💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
هـدایـة المـسـتـفـیـد ۱۲
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓶

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
Sheikh Ahmed El - Saed
መሳጭ ቲላዋ ጋበዝኳችሁ!

👉በሰላም እደሩ!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👉ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለተፈጠረው ግርግር በጣም አፉታን እንጠይቃለን
!!

👉እህታችንም ጥሩ መስሎ ስለታያት ነው የፃፈችው የአደም ልጆች ሁላችንም ተሳሳቾች ነን! ስህተት ካለ በውስጥ መጥታችሁ ይሄን አስተካክሉ ማለት ነው የሚጠበቅብን እንጂ ፅሁፉን መቀባበሉ ጥሩ አይመስለኝም!! ከተሳሳትን እንመለሳለን።

እሙ ፋሩቅ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለተፈጠረው ግርግር በጣም አፉታን እንጠይቃለን!! 👉እህታችንም ጥሩ መስሎ ስለታያት ነው የፃፈችው የአደም ልጆች ሁላችንም ተሳሳቾች ነን! ስህተት ካለ በውስጥ መጥታችሁ ይሄን አስተካክሉ ማለት ነው የሚጠበቅብን እንጂ ፅሁፉን መቀባበሉ ጥሩ አይመስለኝም!! ከተሳሳትን እንመለሳለን። እሙ ፋሩቅ
ተይ ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም አሻሚ ነገሮች አትጠቀሚ ብሎ በጥበብ ማስረዳት ትልቅነት ነዉ። ግን ከተፃፈዉ በበለጠ እየጨማመሩ ማሽቃበጥ ግን ትንሺነት ነዉ።

የሰዉ ልጆች ነን ፈፁም አይደለንም ልንስት እንችላለን ቀስ ብሎ ማስረዳት እንጂ ጭራሺ ነገር ማቀጣጠል ጥሩ አይደለም።

እናም በዉስጥ የመከራችሁኝ ተይ ኡሙ ፉላን ጥሩ አይደለም አንሺ ስትሉ የነበራችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይራ ይቅርታ!አይደገምም ኖርማል ደርሳችን ማስተላለፍችን ይቀጥላል ኢንሻ አላህ!!

ነገር አቀጣጣዮች ሰዉ እልክ አስገቢዎች ግን አላህ ይምራችሁ!!


✍️
Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልባችን ደርቋል

🔊አጠር ያለ ምክርበሸይኽ ሷሊህ አል ዑሰይሚን
🪴እህት🪴

~ አንድ ወንድም በእህቱ ማደሪያ ክፍል ውስጥ ገባ ሲገባ ኩርሲ ላይ ተቀምጣ ቁርአን እየቀራች አገኛት ከዛ ከሇላዋ በመቆም እጁን ትካሻዋ ላይ አደረገ ከዛም እንዲህ አላት!
_ በዱንያ ላይ ጠንካራ ሰው ማነው?
እሷም በሙሉ ልብ እኔ ብላ መለሰች!
_ ሁለተኛ ጠየቃት:
በዱንያ ላይ ጠንካራ ሰው ማነው?
እሷም በሙሉ ልብ እኔ ብላ መለሰች!
_ ሶስተኛ ጠየቃት:
በዱንያ ላይ ጠንካራ ሰው ማነው?
እሷም በሙሉ ልብ እኔ ብላ መለሰች!

በስተመጨረሻ: ትቷት ወደ በሩ አቅጣጫ ራቃት ከዛ ቆመና ዘወር ብሎ በድጋሜ ማነው በዱንያ ላይ ጠንከራው?:

አንተ በማለት መለሰች!
ወንድሟ ተገረመ ከአንድም ብዙ ጊዜ ስጠይቅ እኔ ነኝ ጠንካራው ብለሽ ነበር አሁን እንዴት ሀሳብሽን ቀየርሽ ብሎ ጠየቃት!

እንዲህ ብላ መለሰችለት:
አንተ ከጀርባዬ ሆነህ እጅህን በትካሻዬ አሳርፈህ ስትደግፈኝ ስትጠብቀኝ ሳለህ ጠንካራዋ አዎ እኔ ነበርኩ!

ግና! በተውከኝና ከኔ በራቅከኝ ጊዜ ጠንካራው አንተ ትሆናለህ!

ወንድም እህቶች!
ወንድምነትና እህትነታችሁን አጠናክሩ የፈለገውን ያክል ብትለያዩና ብትጨቃጨቁ ቤተሰቦቻችሁን አጠንክሩ አንድ ክንድ ሁኑ ጠንካራ ሆናችሁ ሰባሪ ታጣላችሁና!

(مترجم) የተተረጎመ

أبو ماهر الأثري..

https://t.me/ibnuidris_teppi
Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
👉ሴቶችዬ ባል ለአይኑ የሚያምረውን ለአፍንጫው ሚሸተውን መልካም ጠረን ይፈልጋልንና በቤታቹ በምታገኙኝት ነገር ተዋቡ ንፅህናቹን ጠብቁ በቃ ለባላቹ ሽክ ፏ በሉ

ደግሞም እኮ ንፅህና ከኢማን ነው !

https://t.me/beytbenatasselfyat
Audio
አዲስ መሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️


➧የኢስቲግፍር ትሩፍቶች!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
💢ጥሩ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ መከረች


ልጄ ሆይ

【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】

ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ።
ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና የሰመረ ይሆናል

https://t.me/https_Asselefya1
👉አይንህን/አይንሽን ስበር/ስበሪ


🔹‏قال الشيخ عبد المُحسِن العبّاد حفظه الله:

➲ሸህ አብዱል ሙህሲን አልአባድ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

【غَضُّ الأبْصارِ مَطلُوبٌ مِنَ الرِّجالِ والنِّساءِ ...فالرِّجالُ يَغُضُّونَ الأبْصارَ عنِ النِّساء،والنِّساءُ يَغْضُضْنَ الأبصارَ عنِ الرِّجال


አይንን ከአጅነብይ መስበር በወንድም በሴትም በሁለቱም ላይ የተፈለገ ሸሪአዊ ተግባር ነው። በዚህ መሰረት ወንድ ልጅ የማትፈቀድለትን ሴት ከማየት አይኑን ሊሰብር ይገባል። ልክ እንደዚሁም ሴት ልጅ አጅነብይ ወንድ ከማየት አይኗን ልትሰብር ይገባል።

📚(شرح سُنَن أبي داوُد - ٣/٢٤٧)


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
የሙናፊቆች ባህርይ

🔸‏قال عوف الأعرابي:

አውፍ አልአእራብይ (አትባእ ታብእይ ነው) አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

【من أخلاق ‎المنافق: يحب الحمد ويكـره الذم】

ከሙናፊቆች ባህርይ ውስጥ አንዱ፦


👉ሙገሳን ይወዳል!
👉ወቀሳን ደሞ ይጠላል
!

📚الزهد لأحمد : ٢٢٢٧
تلاوة
وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمٰنُ وَلَدً
🍃🌸

#تــلاوات

{وقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا}
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿الَّذينَ إِذا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَت قُلوبُهُم..﴾

رقة القلب تنشأ عن كثرة ذكر الله؛ فإن ذكر الله يوجب خشوع القلب وصلاحه، ويذهب الغفلة عنه
قال النبي ﷺ "مثل الذي يذكر ربه والذي لا يذكر ربه، مثل الحي والميت"

•القارئ #ماهر_المعيقلي
◂قــال الله تعالــىٰ :-

﴿قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ﴾

▪️قــال العلامــة ابــن العثيمــين رحمه الله

«يعنـي إن كنـتم صادقيـن فــي أنكـم تحبــون الله فأرونــي علامــة ذلـك ﴿اتبعوني يحببكم الله﴾.

وهـذه الآيـة تسـمى عنـد الـسلف "آيـة الإمـتحان"، يمتـحن بـها مـن ادّعـى محبـة الله، فينـظر إذا كـان يــتبع الرسـول عليـه الصـلاة والسـلام ؛ فـهذا دليـلٌ علـى صـدق دعــواه»...

📓"شـرح ريـاض الصالحيـن ٣/٢٦٩"

https://t.me/https_Asselefya1
▪️ ‏قال العلامة ‎ابن عثيمين رحمه الله:

يستفاد من قول الله تعالى: "وأن إلى ربك المنتهى"أن منتهى أحوالنا وأحكامنا وجميع ما يصدر منا وعلينا إلى الله عز وجل،

وإذا كان إلى الله المنتهى فإلى من تشكو إذا أصابك الضر؟ إلى الله عز وجل،
وإذا أردت النفع فتطلبه من الله عز وجل، لأن إليه المنتهى.

📓تفسير سورة النجم / ٦٤٢؃

https://t.me/https_Asselefya1