💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ወንድ ማለት በሚስቱ የሚቀና ነዉ።

ወረቢ አንዳድ ዩቱበሮች ሚስቶቻቸዉ ማንም ሲያቅፍቸዉ ሲነካኳቸዉ ዝም አብረዉ ይስቃሉ
ያረቢ የት ገባ ቅናቱ ቱ¡¡

እንኳን ሊያቅፏት የጨርቋ ጫፍ እንዳይነኩ
ኮሽተር ያለ ነዉ ጀግና ወንድ ብሎ ማለት!!

የእለቱ ጥናት ነዉ ሰላም እደሩ!ወንዶች በሚስቶቻችሁ ቅኑ ጂላጂል አትሁኑ ቱ¡¡

✍️
صلاة الجمعة في مسجد الأزهر
أبو ريس محمد بن إمام
صلاة الجمعة في مسجد الأزهر دسي

《يوم الجمعة ٢٩ من شهر جمادى الأولى لعام ١٤٤٤》

🎙 أبو ريس محمد بن إمام

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6950
አላህ ሆይ በሰዎች ነገር በማይመለከተን ላይ ቢዚ ከመሆን አንተ እገዘን በራሳችን ላይቢዚ አድርገን!!

✍️
የተጠናቀቀ ደርስ

📚 የኪታቡ ስም :- አል-ፈዋኪሁል ጀንያህ ዐላ ሙተሚመቲል ኣጁሩሚያህ

የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ዐብደሏህ ቢን አሕመድ አል-ፋኪሂ -ረሒመሁሏህ-

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-

🎶 ከክፍል/001 እስከ ክፍል/152 (እስከ መጨረሻው)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZain/1085
https://t.me/SheikhMuhammedZain/1085
እረ ተዉ ግን አንዳንድ ሸቃሎች የራሳችሁ በየ ሚድያ በቪዶዉ መንቀዋለላችሁ አለብቃ በሎ የአረቦች እቃ ደሞ እንደደህና ነገር ብረት ድስት ጭልፍ...... ይዛችሁ መዉጣት ጀመራችሁ እረ ተዉ ተዉ እባካችሁ!! ትንሺ አይደብራችሁም ቆይ??አላሁመ ሙስተዓን!!

✍️
ላጤ ሴቶች ግን ላጤ መሆናችሁ በሚድያ ባታሳዉቁ እንድሁም ላጤ መሆናችሁ የሚያመላክት ፁሁፍ ፣ፒክቸር፣ ባትጠቀሙ ጥሩ ነዉ። ያዉ ለራሳችሁ ነዉ ጥቅሙ!ማለቴ ትከበራላችሁ ማንም በር አያንኳኳም!!

✍️


t.me/https_Asselefya1
የጥመት አንጃዎች ላይ ረድ ባይደረግ ኖሮ እስከዛሬ ስንት ተበላሽተን ነበር??

ማለቴ በተለይ ኢኽዋኖች?ጣጣ የለቸዉምኮ በሁሉም ነገር ማግራራት ማግራራት የሚሉ።

ሂጃብ፣ኒቃብ፣ጂልባብ ላይ ያላቸዉ አቋም የዘቀጠ ነዉ የፈለጉ ለብሰዉ ሲሄዱ ሴቶቻቸዉ ጣጣ የለባቸዉም ኢማን በልብ የሚሉ።


የሱና ኡስታዞች አላህ ይጠብቅልንና ስንት ቀየሩን ኢኽዋኖች ጋር ችላ ያልናቸዉ ብዙ ነገሮች ቀየሩን አልሀምዱሊላህ !!

በተለይ ፎቶሱሰኛ ነበርን!!እንደዉም በሚድያ እራሱ መዉጣታችን አይቀርም ነበር በቪድዉ አላህ ሲረዳን የሱና ሰዎች ሰበብ አድርጎ አዳነንጂ!!

አሁን ሚድያ ላይ የሚንከረፈፎ ሴቶች የማ ይመስሏችሁል የኢኽዋን ተማሪዎች ናቸዉኮ!
እስከ አሁን የሱና ተማሪ ነኝ የምትል በቪዶወ ሚድያ አላየሁም በራሴ!!የኢኽዋን ተማሪዎች ግን የራሳቸዉ መዉጣት ሳይበቃ የሚሰሩበት ቤት፣ የማፀጃ እቃቸዉ፣ መጥረጊያ፣ መወልወያ ፣እረ ብረት ድስቱ ፣ ጭልፍ
.......ምን ይቀራቸዋል ሁሉም ይዘዉ ሲጃጃሉ የሚዉሉ አላህ ይምራቸዉና! አላህ ከዚህ መጃጃል ይጠብቀን!!


✍️


http://t.me/https_Asselefya1
በታዋቂ ሰዉ ላይ ልባችሁን አታንጠልጥሉ!!
ልባችሁ ሙሉ ለአላማቱ ጌታ ብቻ ላይ አንጠልጥሉ!!


በተለይ የሚድያ ሴቶች ታዋቂ ኡስታዝ+ ወንድሞች ላይ አታንጠልጥሉ ልባችሁን ኋላ መመለሻችሁ የከፍ ነዉ የሚሆን!!
ተጠንቀቁ! ለናንተዉ ብዩ ነዉ ኋላ ስትጎዱ ማየት አልችልምናነዉ።ቀድማችሁተጠንቀቁ ልባችሁ በአላህ ላይ ብቻ አድርጉ!!ከዛ ዉጭ ትከስራላችሁ፣ ትቆጫላችሁ፣ ትናደዳላችሁ.........ሁለየ የቂናችሁ በጨመረ ቁጥር ወደ አላህ በተጠጋችሁ ከጎናችሁ የሚሆነዉ አላህን ብቻ ያዙ!!


✍️
مقطع آخر صفحة من سورة مريم
Super Effect Edited
ልብህን ከቁርአን አርቀሀት ሰላም አይኖራትም!!

ተጋበዙልኝ መልካም ምሺት!

http://t.me/https_Asselefya1
هدایة المستفید ۱۱
አቡ ዱጃናህ የOnline ቂርአት መድረሳ
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓵

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
" የህይወታችን አጭር ገለፃ"

▼ከአሏህ…
▼ለአሏህ…
▼ወደ አሏህ…

abu mahir