💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንተ መልካም ሴት እንደምትፈልግ ሁሉ

መልካም ሴት  የምትፈልግህ መልካም ወንድ ሁን።

ኮፒ
🌿ወዳጄ ጠንክር! ከአላህ ጋር የመተሳሰብ ግኑኝነት እስካልኖርክ ድረስ የመከራ ጊዜ አያልፍም።
በዚህ ሚድያ የግል ሂወቱ ሳያወጣ ድኑን ብቻ የሚያስተምር ጀግና ወንድ ከልቡ ወንድነዉ¡¡

አንዳዱ ለተማሪ ያወራል ሚስጥሩ የአኺ ተማሪህ ድኗ አስተምርጂ የግል ሂወትክ አታዉራ ምን አሳመነህ!ሚስጥርህ ይደበቅ ይዉጣ!? ሆ¡

በአሁን ግዜ ሰዉ ሰበብ የሚፈልግ ስም ለማጥፍት ስለዚህ¡ የአኺ ድንህ ብቻ ካድምበት ሚድያ ሌላ ነገር አትዝረክረክ!!

በተማሪ ናት ስምም ሴት ላይ አትደዉል አትፃፃፍ እኔ ለራስህ ብዬ ነዉ¡¡አስፈላጊ ከሆነ መልዕክትህ በፁሁፍ አድርሳት ግልፀ አይሆንም ካልክ በሪከርድ አስቀምጠህ ዉጣ መደወል ምን አስፈለገ!?


✍️
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እድሜዋ የገፋ እናት ናት። በመኪናው እቃ መጫኛ ላይ ባዘነና በተከፋ ሁኔታ ከኋላ ተጭናለች። ከፊት ያለው ሹፌሩ ልጇ ነው። ጋቢና ውስጥ ሚስቱና ልጆቹ ተቀምጠዋል። ቦታ ስለጠበበው በዚህ ከባድ ብርድ ውድ እናቱ ከኋላ ጭኗታል። ይህች ሽማግሌ እናት በዚህ ሁኔታ ተጭና ሲያዩ ፓሊሶች ይዘውት ነው። አላሁ ሙስተአን። ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይገርማል። እየዋለ እያደረ የሚሰማው ነገር ሁሉ ልብን ይሰብራል።

በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ክስተቶች ብዙ ናቸው። ሚስት ጥሩ ካልሆነች ባል ከቤተሰቦቹ ጋር እንዲጣላ ታደርገላዋለች። እናቱን በደሳሳ ጎጆ ያለ ማንም ረዳት ገጠር ጥሎ ሚስቱና ልጆቹን ከተማ ወስዶ የሚያኖር አለ። እናትና አባቱ ተቸግረው የቀን ጉርሳቸው የማያገኙ ነገር ግን እሱና ሚስቱ የተለያየ ቦታ ሄደው የሚዝናኑ በተትረፈረፈ ህይወት የሚኖሩ ብዙ አሉ።

ሴቶች ሆይ! ባሎቻችሁ ቤተሰቡን እንዲወድ እንዲቀርብ እንጂ እንዲጠላና እንዲርቅ አታድርጉ። በናንተ ሰበብ ዝምድናውን እንዲቆርጥ አታድርጉ።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በነገራችን ላይ…ትዳር ቆንጆ ስለሆኑ ቶሎ የሚያገቡ፤ቆንጆ ስላላደሉ ደሞ ወደ ኃላ የሚቀር ጉዳይ አይደለምአወ ጥሩ ትዳር ከ አላህ የሆነ ስጦታ ነው እሱ ለፈለገው በፈለገው ግዜ የሚያመቻቸው ጉዳይ ነው…! ቆንጆ ስለሆንሽ አታምጪውም ቆንጆም ስላላደለሽ አይቀርም።እናማ…ተረጋጉ አትረበሹ ጀሊሉ በፃፈው ግዜ ሁሉም ይሆናል!

✍️
እውነተኛ ሀላል አፍቃሪ ጎዶሎሽን ጨምሮ የሚወድሽ ሲሆን የውሸት አፍቃሪ በጎዶሎሽ ይሸሻል ።

ስሜት እንጂ ፍቅር ከሌለው ሰው ጋ ራቂ።

✍️
👉ህይወት በቀላሉ የሚገመት ቢሆን አጓጊ መሆኑ ያቆም ነበር ..ስለዚህ ለምን እንደምፈልገው አልሆነም ብለህ አትዘን...ግን የምትፈልገው ነገር  እስኪፈጠር  ድረስ ጥረትህን  አታቁም  ምክንያቱም የተሸነፍከው ያቆምክ ዕለት ነው!

✍️
👉ከሰው ማሳ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ መብላት!

ከሸኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ፈትዋዎች መካከል

👇ጥያቄ

ከሰው ማሳ ባለቤቱ ሳያውቅ ፍራፍሬዎችን መብላት ክልክል (ሀራም) ነውን አንዳንድ ሰውች ወስዶ እስካልሸጠ ድረስ እዛው ቢበላ ችግር የለውም ሀራም አይደለም ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል

👇መልስ

አንድ ሰው የተለያዩ ፍራፍሬዎች ባሉበት ማሳ ላይ ካለፈ በዛ ማሳ ላይ ሰዎች እንዳይገቡና የተከለከለ መሆኑን የሚጠቁም ዘበኛ፣ አጥር ግድብ ወይም ግድግዳ ነገር ከሌለ አፋን በሚሞላ ልክ መብላቱ ባለቤቱ ባያውቅም ይፈቀድለታል። እንደውም ፍራፍሬው ዛፋ ላይ እስካለ ድረስ እስኪጠግብ ቢበላም ችግር የለውም። ነገር ግን ከመብላቱ አልፎ ትንሽም ነገር ቢሆን ባለቤቱን እስካላስፈቀደለት ድረስ መውሰድ አይችልም። ምክንያቱም ይህ ሌላ ጉዳይ ነውና።

📚 فتاوى نور على الدرب ٣٩٦/١١

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🍃 مقطع_قيم

إذا تكفل الله بالرزق فاهتمامك لماذا!!
➦አላህ ሊረዝቅህ ቃል ገብቶልህ ሳለ ይህ ሁሉ መጨነቅ ለምን

وإذا كان الرزق مقسوما فالحرص لماذا!!
➦ሪዝቅ በአላህ ውሳኔና መጠን የተመደበ ሆኖ ሳለ ይህ ሁሉ ጉጉትና መንሰፍሰፍ ለምን


وإذا كان الخلف على الله فالبخل لماذا!!
➦ባወጣኸው ላይ አላህ ሊተካህ ቃል ገብቶ ሳለ ይህ ሁሉ ንፋግነት ለምን

وإن كانت الجنة حقا فالراحة لماذ!!
➦ጀነት እውነት ነው አለ ታዳ ይህ ሁሉ መዘናጋትና መዝናናት ለምን


وإن كانت النار حقا فالمعصية لماذا!!
➦እሳት እውነት ነው አለ ታዳ ይህ ሁሉ ወንጀል ማብዛት ለምን

وإن كانت الدنيا فانيةً فالطمئنينة لماذا!!
➦ዱንያ ጠፊ ሆና ሳለ ይህ ሁሉ በሷ መረጋጋትና በሷ ልብን ማርካት ለምን


وإن كان الحساب حقا فالجَمعُ لماذا!!
➦አላህ ፊት መተሳሰብና ሂሳብ አለ ታዳ ይህ ሁሉ ዱንያ መሰብሰብና ማከማቸት ለምን

إن كل شيء بقضاء الله فالحزن لماذا!!
➦ሁሉ ነገር በአላህ ውሳኔ
ከሆነ ይህ ሁሉ ማዘንና መከፋት ለምን

🎙
#الشيخ_محمد_سعيد_رسلان

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
👉ሪያዕ(እዩልኝ ስሙልኝ) አስመልክቶ ሰፊ ዳሰሳ!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
አድርሱልኝ......

«''እውነት ''ጌታ'' ሞቷል!!?»
<====================>
ጌታ ፍጥረታትን በችሎታው ፈጥሮ፡
ከሊቅ እስከ ደቂቅ በውበት ሰድሮ፡
ሰውም ሆነ አጋንንት ሲመጣ ወደ አለም፡
ለአንድ አላማ ነው ሌላ ነገር የለም፡
=====================
ይህ በእንድህ እንዳለ ከፊሎች አምፀው፡
እንጨትን በመጥረብ አምላክን ቀርፀው፡
ከክብር ሰውነት ከአስተሳሰብ ልቀት፡
ወደታች ወረዱ ለዘላለም ውድቀት፡
ከጌታ ትዕዛዝ ውጭ እጂግ በጣም ዘቅጠው፡
በሸይጧን መረብ ውስጥ በመግባት ተንጠው፡
==========================
ጌታችን ተወግሯል ተሰቅሏል ይላሉ፡
በየ ጎዳናው ላይ ደፍረው ያወራሉ፡
እንጨት ተሸክመው ምንጣፍን በማንጠፍ፡
በጭብጨባ ድምቀት እውነትን ለማጠፍ፡
ወላሒ ይገርማል የሚሰሩት ስራ፡
የእምነት መርሃቸው ሁሉም ነው ፈጠራ፡
=========================
በእጁ ፎቶ ሰርቶ ጌታ ነው ይልሃል፡
የጌታ እናት ብሎም ያመላክትሃል፡
ወሏሒ ስራቸው ይዘገንንሃል፡
የጌታህን ምስል ፎቶ አንተ ከሰራህ፡
በአምላክ ላይ ደፍረህ ቅጥፈትን ካወራህ፡
አንተ ማን ነህና ማንነህ ብየ ልጥራህ!?
=======================
ጌታህ አቅም አጥቶ ሰው ከደበደበው፡?
ምራቅ እየተፋ አይሁድ ከሰደበው፡?
ቀጥቅጠው ሲያበቁ ከንጨት ከሰቀሉት፡?
በቃ ጌታ አይደለም ምንድን ነው ምትሉት፡!!
ግን እስኪ ልጠይቅ መልስ ሰጪ ባገኝ፡
አሏህ በችሮታው ሙስሊም ካደረገኝ፡
--------------------------------------------
ጥያቄዬ!!?
ያኔ ጌታ ሙቶ ከመሬት ሲቀበር፡
እስኪነሳ ድረስ አለም እንደት ነበር፡?
እንደት ነበር ሰማይ፤
መውደቁ ይቅርና አልተንቀጠቀጠም!?
መደርመስ ቀርቶበት ምድር አልተናጠም?
መበተኑ ቀርቶ ተራራ አልሰመጠም?
------------------------------------------
ታዲያ_!!
ፈጣሪ በፍጡር ሲሰቀል ተወግሮ፡
አለምን ያለ አምላክ ማን አስቆመው ደፍሮ?
ፍጥረታቱን ጥሎ ጌታ ሞትን ሲቀምስ፡
ሰማይና ምድር ሳይተረማመስ!?
------------------------------------------
ጁሙዓ ቀን ሞቶ እሁድ እስኪነሳ፡
እንዴት ነበር አለም እፅዋት እንሰሳ፡
በየብስ ላይ ኗሪው የባህሩ ውስጥ አሳ፡
ግን እንዴት ነበሩ ጌታን የገደሉት?
እግር እጁን ጠፍንገው አስረው የሰቀሉት?
-------------------------------------------
..ሀቋን ተናገሩ እውነት ጌታ ሞቷል!?
የአለም ፈጣሪ በሰዎች ተመቷል?
ተወግሮ ተሰቅሎ እጂግ ተሰቃይቷል??
እስኪ መልስ ስጡን እውነት ጌታ ሞቷል??
------------------------------------------
ኑረዲን_አል_አረቢ
------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በነገራችን ላይ…ትዳር የሚያስብ ሰው ከወዲሁ ኒያዉን መሬት ማስያዝና ማስተካከል አለበት፡፡ ገና ወደ ትዳሩ ከመግባቱ በፊት ኒያው ማማር አለበት፡፡ በኒያው ዘላቂ ትዳርን አስቦ የገባ ይዘልቅለታል፡፡ ሀሳቡ ጊዜያዊ የሆነው ደግሞ መንገድ ላይ ይቀራል፡፡ አላህ የሰዎችን ሀሳብ አይሰርቅባቸዉም፡፡ አልመው የተነሱትን አይቆርጥባቸዉም፡፡ መውደቅ የፈለገ በመጥፎ ሀሳቡ ምክንያት ይወድቃል፡፡ ገብቼ ልውጣ ያለዉም ገብቶ አይቶ ይወጣል፡፡ አንድ እግሩን እዉጭ አኑሮ በአንድ እግሩ የገባም እንደ ሀሳቡ ያገኛል፡፡ ምክንያቱም አላህ ለያንዳንዱ የሰው ልጅ እንደየሀሳቡ ይሠጣል፡፡ አላህ ለሰዎች እንደምርጫቸው ይሠጣቸዋል፡፡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan