💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ወንድማማችነት አስፈላጊነቱ
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
➡አድስ~ ሙሓደራህ
 âž–âž–âž–âž–âž–âž–âž–


➰ወንድማማችነት አስፈላጊነቱ !!

በደቡብ ወሎ በከላላ ከተማ በቶፊቅ መስጊድ የተደረገ
!!

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/kelelaqiratcenter
t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድሜ ስለመጪው ህይወትህ ርዝቅህ ለምን ትፈራለህ?

አንቺስ ውድ እህቴ ምን ያስፈራሻል ለምን ትፈሪያለሽ??

ርዝቃችን በጌታችን አሏህ እጅ ስር አይደለምን? ስለምን እንፈራለን?
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ተጋበዙ ከቁርአን ጋር እንኑር!!

ልብህ ከቁረአን ከራቀች ምንም ሰላም የላት!!
ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 07
በኡስታዝ አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም
🔄አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱

📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!

➰ክፍል  áˆ°á‰Łá‰ľ

📋የኪታብ pdf↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8886

🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙

🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ!

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ላሚየቱ ኢብኑ ተይሚያ........


قناة عبدالرحمن أبي عثيمين➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
አንዳዴ በኛ መጥፉ ስነ ምግባር በዙሪያችን ያሉ ጥሩ ሰዎች አብረን እናስጠቃለን!! እና ቢያንስ ለመጥፉ ነገር ምሳሌ ከመሆን እራሳችንን እናስተካክል!!

✍️
Audio
➧ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ


🎙 القارئ عبدالمجيد الجنيدل


https://t.me/https_Asselefya1
ብዙ ሰሪ እንጂ ብዙ ተናጋሪ አትሁኚ!!

✍️
በጣም ቆንጆ ሴትን ለትዳር አትምረጥ። ለዲንህም ለዱንያህም ፈተና ትሆንብሃለችና ይላልኮ መጽሀፉ።

ስለዚህ ላንተ የምትሆን፣ ሌላን የማታስመኝ መካከለኛ ቁንጅና ያላትን ሴት ምረጥ።
ደግሞ የሴት መልክ የሚያሳስብህ እስከምታገባት እንጅ ከዚያ በኋላ ከአካላዊ ዉበትዋ ይልቅ ውስጣዊዉ ዉበትዋ ነው የሚገዛህ።

ይህ የኢማሙ አህመድ رحمه الله ምክርም ነበር።

📑Copy
✅ የመልካም ስነምግባር ምጥቀት!!

➷የፀባይ (የአህላቅ)መሠረቶች ዋና ዋናዎቹ አራት ነገሮች ናቸዉ።

⓵ሂክማ (ጥበብ)ነገራቶችን በሂክማ በጥበብ መግለፅ

⓶ጀግንነት ሀቅን ነገር ሳይፈሩ መናገር ባለባቸዉ ንግግር ልክ መናገር

➂ጥቡቅነት (የትነህ ስትባል እዚህ ነኝ ለማለት እምታፍርበት ቦታ ላይ አትቀመጥ እንደሚባለዉ!! ጥቡቅ መሆን አለብን። ጥቡቆች እሚገኙበት ቦታ እንጅ መገኘት የለብንም።

➃ፍትሀዉነት ለማንም ቢሆን ለጥላቶቻችንም ቢሆን ሀቅን ነገር በፍትህ እዉነቷን ብቻ መናገር በዉሸት እሠዎች ላይ መፍረድ ከባድ አደጋ ነዉ።እነዚህ አራት መሠረቶች የአህላቅ ዋና ዋና ነገሮች ናቸዉ። እንተግብራቸዉ።

✍ቢንት ሰኢድ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ወንድ ከምትወደዉ ይልቅ የሚወዳትን ለትዳር እንደሚፈልግ በተደጋጋሚ እየተነገረ እየተመከረ!
አልመከር ያሉ ሴቶች ጤናቸዉ ያሰጋል!! አላሁመ ሙስተዓን!!

ሲቀጥል በቀዷ ቀደር የሚያምን ሰዉ ጨዋ ነዉ። ነገሩ ሁሉ ወደ ጌታዉ የሚያስጠጋ ሚስጥሩ ለአላህ የሚነግር እንጂ ያለፈ ታሪክ /ለሰዉ/ለሚድያ አያወጣም!!


ሰዎች ሁሉ ተሳሳች ናቸዉ ከተሳሳቾች በላጮቹ ከስህተታቸዉ ተመላሾች ናቸዉ።ነብዩ ሙሓመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም!

ሰለፍያ ነን የምንል ሴቶች አደብ ስርዓት ሊኖረን ይገባል!!እንደፈለግን ልንዝረከረክ አይገባም።

✍️
ፏ! በል ሐቢቢ‼
<=======>
⇛አንዳንድ ሰዎች…ወደ ዲኑ እና ወደ ሱናው ቀረብ ያለ ሰው አሪፍ ሲለብስ፣ብራንድ ጫማዎችም ሆነ አልባሳቶችን ሲጠቀም ከተመለከተ… «ወይ ሊያገባ ነው ወይ ደግሞ ሰሞኑን ያገኘው ነገር አለ» የሚሉት ነገር ተዓጁበኛለች…!!

⇛እኔ የምለው የዲን ሰዎች ከዚህች ዓለም መልካም ነገር ምንም ድርሻ የላቸውም ያለ ማነው? … ቂርኣት እንጂ ዱንያዊ ሕይወት የማይመለከታቸው ይመስላቸዋል፣ ኪታብ እንጂ መፅሐፍ ማንበብ፣ ሳይንስም ሆነ ዓለማዊ ጉዳዮች ዉስጥ መግባት እንደሌለባቸው አድርገው ያስባሉ፡፡

☞ወዳጄ ከሱና ሳልወጣ እኔነቴን የሚያስወቅስ አልባሳት ሳልለብስ ፏ… ዘነጥ ለማለት እና ለማማር እለብሳለሁ።እንደ ሙስዐብ ከሩቅ ባላውድም፤ እንደ ኢማም ማሊክ ባልሽቀረቀርም …አለ አይደል አልፎ አልፎ ከስንት አንድ ቀን ለየት እላለሁ፡፡ እንዲህ ማድረጉ ከዚህም ከዚያም የማጣቀስ ንፍቅና አይደለም፡፡ ብቻ ጀለብያህን አትጎትት፣ ሲሪህንም አታጣብቅ!!ዱንያን ብንውልባት እንጂ አናድርባትም ወዳጄ፡፡ እስከዚያው ፏ እንላለን!

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ፏ! በል ሐቢቢ‼ <=======> ⇛አንዳንድ ሰዎች…ወደ ዲኑ እና ወደ ሱናው ቀረብ ያለ ሰው አሪፍ ሲለብስ፣ብራንድ ጫማዎችም ሆነ አልባሳቶችን ሲጠቀም ከተመለከተ… «ወይ ሊያገባ ነው ወይ ደግሞ ሰሞኑን ያገኘው ነገር አለ» የሚሉት ነገር ተዓጁበኛለች…!! ⇛እኔ የምለው የዲን ሰዎች ከዚህች ዓለም መልካም ነገር ምንም ድርሻ የላቸውም ያለ ማነው? … ቂርኣት እንጂ ዱንያዊ ሕይወት የማይመለከታቸው ይመስላቸዋል፣…
⇛እህቴ አንችም ብትሆኚ…ዱንያ ላይ አንዴ ብቻ ነው የምትኖሪው ባለሽ ነገር ፏ በይ ኒቃብ ነው የለበስኩት ማንም አያየኝም ብለሽ አንድ ኒቃብ ብቻ አትቀጥቅጪ ራስሽን አትጣይ።ካለሽ ቀየር አድርጊ፤ከሌለሽ ያለሽን በፅዳት ልበሸው!

☞ትዝብቱም ሆነ አድናቆቱ ከቤት ነውና ሚጀምረው ቤት ውስጥ ነው፣ግቢ ውስጥ ነው ያለሁትም ብለሽ የእብዶችን አለባበስም ሆነ የህፅን አለባበስ በመልበስ ራስሽን አትጣይ!

t.me/AbuSufiyan_Albenan