💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🍁🍂°°


▪️‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:

الكافِـ.ـر لا يجُوز أنْ يُصَلَّى عليه ولا أنْ يُدعَىٰ لهُ بِالرحمة ولا بِالمغفرة...
فَأَيُّ إنسانٍ يترحم على الكـ.ـافِر أو يستغفِر له فإن عليه أن يتوب إلى الله، لأنه خرج في هذِه المسألة عن سبيل النبي ﷺ .

📓الشرح المختصر لبلوغ المرام


🍁🍂°°
AUDIO-2019-10-31-01-28-09
<unknown>
{ فَقُلْتُ ٱسْتَغْفِرُوا۟ رَبَّكُمْ إِنَّهُۥ كَانَ غَفَّارًا ﴿١٠﴾ يُرْسِلِ ٱلسَّمَآءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا }

تلاوة لسورة نوح للقارئ عبدالرحمن الماجد

https://t.me/https_Asselefya1
🔸 قالَ ابنُ القَيِّمَ رَحِمَهُ اللَّـهُ تَعالَىٰ

لَيسَ شَيء أنفَعُ للعَبدِ فِي مَعَاشهِ
وَمَعَادهِ وَأقرَب إلى نَجَاتِه مِن تَدَبر القُرآنِ..

📙 مدَارِجُ السَالِكِين
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الهم صلي على سيدنا ونبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد وعلى آله وأصحابه اجمعين

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
✔️سورة الكهف


🎙من القارئ عبدالرحمن العوسي ,  ..


➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➠ሴቶች አንዳደየም ለቤተሰቦቻችሁ እዘኑ ታዘዟቸዉ በጥሎሺ ዙሪያ እንደዉ እኔ ያልኩተ ይሁን ብቻ ብላችሁ ሙጭጭ አትበሉ ሆ!!እነሱ ከኛ በፊት ያገቡ ሁሉን ያዉቃሉ ስለዚህ እንዳደየ ጆሮ እንስጣቸዉ።
ስለ ጥሎሹ እነሱ ይመካከሩ በጣም ከበዛ አንቺ አናገሬቸዉ ግን በመካከለኛ ዋጋ እሱንም ቤተሰብንም በማይጎዳ መልኩ ይሁን!!

➮አንዳድ እህቶች ቤተሰቦቻቸዉ አፍ አፍቸዉ እያሉ የሚያሸማቅቁ አሉ አደብ ያዙ ሀቂቃ ካናገራችሁም የነሱን ስሜት በማይጎዳ መልኩ ለስለስ ብላችሁ ይሁን!!

➮ዛሬ ለባል ብለሺ የነሱ ቅስም ሰብረሽ ነገ ባሉ ሊጥልሺ ይችላል መመለሻዎችሽ ግን እነሱ ናቸዉ ስለዚህ አደራ እህቶቼ ወላጆቻችን ብዙ ነገር ለፍተዉ ደክመዉ እዚህ ያደረሱን አሁን ወጉ ደርሶ ለመዳር ሲደክሙ በተለያዬ ቃሎች በመናገር አናስከፍቸዉ።እንጠብቃቸዉ።እነሱ ከኛ በላይ ለኛ ሂወት ያዉቃሉና !!

🌹ክብር ለወላጆች🌹

✍️
አንተ መልካም ሴት እንደምትፈልግ ሁሉ

መልካም ሴት  የምትፈልግህ መልካም ወንድ ሁን።

ኮፒ
🌿ወዳጄ ጠንክር! ከአላህ ጋር የመተሳሰብ ግኑኝነት እስካልኖርክ ድረስ የመከራ ጊዜ አያልፍም።
በዚህ ሚድያ የግል ሂወቱ ሳያወጣ ድኑን ብቻ የሚያስተምር ጀግና ወንድ ከልቡ ወንድነዉ¡¡

አንዳዱ ለተማሪ ያወራል ሚስጥሩ የአኺ ተማሪህ ድኗ አስተምርጂ የግል ሂወትክ አታዉራ ምን አሳመነህ!ሚስጥርህ ይደበቅ ይዉጣ!? ሆ¡

በአሁን ግዜ ሰዉ ሰበብ የሚፈልግ ስም ለማጥፍት ስለዚህ¡ የአኺ ድንህ ብቻ ካድምበት ሚድያ ሌላ ነገር አትዝረክረክ!!

በተማሪ ናት ስምም ሴት ላይ አትደዉል አትፃፃፍ እኔ ለራስህ ብዬ ነዉ¡¡አስፈላጊ ከሆነ መልዕክትህ በፁሁፍ አድርሳት ግልፀ አይሆንም ካልክ በሪከርድ አስቀምጠህ ዉጣ መደወል ምን አስፈለገ!?


✍️
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እድሜዋ የገፋ እናት ናት። በመኪናው እቃ መጫኛ ላይ ባዘነና በተከፋ ሁኔታ ከኋላ ተጭናለች። ከፊት ያለው ሹፌሩ ልጇ ነው። ጋቢና ውስጥ ሚስቱና ልጆቹ ተቀምጠዋል። ቦታ ስለጠበበው በዚህ ከባድ ብርድ ውድ እናቱ ከኋላ ጭኗታል። ይህች ሽማግሌ እናት በዚህ ሁኔታ ተጭና ሲያዩ ፓሊሶች ይዘውት ነው። አላሁ ሙስተአን። ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይገርማል። እየዋለ እያደረ የሚሰማው ነገር ሁሉ ልብን ይሰብራል።

በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ክስተቶች ብዙ ናቸው። ሚስት ጥሩ ካልሆነች ባል ከቤተሰቦቹ ጋር እንዲጣላ ታደርገላዋለች። እናቱን በደሳሳ ጎጆ ያለ ማንም ረዳት ገጠር ጥሎ ሚስቱና ልጆቹን ከተማ ወስዶ የሚያኖር አለ። እናትና አባቱ ተቸግረው የቀን ጉርሳቸው የማያገኙ ነገር ግን እሱና ሚስቱ የተለያየ ቦታ ሄደው የሚዝናኑ በተትረፈረፈ ህይወት የሚኖሩ ብዙ አሉ።

ሴቶች ሆይ! ባሎቻችሁ ቤተሰቡን እንዲወድ እንዲቀርብ እንጂ እንዲጠላና እንዲርቅ አታድርጉ። በናንተ ሰበብ ዝምድናውን እንዲቆርጥ አታድርጉ።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እድሜዋ የገፋ እናት ናት። በመኪናው እቃ መጫኛ ላይ ባዘነና በተከፋ ሁኔታ ከኋላ ተጭናለች። ከፊት ያለው ሹፌሩ ልጇ ነው። ጋቢና ውስጥ ሚስቱና ልጆቹ ተቀምጠዋል። ቦታ ስለጠበበው በዚህ ከባድ ብርድ ውድ እናቱ ከኋላ ጭኗታል። ይህች ሽማግሌ እናት በዚህ ሁኔታ ተጭና ሲያዩ ፓሊሶች ይዘውት ነው። አላሁ ሙስተአን። ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይገርማል። እየዋለ እያደረ የሚሰማው ነገር…
ሴቶች ልብ በሉ ወንድ ልጂ ቤተሰቡ እንድወድ ሰበብጂ እንዲጠላ ሰበብ እንዳትሆኑ አደራ!!የዘራነዉ የምናጭድ ነገ የኛ ልጆችም በተራ...... ሰዎችን መልካም ነገር ላይ እናግዝ!!
⇛በነገራችን ላይ…ትዳር ቆንጆ ስለሆኑ ቶሎ የሚያገቡ፤ቆንጆ ስላላደሉ ደሞ ወደ ኃላ የሚቀር ጉዳይ አይደለም።አወ ጥሩ ትዳር ከ አላህ የሆነ ስጦታ ነው እሱ ለፈለገው በፈለገው ግዜ የሚያመቻቸው ጉዳይ ነው…! ቆንጆ ስለሆንሽ አታምጪውም ቆንጆም ስላላደለሽ አይቀርም።እናማ…ተረጋጉ አትረበሹ ጀሊሉ በፃፈው ግዜ ሁሉም ይሆናል!

✍️