💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
أمور خافها النبي صلى الله عليه وآله وسلم على أمته17-4-1444
خطبة الشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
أمور خافها النبي صلى الله عليه وآله وسلم على أمته

بتأريخ17 ربيع الآخر 1444

خطبة للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
ኪኪ ነቅተንብሻል
Sadat Kemal
🔴 ኪኪ ነቅተንብሻል

➯ ከባድ ህመም ነው።
መዳኒት የሌለው በህክምናው አለም።

🎙 Sadat Kemal Mohammed
በማንኛዉም ሁኔታሺ ስትንቀሳቀሺ ንያሺ ለአላህ ብለሺ ብቻ ይሁን!ሁለት ሀገር ትርፍማ ትሆኚ ዘንድ!! አለዛ የሰዎች እይታ ለመሳብ ለመሞገስ ከሆነ ወይ ከንቱ ድካምሺ!! ጀግኒት አስቢበት!ከየት ነሺ ለአላህ ብለሺ ወይስ የሰዎች እይታና ሙገሳ¿¿

✍️
➲የእንቅልፍ እና የምግብ ስዓታችሁ ጠብቃችሁ ተጠቀሙ!!አብዘሀኞች እህቶች በስደት የምግብ ስዓታቸዉ ጠብቀዉ አለመመገባቸዉና የእንቅልፍ ስዓታቸዉ ጠብቀዉ ባለመተኛታቸዉ ለተለያዩ በሽታዎች እንደተጋለጡ በብዙ እንሰማለን!!

➲እህቶች ሆይ ቅድሚያ ለነፍሳችሁ በስዓት ተመገቡ በስዓቱ ተኙ ራሳችሁን ጠብቁ!ለበሽታ ተመጋለጣችሁ በፊት!


👉የገጠሯ በእንቅልፌ እና በሆዴ ቀልድ የለም ማን አለኝ እና ሆ ለራሴ ራሴን መንከባከብና መጠበቅ የኔ ስራ ነዉ። ሁልሺም ራስሺን ጠብቂ ተንከባከቢ ሌላዉ ከአንቺ በኋላ መሆን ያለበት።ራስሺ ጥለሺ ለሰዉ ጎንበስ ቀና ማለት ጥሩ አይደለም። ለትዉስታ ያክል ነዉ።

✍️


t.me/https_Asselefya1
ሴቶችዬ እስኪ እንስማ አላህ ያግራልን!!

ፈሪ ነንኮ የምናቀዉንኳ መናገር የማንችል ቱ!

አላህ ያጠንክረን በየ ሄድንበት ዳኢዎች ያድርገን አሚን!!
እኛኮ የነሻጣ ባለቤት ጠንካራ ከሆን ብዙ እንሰራለን!!

አብሽሩ ጠንክሩ ሴቶችዬ👑
በልኩ ቢሆን ደግ ነው።
~~
በተደጋጋሚ ስለ እህቶች የሚፃፈውም ሆነ በእህቶች ላይ የሚነገረው ድንበር ማለፍ እንዳይኖርበት እና ኢኽላስም ይታሰብበት።ሰለ_እህቶች መፃፍህ ኮመንቶችን ማዥጎድጎጃ መሆን የለበትም።አንዳንዱ ምክር ሰውን "ማጀራጀር"አለበት።አንዳንዴ ስለማይሰሩት ነገር መናገርም ሊያሸማቅቅ ይገባል።አንዳች ትዳር የሌላቸው ሰዎች ስለ ትዳር ደግነት ቢናገሩ አያምርም።አንዱ ኑሮ ንፍሮ የሆነበት ስለ ሁለተኛ ሚስት ቀደም ቀደም ማለት አደበ_ቢስነት እንዳይሆን።

አቡ_ዐበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
የጌታችን እገዛ ባይኖርኮ እኛ ምንም የማንችል ከንቱ ነን!ኢላሂ እገዛህ አይለየን!!

ሰላም እደሩ!! በግዜ ተኙ እ¡ሸቃሎችኖ!
ሚስትህ ትወድሃለች ማለት ነው…

⇛ ጓደኞችህን የምትወድ ከሆነ፣ ቤተሰቦችህን የምትወድ ከሆነ፣ በሀሳብ ስትለያዩ የማትቆጣ ከሆነ፣ በስስት የምታይህ ከሆነ፣ ዐይን ዐይንህን የምታይህ ከሆነ፣ ስጦታህ ትንሽም ቢሆን የምትደሰት ከሆነ፣ ያላንተ የማይበላላት የማይጠጣላት ከሆነ፣ ማምሸትህ የሚያሳስባት ከሆነ፣ስላንተ ለሌሎች የምታወራ ከሆነ፣ የምትወደዉን ነገር የምታደርግ ከሆነ፣ ስላንተ የምትጎዳ ከሆነ፣ በመልክህም ሆነ በሥራህ የማታፍር ከሆነ፣ ሰርፕራይዝ ልታደርግህ የምትጨነቅ ከሆነ፣ ምን ላርግልህ ብላ የምትጠበብ ከሆነ፣የምታማክርህ ከሆነ…፤እንኳን ደስ አለህ ሚስትህ ትወድሃለች!

(ያገቡ ሰዎች ናቸው ያለት¡¡)
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሚስትህ ትወድሃለች ማለት ነው… ⇛ ጓደኞችህን የምትወድ ከሆነ፣ ቤተሰቦችህን የምትወድ ከሆነ፣ በሀሳብ ስትለያዩ የማትቆጣ ከሆነ፣ በስስት የምታይህ ከሆነ፣ ዐይን ዐይንህን የምታይህ ከሆነ፣ ስጦታህ ትንሽም ቢሆን የምትደሰት ከሆነ፣ ያላንተ የማይበላላት የማይጠጣላት ከሆነ፣ ማምሸትህ የሚያሳስባት ከሆነ፣ስላንተ ለሌሎች የምታወራ ከሆነ፣ የምትወደዉን ነገር የምታደርግ ከሆነ፣ ስላንተ የምትጎዳ ከሆነ፣ በመልክህም…
እዉነት ነዉ ይሄ ሁሉ ካደረገች ላንተ ትወድሀለች 💯ጠብቃት በደንብ ያዛት¡¡
✍ መኖርስ ወሎ ነው ..!!!

▪️ ማጋነን አይደለም ወዳጄ እውነትም ነው ፍቅራቸው እና ለሰው ያላቸው ውዴታ ይገዛሀል ሓቂቀን ..!!

▪️ ሄዶ ያያቸውና ትንሽ የተቀመጠባቸው ይመሰክራል ወሎዎች ጋር ሂደህ ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ አትመጣም ሱብሃነሏህ ቃላትም የለኝም ..!!

▪️ አላህ ያቆያችሁ ምን ይባላል ፍቅር እና ውዴታችሁ ያስቀናል ከወሎ ስወጣ እውነት ለመናገር እየከፋኝ ነው ግን ምን ይደረጋል ብላችሁ ነው ግዴታ ሁኖብኝ እንጅ ..!!

▪️አሁንማ አልሀምዱሊላህ ዘመድ አዝማድ ስላሉን እዛ መመላለሳችን አይቀርም አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ክፏችሁን አንስማ ..!!

▪️ ከሚሴ ፤ ኮምቦልቻ ፤ ደሴ ፤ ቦረና ፤ ሓይቅ ፤ ውጫሌ ፤ ውርጌሳ ፤ መርሳ ፤ ወልዲያ ፤ .....

👉 ወሎ እውነትም ገራገር ሰውም ሀገሩም

✍ ኢብኑ ዝናቤ አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ መኖርስ ወሎ ነው ..!!! ▪️ ማጋነን አይደለም ወዳጄ እውነትም ነው ፍቅራቸው እና ለሰው ያላቸው ውዴታ ይገዛሀል ሓቂቀን ..!! ▪️ ሄዶ ያያቸውና ትንሽ የተቀመጠባቸው ይመሰክራል ወሎዎች ጋር ሂደህ ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ አትመጣም ሱብሃነሏህ ቃላትም የለኝም ..!! ▪️ አላህ ያቆያችሁ ምን ይባላል ፍቅር እና ውዴታችሁ ያስቀናል ከወሎ ስወጣ እውነት ለመናገር እየከፋኝ ነው ግን ምን ይደረጋል…
👆👆👆
⇛ወሎ ሲነሳ ደግነት፣ ፍቅር፣ የዋህነት ቀደምው ወደ ሰው ህሌና የሚመጡ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡ ወሎ የፍቅር አምባ ነው፡፡

⇛ወሎ ፍቅር ብቻ አይደለም እምነትም ነው ፡፡ ወሎ ተነግሮ የማያልቅ፣ ተጽፎ የማይጠናቀቅ በፍቅርና በየዋህነት ላይ የታነጸ ሐይማኖት አለው፡፡

⇛ወሎ አማራውና አገው፣አርጎባና ኦሮሞ፣ ራያና ትግሬ በብሔር በአንድነትና በፍቅር የሚኖሩበት፣ በተለያየ ቋንቋ የሚዘምሩት፣ ፍቅር የሚጋሩበት የፍቅር ምድርና ተምሳሌት ነው፡፡የወሎየ የንግግር ዘየ በራሱ ልዩ ኪነ ጥበባዊ ውበትና ስበት አለው፡፡

☞ብቻ ስለ ወሎ ተነግሮ የማያልቅ ተፅፎ የማይጠናቀቅ የ ፍቅር፣ የታሪክ፣ የ ሀይማኖት .... መገኛ ነው።


t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሰዎች በአይናቸው ዝሙት ይሰሩብሻል
【ተጠንቀቂ】
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ፎቶዋችሁ በአደባባይ ሚድያ ላይ የምትለቁ አልፎም ፕሮፋይል የምታደርጉ እህቶች ምን አስባችሁ ነው? ምንስ ትጠቀማላችሁ? ኧረ ግድ የለም አላህን ፍሩ

ውዷ ሙስሊሟ እህቴ እስቲ ቆም ብለሽ አስቢ

✅ ያንቺን ፎቶ አይቶ በመገፋፋት ልበ ደካማና በኢማኑ ያልጠነከረ የሆነ ሰው ወደ ዝሙት ቢሄድ ምን ምትጠቀሚው ነገር አለ❓

✅ ነገ አላህ ፊት ቆመሽ ስትጠየቂስ መልስሽና ምክንያትሽ ምን ይሆን❓

✅ የነዛ የአኢሻ የፋጡማ የሌሎችም ሶሀብያቶች ሀያይ (አይናፋርነት) የት ሄደ❓ ባደባባይ ወንድ እንዲያያቸው እንደ ብቅል በጭራሽ አይሰጡም ነበር።

✅ ዛሬ ላይ ምናልባት ዋው አምሮብሻል በርቺ በማለት ነገም ሌላ አዲስ ፎቶ እንድትልኪላቸው ያበረታቱሽ ወይም ሰብስክራይብ ያደርጉሽ ይሆናል። ነገር ግን ከአላህ ቅጣት ቅንጣትም ታክል አያድኑሽም።

✅ ፎቶሽን ለጥፈሽ ስንቱ ካፊር፣ ስንቱ ሙጅሪም በአይን ዝሙት ይሰራብሻል። ያንችን ፎቶ እያየ በሀራም ስሜቱ ያረካል። ምንኛ ይዘገንናል❗️ አኡዙ ቢላህ

✅ ይህ ስል ሙስሊም ሴት ወንጀል አትሰራም ማለቴ አይደለም። ነገር ግን ሀያእ አላት። ሌላው ቢቀር እንዲህ አይነት ያገጠጠ፣ ማንነቷን የሚያራክስ ስራ ትጠነቀቃለች። ስትመከር ትመከራለች።

✅ ይህ የለጠፍሽው ፎቶ ሳታነሺ በዚሁ ዛሬውኑ ሞት ሊወስድሽ ይችላል። ነገር ግን አስቢው አንቺ ሞተሽም ይህ ፎቶሽን አይተው የተሳሳቱና ወንጀል ላይ የወደቁ ሰዎች ወንጀል ሁሉ ወደ ቀብርሽ ይላካል።

✅ ከዚህ ስራሽ ጀርባ አላማሽስ ምንድ ነው❓መቸም ልሰተር ብዬ ነው እንዳትይኝ❗️በዚህ መልኩ መልክሽ ማርኮት ለትዳር ቢፈልግሽና ቢያገባሽ ይህ መልክሽ እኮ ሁሌም እንዲሁ አይቀጥልም ከትንሽ ቆይታ በኋላ ይጠፋል ከዛ በኋላ ካንቺ ጋር የነበረው ኮንትራት ጨርሷልና ዞር በይ ነው ሚልሽ

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

አላህ ሆይ ከሴቶች ፈተና አንተው ጠብቀን
እህቶቻችንም ቀጥተኛውን መንገድ ምራልን

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1