💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰለፍያሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ።➘➘
https://t.me/https_Asselefya1

እህቴ ከቁርአን ከሀድስ ጋር ኑሪ!➘➘
https://t.me/beytbenatasselfyat

➴ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!!
هــدايــة الـمــســتــفــيــد ١٣
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓷

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
ጣፋጭ ኩርኩም ለእንስቶች !!
Abu Useymin
➡️ሙሐደራ ቁጥር ⓹⓪
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

👉ጣፍጭ ኩርኩም ለእንስቶች!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg
ማንነት ደብቆ ዉስጥ ለዉስጥ መሄድ ለግዜዉ የሚጠቅም ቢመስልም ነገር ግን መጨረሻዉ ዉርደት ነዉ።so የሌለንን ማንነት መናገር መኮፈስ አንድ ቀን ዉነተኛ ማንነታችን ሲወጣ ጉድ እንዳይመጣ.......!!
ስለዚህ ሁለየ በአለን ማንነት ብቻ እንኑር የሌለን አንቆልል!!
እና አሁን ተጨባጭ የምመለከተዉ ነገር እየገረመኝ ነዉ ተዉ እራሳችንን አናሙኝ ሰዎች ለግዜዉ ሊሞኙ ቢችሉም ግን አንድቀን ሀቋ ስመጣ.............!!

✍️
ስራ የሌለበት ሰዉ የሰዉ ትችት አይፈራምምክንያቱም ምንም የለበታ በሌለበት ቢተቹት እሱ ተጠያቂ አይደለም ተቺዎቹ እንጂ።ስለዚህ የሰዎች ትችት ሳይሆን መፍራት አላህን ነዉ ስራችንን መፈተሽ ነዉ።

ሰዎች ያለ ምክንያት የሰዉ ክብር ላይ አይረማመዱም በራሱ ስራ ቢሆንጂ!!

ስለዚህ እኛ ራሳችንን እንጠብቅ እንፈትሽ ክብራችን እኛዉ እንጠብቅ!ራሳችንን እኛዉ አሳልፈን ሰጥተን ከዛ ደብቁኝ ደብቁኝ አይሰራም።

ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይባላልነገሩ!

✍️
هـدايــة المـسـتـفـيـد ١٤
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓸

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
ኑሩ ሐሰን አጠቃላይ የፎቆች እና የተለያዩ ቤቶች ኤሌክትሪክ ዝርጋታ እና መልሶ ጥገና

የሞንሰራቸው ስራዎች
-
1; ከ እስላብ እስከ ፊኒሺንግ (finishing) installation
2; ፋየር አላርም (fire alarm)
3; ካሜራ ወይም ዳታ (camera or data installation )
4; ዲሽ cable ዝርጋታ (dish cable installation)
5; ኬብል ትሪ ስራ (cable try work)
6; ሶላር ዝርጋታ (solar installation )

አደራሻ:-
አዲስ አበባ እና አክባቢዎቿ

ስልክ ቁጥር
1; 0929433378
2; 0966397450
«ገራሚ የፊቅህ መስአላ»

✍️‏لو مات زوج عن زوجته الحامل ثم وضعت الحمل قبل أن يغسل فهل لها تغسيله؟

✍️ጥያቄ

አንድ ባል ሚስቱን እርጉዝ ሆና ልትወልድ በተቃረበችበት ጊዜ ቢሞትና ሬሳው ከመታጠቡ በፊት ወዲያው ብትወልድ ይህን የባሏ ጀናዛ ማጠብ ትችላለችን⁉️

♻️ليس لها ذلك، لأنها بانت منه حيث إنها انقضت عدتها قبل أن يغسل فصارت أجنبية منه.
👉መልስ

➲ማጥብ አትችልም ምክንያቱም ከሱ ተለይታለች። እንዲሁም መውለዷን ተከትሎ ከመታጠቡ በፊት ኢዳዋ አልቋልና። ስለዚህ ለሱ አጅነብይ ትሆናለች ማለት ነው።

📗العلامة ابن عثيمين .

[ الشرح الممتع ج ٥ ص ٢٦٨
]


𝐓𝐞«https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በጓደኝነትህ፣ በስነ-ምግባርህ፣ በፍቅርህ፣ በማህበራዊ መስተጋብርህ፣ ከሰዎች ርቀህም፣ ብቻህን ሆነህም ምርጥ ሰው ሁን። ሲታጣ የሚናፈቅ ሲገኝ የማየሰለች አይነት ሰው!
✍🏻‏يقول الإمام ابن القيم  رحمه الله:

‏ليس لشِفَاءِ القُلوبِ دواءٌ قطُّ أنفعُ من القرآن،

‏فإنَّه شفاؤها التَّام الكامل الذي لا يُغادر فيها سقما إلَّا أبرأه،

‏ويحفظُ عليها صِحَّتَها المُطلقةَ،

‏ويحميها الحَميَّة التَّامَّة من كُلِّ مُؤذٍ ومُضِرٍّ.

📓[‏زاد المعاد ( ٤ / ٩٣ )] .
ለባል ፊት አትስጡ ይላሉ አሉኮ¡ ደሞ
ታድያ ጀርባዉን ሰጥቶሺ ፊት የምሰጠዉ ጋር ይሄድልሻላ¡¡ ማ የሚጎዳ!?

ተዉጂ ጎበዝ እየተዛዘንን እ¡
ምክርም ከሆነ የሚጠቅም ምክሩ ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ ጥሩ አይደለም!!

✍️
⭕️👉ለኒቃብ ለባሾች……

ኒቃብ ለብሳ ሁለት አይኗን ከገለጠችው ይልቅ አንድ አይን ብቻ የምትገልጠው ትሻላለች። አንድ አይኗ ከገለጠችው ይልቅ ሁለቱም አይኗ የሸፈነችው ትሻላለች። ምክንያቱም የበለጠ አስተር ስለሆነ። አንዳንድ እህቶች አይን በመክፈት ሰበብ ቅንድባቸው፣ የጉንጫቸው የተወሰነ ክፍል፣ ከአፍንጫቸው በኩል ዝቅ ብሎ ከጎን በኩል ደግሞ ከአይናቸው አልፎ የፊታቸው ግማሽ አልያም ሩቡን የሚያሳዩ አሉ። አንዳንዶች አይናቸው ኩል ቀብተው ሁለት አይናቸው በማስዋብ ፊቷ ሙሉ ለሙሉ ከገለጠችው በላይ የሚፈትኑ አሉ። ሁለቱም አይን መሸፈን በላጭ ከመሆኑ ጋር መስፈርቱ በጠበቀ መልኩ አይኗን መግለጥ ከፈለገች ኩል ሳትቀባና ምንም አይነት ውበት ሳይኖረው መሆን አለበት። ነገሩ እጅግ ጥንቃቄ ይፈልጋል። ሙሉ አካላችሁን ሰትሩ። አይናችሁም እንደዚሁ። ሸፍናችሁ ማየት እየቻላችሁ አይናችሁ አትግለጡ። አንዳንዶች ፊት ላይ ጣል የሚደረግ ትንሽዬ ኒቃብ መሳይ ነገር በማሰር ጎምበስ ቢሉ ጉንጫቸው ሁሉ ይታያል። ትንሽዬ ንፋስ ወይም የራሷ ትንፋሽ አወዛውዞ ይገልጠዋል። በኒቃብ ዙሪያ ተሳሁል ወይም መዘናጋት አያስፈልግም። በኒቃብ ላይ የሚታይ ትንሽ ክፍተት እየሰፋ ኒቃቡን እስከማውለቅ ያደርሳል። ክብራችሁ ኒቃባችሁ ስር ነውና እጅግ ልትሳሱለት ይገባል። በኒቃብሽ ስር የተደበቅሽ አልማዝ ሁኚ።

ሸሪአዊ መስፈርቱን ያሟላ ኒቃብ ለሚለብሱ እህቶቻችን አላህ ይጠብቃቸው። ከተኮለኞች ሴራ አላህ ያርቃቸው። አብሽሩ በኒቃብ ላይ ፅኑ። ዛሬ በኒቃባችሁ ሰበብ የሚደርስባችሁ ችግርና አዛ ነገ አላህ ፊት ትልቅ ምንዳ ሆኖ ነው የምታገኙት።

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✍️ኸይር ኸይሩ አሠማን በኸይሩ ላይ አጠንክረን!
Forwarded from قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي (أبو رسلان إدريس السلفي)
እውቀትን አሏህ ዘንድ ሰላምን ታገኝ ዘንድ አስበህ ተማር እውቀትን ስትፈልግ ለክብር፣ለስልጣን፣ለልቅናም ሆነ ለምስክር ወረቀት ብለህ አትማር።
ምክንያቱም ባንተ ላይ የሚፈራው በጅህልናህ/ባለማወቅህ እንዳትጠፋ ነው እንጅማ ዲኑ አሏህ እሱን በመጠበቅ ላይ ዋስትናውን ወስዷል።።።።ባንተ ወይም በሌላ ሰው ይረዳል ዲኑ

#الشيخ صالح العصيمي حفظه الله

قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانْ السَلَفي
رحم الله عبدا قال بالحق، واتبع الأثر، وتمسك بالسنة، واقتدى بالصالحين



https://t.me/abuhamudasselefy/1769
Audio
"ጣፍጭ  ቲላዋ ተጋበዙ"

➧ከቁርአን ጋር እንኑር!

ደግ አደራችሁ...........☕️