💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
አዛን በአቡ ረይስ ሓፊዘሁላህ

ወረባቦ ፉርቃን መስጂድ

https://t.me/durus_abu_reyyis
⇛የቱን ያህል ጉድለት ቢኖርብንም ከመምከር ወደኋላ አንልም።ካልመከርን፣ ካልተመካከርን፣ ካልተዋወስን…ዋጋ የለንም ሰው አንሆንም።

➾አላሂ ኢኽላሱን ይስጠን!


✍️የተወሰዴ
Audio
✅ማራኪ የቁርአን ስጦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖

ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም

https://t.me/https_Asselefya1
✅አንተማ ዉድ ነህ!

ህልምህ እዉን ሆኖ ማየትን እሻለሁ
ጌታችን አዛኝ ነዉ በዚህም አምናለሁ
ዳዕዋ ሰለፍያን ከፍ ታደርጋለህ

ቤተሰብ ዘመድን ከሽርክ ታወጣለህ
ቢድዐን አዋርደህ ተዉሒድ ታስፍፍለህ
ብቻ አንተ በርታ እንጂ ብዙ ትሰራለህ!!

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
🔊ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ደርስ!ሹሩጡ ላኢላ ሀኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!

➧ክፍል ➊
↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8888
t.me/https_Asselefya1/8888

➧ክፍል ❷↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8912
t.me/https_Asselefya1/8912

➧ክፍል ❸
↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8945
t.me/https_Asselefya1/8945

➧ክፍል ❹↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8993
t.me/https_Asselefya1/8993

➧ክፍል ❺↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/9034
t.me/https_Asselefya1/9034

➧ክፍል ❻
↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/9050
t.me/https_Asselefya1/9050

➧ክፍል  ❼↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/9083
t.me/https_Asselefya1/9083

➧ክፍል ❽↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/9107
t.me/https_Asselefya1/9107

➧ክፍል ❾↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/9128
t.me/https_Asselefya1/9128

➧ክፍል ❿↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/9188
t.me/https_Asselefya1/9188

🎙በአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም حفظه الله تعالى
◾️ጓደኛ ወዳለበት ይስባል‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ሸህ አብዱረዛቅ አልበድር አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ

✅ አንድ ሰው (በተውሂድ በሱና) ቀጥ ያለ ጥቡቅና ሷሊህ ሆኖ እናገኘዋለን።
ነገር ግን የጥፋት (የቢድአና የሽርክ) እንዲሁም አመፀኞችን ሲቀላቀልና ጓደኛ ሲያደርጋቸው ልክ እንደነሱ ፋሲቅና ፋጂር ሆኖ ይቀየራል። ይህ አላህ በባሮቹ ላይ ያደረገው ሱና ነው። ነገሩ 【ጓደኛ ይስባል】 እንደሚባለው ነው።

📔: أسباب زيادة الايمان ص٩٨

https://t.me/https_Asselefya1
እሳትን አስጠነቅቃቹሃለሁ!
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
▪አዲስ ሙሃደራ

أنذرتكم النار!

➲እሳትን አስጠነቅቃቹሃለሁ!

🌐ወረባቦ ቢስትማ ፉርቃን መስጂድ


🎙አቡ ረይስ ሙሃመድ ኢብኑ ኢማም

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6890
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6890
➮ኢማን ፍቅር ሰላም መተዛዘን ባለበት ጋብቻ ድህነት በራሱ ፀጋ ነው!!

➮ድህነት የኢማን እጦት እንጂ የብር ማጣት አይደለም!
ደሃ ማለት
አላህ በሰጠው ፀጋ የማይብቃቃ ነው!!


https://t.me/https_Asselefya1
🔊በቢስቲማ ወረባቦ የተደረጉ ሙሓደራዎች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖

⓵➾ጀነት የሚያስገባኝ ከእሳት የሚያርቀኝስራ ንገረኝ!
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6879
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6879

⓶➾ከእሳት አስጠነቅቃችሁ አለሁ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6890
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6890

⓷➾ኢልም ለመፈለግ የሚገፍፉነገሮች!
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6891
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6891

⓸➾ሶላት አሰገገድ ከተክቢር እስከ ተስሊም!
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6892
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6892

🎙በአቡ ረይስ መሓመድ ኢማም حفظه الله تعالى
في_رثاء_الشيخ_المحدث_محمد_بن_علي_آدم_الأثيوبي_|_شعر_:_عبدالإله_…
<unknown>
✅في رثاء الشيخ المحدث محمد بن علي آدم الأثيوبي


🎙 شعر : عبدالإله هوساوي


ለሀገራችን ለታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሓመድ ዓሊ አደም ረሒመሁላህ የተገጠመ.አንጀት የሚበላ ግጥም.................💧

https://t.me/https_Asselefya1
➭የሱና እህቶቼ እዚች ተሰብስበን ብናወጋ ደስ ይል ነበር።🌹ዉሰዱ ስጦታ🌹