💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሴቶች አለባበስ ገፅታ !!
Abu Useymin
➡️ሙሐደራ ቁጥር ⓷⓽
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

✅የሴቶች አለባበስ ገፀታ!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk
⇛እኔን ባይመለከትም…ይሄ ጫማ ግን በግዜው የሴቶች መዘነጫ እንደነበር አስታውሳለሁ¡ በዚህ ያልዘነጠች ሴት የለችም ማለት ይከብደኛል¡ ሀሀ
t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌧በሁለት "ኹፍ" ላይ እንደት ማበስ እንዳለብን የሚያሳይ ምስል።
<==============>
⇛ግዜው ብርድ ነው። ከ ብርድ ጋር የተያያዙ አሕካሞችን ማወቅ ደሞ ብልህነት ነው። ከ ብርድ ጋር የተያያዙ ብዙ ሸሪዓዊ ነጥቦች ቢኖሩም ከነሱ ውስጥ«በ ኹፍ ላይ ማበስ» ይገኝበታል።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
AudioLab
✅አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

የአለም ምርጥ ሴቶችየተዳሰሱ ነጥቦች
እነማናቸው ምን ሰሩ ምን አሳለፉ


➰የመሬም ታሪክ!
➰የአሲያ ታሪክ!
➰የዓኢሻ ታሪክ የሌሎችም ምርጥ ሴቶች ታሪክ ተዳሷል!!

ዛሬ ሴቶች ያሉበት አህዋል በትንሹ ተዳሶል

ፈገግታን የተላበሰ ሙሀደራ ነው
ሁሉም ሴት ሣያዳምጥ እዳያልፈው

🎙በወንድማችሁ አቡ ሀሣን አልይ

t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
AudioLab
ሁልሺም ሴት ስሚ በደንብ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን!!

ሀቂቃ ገሳጭ የሆነ መሐደራ ነዉ።
♻️የመውደቃችን ሰበቡ እኛው ነን!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ይህች ኡማ ኢማናቸው በንግግርም በተግባርም እውነተኛ ሰዎች በነበሩባት ጊዜ የበላይ ነበረች። እንኳን ሚደፍራት ቀና ብሎ ሚያያት አነበረም። በአንድነት ገመድ በሀቅ በመተሳሰር የተቆራኙ አንድ ህዝብ ነበሩ። እራሳቸው ተከብረው ዲኑንም አስከብረው ለዲኑ

➾አጥንታቸው ከስክሰው
➾ደማቸው አፍሰው
➾ከሀገራቸው ተባረው
➾በታዘዙት ላይ ቀጥ ብለው
➾ከተከለከሉት ርቀው
➾እውነተኛውን እስልምና በተግባር አሳይተው ወደ ማይቀረው አለም አሔራ ሄዱ።


✅ ዛሬ ግን ኢማናቸው ንግግርና ክርክር ብቻ የሆኑ ሰዎች በበዙ ጊዜ አልፎም!

➴የመልእክተኛውን ሱና በፈረንጅ እስታይልና ፋሽን ሲቀይሩ!!
➴ሀቅን ትተው ወደ ባጢል በተዘነበሉ ጊዜ!
➴ከኢልም ርቀው በጅህልና በተሞሉ ጊዜ
➴የተከለከሉትን ክልከላ እየተዳፈሩ አላህን ባስቆጡ ጊዜ!
➴ሱናን ትተው ወደ ቢድአ በተዘነበሉ ጊዜ
➴ተውሂድን ችላ ብለው ወደ ሽርክ ባዘነበሉ ጊዜ
➴አንዱን ሌላኛውን ጠላት አድርጎ ማየት በጀመረ ጊዜ!

♻️ የበታች ሆኑ። ማንም እንደፈለገ
ይጫወትባቸዋል ። ከዛ ሀያልነት ባንዴ ወደቁ። እንዲሁም ተበታተኑ። የካፊር መሳቂያና መሳለቂያ ሆኑ።


نسأل الله السلامة والعافية

✍ኢብኑ ኸይሩ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
‏{وَمَا يُلَقَّاهَآ إلَّا ٱلَّذِينَ صَبَرُواْ وَمَا يُلَقَّاهَآ
إلَّا ذُو حَظٍّ عَظِيمٍۢ} [فُصِّلت: ٣٥]

قال ابن عطية الأندلسي -رحمه اللّٰه-:

مدحٌ بليغٌ للصّبر، وذلك بَيِّنٌ للمُتأَمِّلِ،
لأنّ الصّبْرَ للطّاعات، وعن الشّهوات
جامعٌ لخِصال الخير كُلِّها.

المُحَرَّرُ الوجيز (١٦/٥)
.

سبحانك اللهم وبحمدك أشهد أن لا إله إلا أنت أستغفرك وأتوب إليك

.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ በማለዳ ወደ ኸይር ነገር ልጋብዛችሁ!

ፈገግ እያላችሁ ብዙ የምተጠቀሙበት ቻናል
ጋበዝኳችሁ ተቀላቀሉ ኢንሻ አላህ ብዙ ቁም ነገር ታገኙበታላችሁ!
ታድያ ለራሳችሁ ገብታችሁ ቁጭ ማፊ¡ በዙሪያችሁ ያሉ ጋብዟቸዉ ማለቴ ሸር አድርጉት ሁሉም ይጠቀም ዘንድ!

✍️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛ሰው ማጣትን በደንብ በደንብ አድርገህ ልመደው፤ሰው ሲለይህ አልያም ሲርቅህ ከፈጠረህ አምላክ የተቆራረጥክ ይመስል
ተከዳሁኝ ተጎዳሁኝ እያልክ ደጋግመህ አታለቃቅስ፤ ብቻህን ከራስህ ጋር ሆነህም ከሰው ጋር እንዳለህ አስብ። አንዳንዴ እንዲህ በል«ሰው ብቻውን ወደዚህች ምድር መጣ።
ብቻውንም ይህችን ምድር ይሰናበታል።
ብቻውን ቢኖር ታዲያ ምኑ ይገርማል!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛አንዳንዴ… ወደ አላህ የምናደርገው ጉዞ መነሻው ዉርደታችንና ዉድቀታችን ሊሆን ይችላል፡፡
⇛ አንዳንዴ…የምንቀርበው ሰው ክፉኛ ስለሰደበን፣ የቁርጥ ቀን ጓደኛችን ባልጠበቅነው መልኩ ስላሳፈረን፣ የልብ ነው ያልነው ወንድማችን ገሸሽ ስላረገን፣ ለትዳር ያሰብነው ሰው ስለከዳን፣ የምናከብረው ወዳጅ ስላዋረደን፣ መጠጊያ ዘመዳችን ስላራቀን … እነኚህ ሁሉ ሳይታሰብ ይበልጥ ወደ አላህ እንድንቀርብ ያደረጉን አጋጣሚዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
⇛አንዳንዴ… ከሰው ልጅ በደረሰብን ግፍና በደል ምክንያት በሙሉ ልብ ወደ አላህ የተመለስንባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው፡፡ አላህ ወደራሱ ሲጠራህ ምክንያት ይፈልግልሃል።አንዳንዴ……
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
➲በአንዳንድ የሰለፊያ ተከታዮች ጥፋት ምክኒያት የሰለፊያ መንገድን አትጥላ!! የሰለፊያ መንገድ(ከስህተት) ጥብቅ ነው ሰለፍዮች ግን ጥብቅ አይደሉም!!

➩ብዙዎቻችን ሰለፍዮች ነን እንላለን ተግባራችን ግን ሰዎችን ከሰለፍያ እያረቀ ነው። ምናለ ሰወችን ወደ ሰለፍያ መጥራት ቢያቅተን የመራቃቸው ሰበብ ባንሆን?! አላህ መገናዘቡን ይስጠን!
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ለመጋባት የተጫጩ ጥንዶች፣ በመካከላቸው ምቀኛ እንዳይገባ መተጫጨታቸውን ሚስጥራዊ ማድረግ ይወደዳል!።
شرح مختصر خليل (١٦٧/٣)
t.me/abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ለመጋባት የተጫጩ ጥንዶች፣ በመካከላቸው ምቀኛ እንዳይገባ መተጫጨታቸውን ሚስጥራዊ ማድረግ ይወደዳል!። شرح مختصر خليل (١٦٧/٣) t.me/abdu_rheman_aman
"ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም'ና የአንቺ ትዳር መያዝሽ ጓደኛሽን ሊያበሳጫት፣ ሊያብሰለስላት ይችለል። አሏህ ካዘነላቸው እህቶች ውጭ ብዙ ሴቶች በምቀኝነት በሽታ የተለከፉ ናቸው። እኔ ሳላገባ እንዴት እርሷ ታገባለች!?። በምን በልጣኝ ነው? እያሉ እራሳቸውን ከእህታቸው ጋር ያወዳድሩና የምቀኝነት ደዌ ይፀናወታቸዋል። "እሷን ፍታትና እኔጋር እንጋባ የሚሉም አይጠፉም። "ቅና ያለው በአባቱ ከረባት ይቀናል'ና እስክትጋቡ ድረስ ማን እንዳጨሽ፣ ማንን እንዳጨክ አለመናገራቹህ አስተዋይነት ነው!።
« ليس من أخلاق السلف أن نعاتب أحدًا لأنه أخفى خُطوبته وأمر زواجه حتى يعلنه بنفسه بالوليمة ؛ وهَذا ما كان يفعله المسلمون قديمًا ، وأمرُ النكاح يُستعان على نُجحه بالكتمان ».

ያጨው ግለሰብ  ማግባቱን ድግስ ደግሶ እስካላሳወቀን ድረስ ‹ማን ናት ያጨካት› እያሉ መፈላፈል የሰለፎች ስነ-ምግባር አይደለም። ‹የሰዎን ሚሥጥር ተፈላፍሉ ማውጣትን ቀደምት ሙስሊሞች አየተገብሩትም ነበር። የኒካህ ጉዳይ በሚስጥር በመወያየት ቢሆን ይመከራል!።
الإفصاح عن معاني الصحاح (١/٧٧)

"ውስጥ ውስጡን ድመትም አውሬ ነችና ላገኛቹሁት ሰው ሁላ እከሊትን ላገባት ነው። እከሌ ሊያገባኝ ጠይቆኛል እያላቹህ ማውራት ተገቢ አይደለም። አሏህ የፈቀደ ዕለት በድግስ አሳውቋቸው!።

✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
አንዳድ ሴቶች ኡስታዝን +ወንድምን የቻናል የግሩፕ ባለቤትን ለመሳደብ እና አዛ ለማድረግ ምን ያክል እንደሚሮጡ እያየሁ ነዉ።

አንዳድ ቦታ አድሚን ሁኜ አይቸዉ ነዉ ደሞ አድሚን ስለሆነ ብቻ ኡስታዙ ነዉ በማለት
በዉስጥ መጥተዉ አዛ ያደርጉኛልኮ እ
ይሄንኑ ብዩ አካዉንቴ በስሜ ከፈትኩኝ አሁንም
አልተዉ ወይስ ማንበብ አይችሉም ወይስ እየገረሙኝ ነዉ??
እረ ሴቶች ምነካችሁ ኡስታዝ ለመሳደብና አዛ ለማድረግ የምሮጡት ለምንድነዉ
ቁጭ ብላችሁ አቀሩም ወይ ከዛ ከዚህ ከመሮጥ
ሱብሃነክ ስንት ሰዉ ዓለ በረቢ እነሱ ለሚፀፉት እኔ ጨንቆኝ ኡስታዝ አይደለሁም ተሳስታችሁል ብየ ብሎክ ሆ ብዙ ከማዉራታቸዉ ብዬ እ!?

እና በግል ስንገባ ቢያንስ ሴት ነዉ ወንድ ብለን
አይተን ይሁን አድሚን ስለሆነ ኡስታዙ ነዉ ብሎ አፍ መክፈት ጥሩ አይደለም።ደሞ የሴት አደብ አይደለም ስድብ እና ዓዛ ማድረግ!!እንቆጠብ!!

✍️