💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎آلَمـ👑ـرأةّ آلَصـ👑ـآلَحةّ💎

◉ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉

➪💎መልካም ሚስት ➷ለባሏ ➷መልካምነቷ የቀጠለ ሲሆን የብዙ ➷አመት የደስታው ➷መሰረት ትሆናለች‼️

➪💎ይች ሴት ➷የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲል ➷የተናገሩላት ናት‼️

➪💎ይህች አለም ➷ጊዜያዊ መቆያ ናት‼️ ከውስጧ ➷ምርጡ ነገር አማኝ ➷ሚስት ናት‼️

➪💎ወደሷ ➷ስትመለከት ➷የምትወዳት የሆነች ➷ሚስት‼️

➪💎ትዕዛዝህን ወዲያውኑ ➷የምትፈፅም እና ➷ከሷ በራክ ወቅትም ጊዜም ➷በራሷና ➷በገንዘብህ አንተን ➷የምትጠብቅህ ናት‼️

➪◉ይህንንም አስመልክቶ ➷በአንድ ወቅት ላይ ሙሀጅሮች የአላህ ➷መልእክተኛን ﷺ ምን አይነት ➷ሀብት መፈለግ ➷እንዳለባቸው በጠየቋቸው ➷ወቅት ጊዜ ➷እንዲህ በማለት መልሰውላቸዋል‼️

◉አንደኛችሁ ➷እነዚህንይፈለግ◉

➪◉አላህን የሚያስታውስበት ምላስ‼️

➪◉አላህን አመስጋኝ ➷ልብ እና
➷በመጭው አለም ጉዳዩ እሱን ➷የምታግዘው አማኝ ➷ሚስት‼️

((ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ للألباني ﺭﻗﻢ: 5355))

➪💎ምናልባት ላንተ ➷ይህች መልካም እንስት ፍቅርና ➷መዋደድን ቁርአን ➷እንደሚለው ትሰጥህ ይሆናል‼️

➪💎ነገር ግን ካንተ ➷መለየቷ ከሞት በበለጠ ህመሟ ነው‼️

➪💎ከዚያም አልፎ ➷ገንዘቧን ሁሉ ➷ነገሯን ከማጣቷ በላይ ➷ያንተ ማጣት ለሷ ➷ስቃይ ነው‼️

➪💎ምርጥ ➷ሚስት ማለት ➷እሷ ናት‼️

#ምንጭ
📚((ﻣﺠﻤﻮﻉ ﺍﻟﻔﺘﺎﻭﻯ 35 / 299 ))

🎀 آلَنـ👑ـســآء آلَســلَفــ👑يــآت🎀
➠📱 ዘይነብ እሙ አብዱረህማን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅ አላህ በሰጠህ ላይ ብቻ ተብቃቃ አመስግንም ✅

【لا تنظر في رزق غيرك حتى لا يصيبك الحزن والهم احمد الله على ما أنت فيه وانظر إلى من هو أقل منك】

♻️ ሀዘንና ጭንቅ እንዳይደርስብህ ዘንድ አላህ ለሌሎች የሰጣቸውን ሲሳይ አትመልከት። አላህ ላንተ በሰጠህና አሁን ባለህበት ሁኔታ አላህን አመስግን። ካንተ በታች ያሉ ሰዎችን ተመልከት።
አርበዒን ሐዲሥ ቁጥር 12
Ibnu Munewor
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
~~~~

~ የኪታቡ ስም:– አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 12
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የኑህ ታሪክ
Mishary
ሱረቱ ሁድ ላይ ያለው የነብየላህ ኑህ ታሪክ የተቀራበት የቁርአን ድምፅ ፋይል ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
حکمة تسما ام عبدالرحمن:
🌱 የድብርት የጭንቀት መድሀኒት🌱

🎙◉አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ((ሀፊዘሁላህ))◉

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ክፍል 3
Ibnu Munewor
— ኪታቡ:– "ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ"
— ሳምንታዊ ደርስ
— ክፍል:— #ሶስት
— የኪታቡ pdf በዚህ ይገኛል:– https://t.me/IbnuMunewor/1690
❌❌❌❌ክሪስማስ❌❌❌❌

✅وﻧﺺ اﻹﻣﺎﻡ ﺃﺣﻤﺪ ﻋﻠﻰ ﺃﻧﻪ ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﺷﻬﻮﺩ ﺃﻋﻴﺎﺩ اﻟﻴﻬﻮﺩ ﻭاﻟﻨﺼﺎﺭﻯ ﻭاﺣﺘﺞ ﺑﻘﻮﻝ اﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ:
【وَٱلَّذِينَ لَا يَشْهَدُونَ ٱلزُّورَ وَإِذَا مَرُّوا۟ بِٱللَّغْوِ مَرُّوا۟ كِرَامًا】(سورة النور 72)

♻️👇የአይሁዳዎችና የነሷራዎችን አመት በአል ማክበርም ሆነ መሄድ እንደማይቻል ኢማሙ አህመድ በዚህ የቁርአን አንቀፅ መረጃ አቅርቧል።

【እነዚያም እብለትን የማይመሰክሩ፤ በውድቅ ቃልም (ተናጋሪ አጠገብ) ባለፉ ጊዜ የከበሩ ኾነው የሚያልፉት ናቸው፡፡】(ሱረቱ ኑር 72)
📚مجموع الفتاوى لابن تيمية (٣٢٥/٢٥)
✅ ከማይጠቅምህ ወዳጅ ብቸኝነትህ ጌጥ ነው ✅

📌قال مالك بن دينار ﮼رحمه ﮼الله ﮼تعالى:
🔺ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

【كل أخ وجليس وصاحب لا تستفيد منه خيراً في أمر دينك: فَفر منه】
♻️ማንኛውም ወንድም፣ አቀማማጭም ሆነ ጓደኛ 【በዲንህ ጉዳይ ላይ የማይጠቅምህ ከሆነ ከሱ ሽሽ (ራቅ)】
📚 موسوعة ابن أبي الدنيا 533/6
Audio
🔺ሶብር ያለው ትልቅ ደረጃ
🔺በሙሲባ ጊዜ የሰዎች አቋም

🎙 አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
♻️👇 ወንዶችን ከመፈተንና በወንዶች ከመፈተን ለመዳን ከፈለግሽ ኒቃብሽን አደራ‼️

🔺ኒቃብ ለሴቶች ያለው ጥቅም
🔺ሴቶች በኒቃብ የታዘዙባቸው ምክንያቶች ተዳሰውበታል
👂👂👂👂👂👂👂👂

《ክፍል 0⃣1⃣》

🎙 አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﷽:﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾


🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በርሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢ገራሚ የፊቅህ መስአላ
=================
🔺‏لو مات زو؏ عن زوجته الحامل ثم و؜ؚت الحمل قبل أن يغسل فهل لها تغسيله؟
⭕️ጥያቄ❓
========
✅አንድ ባል ሚስቱን እርጉዝ ሆና ልትወልድ በተቃረበችበት ጊዜ ቢሞትና ሬሳው ከመታጠቡ በፊት ወዲያው ብትወልድ ይህን የባሏ ጀናዛ ማጠብ ትችላለችን⁉️

♻️ليس لها ذلك، لأنها بانت منه حيث إنها انقضت عدتها قبل أن يغسل فصارت أجنبية منه.
⭕️መልስ
✅ ማጥብ አትችልም። ምክንያቱም ከሱ ተለይታለች። እንዲሁም መውለዷን ተከትሎ ከመታጠቡ በፊት ኢዳዋ አልቋልና። ስለዚህ ለሱ አጅነብይ ትሆናለች ማለት ነው።
📗العلامة ابن عثيمين .
[ الشرح الممتع ج ٥ ص ٢٦٨ ]
💢ይህ እውቀት የግል ንብረትህ አይደለምና ያወቅከውን ነገር ይብዛም ይነስ ለሌሎች አስተላልፍ።
==================================
📩قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
⭕️ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

⭕️"ليس المقصود من العلم اختزانه في الصدور فهذا العلم ليس لك وحدك، فمن حصل على شيء من العلم الشرعي فإنه ينشره ويبينه للناس".
✅ይህ የሸሪአ እውቀት አላማው ካወቅክና ከተረዳህ በኋላ በልብህ አጭቀህ አምቀህ ማስቀመጥ አይደለም። ይህ እውቀት አንተ ብቻ ገድበህ የምትጠቀመው አይደለም። በዚህም መሰረት ከሸሪአዊ እውቀት የሆነን ነገር ያገኘ ሰው ሊያሰራጨውና ለሰዎች ሊበትነው
📩محاضرة: «وصايا وتوجيهات» 18-01-1441هـ
✅ ውዷ ባለቤትህ ልታበላት፣ ልታጠጣትና ልታስጌጣት ከምትጓጓው በላይ የዲን እውቀት እንድትማርና እንድትቀስም ልትጓጓላት ይገባል።
===================================

📌قَال عَمرُو ابنُ قَيسٍ -رَحمَهُ اللهُ-:
♻️አምር ኢብን ቀይስ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

💢إنَّ المَرأةَ لَتُخاصِمُ زَوجَهَا يَوم القِيامَة عِندَ اللهِ، فَتقُولُ: إنّهُ كانَ لا يُؤدِّبُنِي وَلا يُعلِّمُني شَيئًا، كَانَ يأْتِينِي بِخُبزِ السُّوق

✅ አንድ ሚስት የውመል ቂያማ ባሏን አላህ ዘንድ ትሞግተዋለች። እንዲህም በማለት ትከሰዋለች።
🔺አደብ አያስይዘኝም ነበር
🔺ስለዲኔ ምንም አያስተምረኝም ነበር
♻️ነገር ግን ብቻ ከሱቅ ዳቦ እያመጣ ሲመግበኝ ነበር ትላለች።
📓 تَفسِيرُ السَّمعانِي (٤٧٥/٥)
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru