💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሱና እህታቸዉ ጉዳይ ጉዳይ ነዉ ብለዉ ጧት ማታ እሷን በማገዝ ደፍ ቀና የሚሉ የሱና ወንድሞች ለአላህ እዝነት በነሱ ላይ ይሁን!!

✍️
የስነ-መግባር ምጥቀት
በኑረዲን አል አረቢ
✅አዲሥ_ሙሓደራ
➭➭➭➭➭➭➭

        
◎ርዕስ

˝مكارم الأخلاق“

❞የመልካም ስነ መግባር ምጥቀት❝!!

🕌 በአቀስታ ትልቁ መስጂድ ከተደረገው የተጨመረበት......!!!


🎙በኑረዲን አል-አረቢ
حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ደሮ እናቶቻችን በዚህ እየፈጩ ነበር ያሳደጉን። ለነገሩ ያሁን ልጆች አታውቁትም¡¡
ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ ተከታታይ ፁሁፍ

ከክፍል 21 እስከ 40 እየገባችሁ አንብቡ✍️


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman/11676
t.me/abuUseyminabdurehman/11676
➭ሐዘን እና ትካዜ በቃ ሙሉ ፁሁፍ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➾ ክፍል ⓵↓↓
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12532
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12532

➾ክፍል ⓶↓↓

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12555
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12555

➾ክፍል ⓷↓↓
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12569
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12569

➾ክፍል ⓸↓↓
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12583
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12583

➾ክፍል ⓹↓↓
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12586
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12586

➾ክፍል ⓺የመጨረሻ↓↓
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12597
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/12597

(قناة أبي هبة الله الأثري الحبشي حسين إسماعيل)
ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 09
በኡስታዝ አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም
🔄አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱

📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!

➰ክፍል  á‹˜áŒ áŠ

📋የኪታብ pdf↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8886

🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙

🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ!

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በጣም የምትወዷቸዉ ሰዎች ሀገራቸዉ ሲጠራ
ደስ አይላችሁም እኔማ ናፍቆቱ ይጨምርብኛል!


በየ ክልሉ ያላችሁ የሱና እህቶቼ አላህ ይጠብቅልኝ
የኔ እንቁ እህቶች እወዳችሁ አለሁ🌹🌹🌹

ይሄ ልል ያነሳሳኝ ወረባቦ የምወዳት እህት አለችኝ 👑ኡሙ ዑመር👑 የሷ ተፀኖ በሂወቴ ዉስጥ ትልቅ ቦታ ዓለ!የኔ እንቁ እህት አላህ ይጠብቅሺ ዑመሬም አላህ ያሳድገዉ!

✍️
የሴቶች አለባበስ ገፅታ !!
Abu Useymin
➡️ሙሐደራ ቁጥር ⓷⓽
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

✅የሴቶች አለባበስ ገፀታ!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk
⇛እኔን ባይመለከትም…ይሄ ጫማ ግን በግዜው የሴቶች መዘነጫ እንደነበር አስታውሳለሁ¡ በዚህ ያልዘነጠች ሴት የለችም ማለት ይከብደኛል¡ ሀሀ
t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌧በሁለት "ኹፍ" ላይ እንደት ማበስ እንዳለብን የሚያሳይ ምስል።
<==============>
⇛ግዜው ብርድ ነው። ከ ብርድ ጋር የተያያዙ አሕካሞችን ማወቅ ደሞ ብልህነት ነው። ከ ብርድ ጋር የተያያዙ ብዙ ሸሪዓዊ ነጥቦች ቢኖሩም ከነሱ ውስጥ«በ ኹፍ ላይ ማበስ» ይገኝበታል።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
AudioLab
✅አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

የአለም ምርጥ ሴቶችየተዳሰሱ ነጥቦች
እነማናቸው ምን ሰሩ ምን አሳለፉ


➰የመሬም ታሪክ!
➰የአሲያ ታሪክ!
➰የዓኢሻ ታሪክ የሌሎችም ምርጥ ሴቶች ታሪክ ተዳሷል!!

ዛሬ ሴቶች ያሉበት አህዋል በትንሹ ተዳሶል

ፈገግታን የተላበሰ ሙሀደራ ነው
ሁሉም ሴት ሣያዳምጥ እዳያልፈው

🎙በወንድማችሁ አቡ ሀሣን አልይ

t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
AudioLab
ሁልሺም ሴት ስሚ በደንብ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን!!

ሀቂቃ ገሳጭ የሆነ መሐደራ ነዉ።
♻️የመውደቃችን ሰበቡ እኛው ነን!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ይህች ኡማ ኢማናቸው በንግግርም በተግባርም እውነተኛ ሰዎች በነበሩባት ጊዜ የበላይ ነበረች። እንኳን ሚደፍራት ቀና ብሎ ሚያያት አነበረም። በአንድነት ገመድ በሀቅ በመተሳሰር የተቆራኙ አንድ ህዝብ ነበሩ። እራሳቸው ተከብረው ዲኑንም አስከብረው ለዲኑ

➾አጥንታቸው ከስክሰው
➾ደማቸው አፍሰው
➾ከሀገራቸው ተባረው
➾በታዘዙት ላይ ቀጥ ብለው
➾ከተከለከሉት ርቀው
➾እውነተኛውን እስልምና በተግባር አሳይተው ወደ ማይቀረው አለም አሔራ ሄዱ።


✅ ዛሬ ግን ኢማናቸው ንግግርና ክርክር ብቻ የሆኑ ሰዎች በበዙ ጊዜ አልፎም!

➴የመልእክተኛውን ሱና በፈረንጅ እስታይልና ፋሽን ሲቀይሩ!!
➴ሀቅን ትተው ወደ ባጢል በተዘነበሉ ጊዜ!
➴ከኢልም ርቀው በጅህልና በተሞሉ ጊዜ
➴የተከለከሉትን ክልከላ እየተዳፈሩ አላህን ባስቆጡ ጊዜ!
➴ሱናን ትተው ወደ ቢድአ በተዘነበሉ ጊዜ
➴ተውሂድን ችላ ብለው ወደ ሽርክ ባዘነበሉ ጊዜ
➴አንዱን ሌላኛውን ጠላት አድርጎ ማየት በጀመረ ጊዜ!

♻️ የበታች ሆኑ። ማንም እንደፈለገ
ይጫወትባቸዋል ። ከዛ ሀያልነት ባንዴ ወደቁ። እንዲሁም ተበታተኑ። የካፊር መሳቂያና መሳለቂያ ሆኑ።


نسأل الله السلامة والعافية

✍ኢብኑ ኸይሩ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
‏{وَمَا يُلَقَّاهَآ إلَّا ٱلَّذِينَ صَبَرُواْ وَمَا يُلَقَّاهَآ
إلَّا ذُو حَظٍّ عَظِيمٍۢ} [فُصِّلت: ٣٥]

قال ابن عطية الأندلسي -رحمه اللّٰه-:

مدحٌ بليغٌ للصّبر، وذلك بَيِّنٌ للمُتأَمِّلِ،
لأنّ الصّبْرَ للطّاعات، وعن الشّهوات
جامعٌ لخِصال الخير كُلِّها.

المُحَرَّرُ الوجيز (١٦/٥)
.

سبحانك اللهم وبحمدك أشهد أن لا إله إلا أنت أستغفرك وأتوب إليك

.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ በማለዳ ወደ ኸይር ነገር ልጋብዛችሁ!

ፈገግ እያላችሁ ብዙ የምተጠቀሙበት ቻናል
ጋበዝኳችሁ ተቀላቀሉ ኢንሻ አላህ ብዙ ቁም ነገር ታገኙበታላችሁ!
ታድያ ለራሳችሁ ገብታችሁ ቁጭ ማፊ¡ በዙሪያችሁ ያሉ ጋብዟቸዉ ማለቴ ሸር አድርጉት ሁሉም ይጠቀም ዘንድ!

✍️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan