💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
هدایة المستفید ۱۱
አቡ ዱጃናህ የOnline ቂርአት መድረሳ
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓵

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
" የህይወታችን አጭር ገለፃ"

▼ከአሏህ…
▼ለአሏህ…
▼ወደ አሏህ…

abu mahir
اللهم لك الحمد حتى ترضى ولك الحمد إذا رضيت، ولك الحمد بعد الرضا حمدا كثيرا طيبا مباركا فيه.
⇛ወደ ሶሻል ሚዲያው ስንመላለስ ሥራ የሌለን የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ። ነገር ግን ጉዳዩ እንደዛ አይደለም! ይልቁንስ ጥሩ ሥራ እየሠራን ነው ብለን ስለምናስብ ነው። የኛን ምልከታ፣ የኛን ማስታወሻና አብሽሩ፣ያልፋል የሚሉትን የተስፋ ቃላቶች የሚጠብቁ አሉ ብለን ስለምንገምት ነው።የተገኘውን መድረክና ዕድል እንጠቀምበት ብለን ነው። ዲናችንን ቀለል ባለና ባማረ ሁኔታ ለማስተማር እና ለመማማር ነው።
⇛የኛ አብሽሩ ማለት ለብዙዎች ተስፋ ላለ መቁረጥ ምክኒያት ቢሆን በማለት ነው…በኛ ምክኒያት አንድ ሰው ወደ ቅንኑ መንገድ ቢመራ ከምንዳው እጣ ፍንታ ቢኖረን ብለን ነው።
♻️የዉስጤን የምታውቅ ጌታዬ ሆይ!
ባልሠራበት እንኳን ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘዉን ምንዳ አታሳጣኝ ።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ለጧሊበል ዒልም ቀልቡን የሚሰበስብ፣ እውቀትን በማገኘት ላይ የሚያግዝ፣ እንድሁም የቀራውን ለመቆጣጠር(እንዳይጠፋው የሚያደርግለት) መልካም ከሆነች ሴት ጋር በግዜ ትዳርን እንደመመስረት ጠቃሚ ነገር አላየሁም»
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር ማህበራዊ ሚዲያን ሳይታክት ለማስተማር የሚጠቀም ታታሪ ወንድማችን ነው። በቴሌግራም፣ ትዊተር፣ ፌስቡክ ፣ ... 0ቂዳ፣ ሐዲሥ፣ ኣዳብ፣ ነሕው፣ ሶርፍ፣ ወዘተ. ያስተምራል። በቴሌግራም ቻነሉ በመግባት የምትፈልጓቸውን ኪታቦች እየመረጣችሁ ብትማሩ ኢንሻአላህ ትጠቀማላችሁ። ቻናሉ ይሄውና :-
https://t.me/AbdulsemedMohammed
ጀግና ሴት ለሰዉ ወሬ ቦታ አትሰጥም
ለራሷ ወደፊት የሚጠብቃት ብዙ ህልም አለና!!


✍️
የትኛዉ ላንቺ እንደሚጠቅም አታዉቂምና በአላህ ምርጫ ተደሰች ከድሎት ይልቅ ችግር ላንቺ የተሻለ እና ኸይር ሊሆን ይችላል!!

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
ነፍስያችን በመልካም ነገር ካልጠመድናት በመጥፉ እሷ ትጠምደናለች!!አላህ በመልካም ነገር ላይ ያበርታን!ስንፍና መዘናጋት ከላያችን ላይ ያንሳል ይሄ ነፃ ኢንተርኔት እንጠቀምበት ዘንድ እሱ ይርዳን ሰበብ እንሞክር እኛም!

ሰላም እደሩ¡


✍️