
አብሽሪ ጠክሪ ቀጥይ የሚልሽ
በላይቭ እየገቡ ላይክ የሚያደርጉሽ
አዳምጪኝ እህቴ እውነቱን ልገርሽ
ነገ ከአላህ ቅጣት ማንም አያስጥልሽ
ይልቅ ይሻልሻል አሁኑ ተመለሽ
ሞትሳይቀድምሽ በፍት ቶብቺ ከስራሽ
የሰራሺውን ቪድወ እዳለ ደልተሽ
ተመልሽ ወአላይ ይቅርታ ጠይቀሽ
አላህ መሀሪነው እቢም.አይልሽ
አቺብቻ በተውበት አሁን ተመለሽ
ከዚህ ስራሽ ውጪ ታጠቢና
ይሄ መዘላዘል አይጠቅምሺምና
ላይክና ፎሎ አያዋጣምና
ከቀብር ቅጣት አያድንምና
ይልቅ ተመለሺ ወደሀቅ ጎዳና
ነይ እንማማር ቁርአንና ሱና
በነብዩ መገድ እንራመድና
እንከተላቸው እነዛን ሰለፎቺ
በሂጃብ ያጌጡ ብርቅዮ እናቶቺ
እባክሽ እህቴ ውጪ ታለሺበት
ነገ በይውምል ቂያመህ እዳታፍሪበት
ያንን ጀሀነብ እዳትገቢበት !!
እባክሽ እህቴ አድርጊ ተውበት

✍️ግን ታሳዝኝኛለሽ

በዚህ ሁኔታ ወላሂ ከቀጠልሽ
እህቴ እመኚኝ አያምርም መጨረሻሽ
የጀሀነብ እሳት እዳይሆን መመለሻሽ
በቁርአን አያ እደት ትጨፍሪያለሽ
ደግሞ ይሄ ሳያስ በሚመክርሽ ላይ
ሙድ ትይዣለሽ ??


አሁን ባቺ ቤት በቃ ሰለጠሽ
ወላሂ እህቴ እጂጉን ትከስሪያለሽ
ይሄ መገድ አያዋጣም
ነገ የፍርዱቀን ከቅጣት አያድንም
ተመልሽ ይልቅስ ዛሬ ይሻልሻል
እጂሃነብ እሳት ተመጣል
ወየሁ ብለን ሳናለቅስ በፊት
አሁን እንመለስ እህት

እደውግን ባአላህ እስቲ አላህን ፍሪው
ቅጣቱ ከባድነው ወላሂ ላትቺይው
የጌታቺን አያያዝ ሀቂቃ ከባድነው
ግን ተውበት አድርገው ወደሱ ለተመለሱ
እዝነቱ ይቀድማል ይደሰታል እሱ
እደው ድፍረት ወላሂ ይገርማል
እደዚህ መጃጃል እጂግ ያሳዝናል
ሞትን እረስተሺነው እደዚህ የሆሺው
በትልቅ እነትሽ የተዘላዘልሺው
ለነገሩ መገድ ተከፍቶልሽ ነው እደዚህ የሆሺው


    ✍️ሙሺድ ተብየወቺ

ይሄሁሉ ነገር በናተ ሰበብነው
ነሺዳ ብላችሁ ስትጨፍሩነው
እናንተን ስላየቺ እደዚህ ሆነቺው
ለዚህ ሁሉ ነገር እናንተኮናቺሁ
በሙስሊም ስም እየነገዳቺሁ
ሱናውን ስትቀብሩ ቢዳአ አግሳቺሁ
ተውሂድ እዳይስፋፋ በር እየዘጋቺሁ
በቁርአን አያ ዛሬ ለመጨፈሩ

የዚህ ሰበብ እናንተ ናቺሁ እስቲ እፈሩ !!
አረ ሙሽዶቺ አላህን ፍሩ
እደው ጨርሳቺሁ አገር አትበክሉ
አረ አያዋጣም ከተቆጣ ጀሊሉ
ዝም ስላላቺሁ አትደናበሩ
ሀቁን ትታቺሁ ባጠል አታስተምሩ
መሀበረሰቡን ከተውሂድ አታባሩ
ታው እባካቺሁ ጌታቺሁን ፍሩ


አላህ እናንተንም እኛንም ወደቀጥተኛው መገድ ይምራን!!

✍️ቢንት ሙሃመድ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ቤተሰብ የላትም ⁉️ ➫➫➫➫➫➫➫➫ ታይብሎ የሚላት የሚከለክላት መጥፎ ስራነው አትስሪ የሚላት ታይ አቁሚ ብሎ እጂግራን እሚያስራት አድ እንኳን ጓደኛ ከጎናም የላት ? ልቅኮሁናለቺ አእምሮ የላትም በቁርአን አቀጽ እህት አይጨፈርም ታይ አላህን ፊሪ ብሎ እሚላትም የአላህን ቅጣት አታስታውሷትም እደዚህ ስትሆን አረ አትበሉ ዝም እህት ወድሟቿ ባይኖሩ ከጕኗ ግን አድጓደኛ የለምወይ ከጓኗ ታይ…
ኪኪ ለምትባለዉ ነሺዳ ብላ በየ ቲክቶክ
የመጣችዉ አድሷ ሴትዮ!ሸር አድርጉላት!!