💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ትግልሽን ቀጥይ

ድንጋይ ባገኘ ቁጥር የሚቀመጥ ሰው
ረጅም መንገድ ተጉዞ ካሰበበት
ግብ ሊደርስ አይችልም ዓላማሽ ሆነ ምኞትሽ ከግብ እንዲደርስ መልፋት መጣር ነዉ ያለብሽ

ከፍ ያለ ቦታ ሚፈልግ ሰዉ በደምብ ይለፋል
የተለመደ ዉጤት የፈለገ ሰዉ በትንሹ ይለፋል
!!
So ህይወትሽንና ቤተሰብሽን አልፎ
ሀገርሽን ሚጠቅም ትልቅ ዓላማ ይኑርሽ
ለአላማሽ ተማኝ ሁኚ ስሪለት ድከሚለት!!

✍️
https://t.me/https_Asselefya1
ሐቢቢ…ሌሎች ስለኔ ምን ያስባሉ እያልክ አትጨነቅ፤ ኒያህን አሳምር፣ ስለ አላህ ኑር፤ በአላህ ተማመን፤ ያንተ ልክ በሱ እንደምታምነው ነው፤ እሱ ሁኔታህን ያውቃል፤ መቸም ቢሆን ሰዎች ስለኔ ምን አሉ? እያልክ አትብከንከን።
⭕️እህቶቼ ሆይ!


ሚድያ ላይ ስትጠቀሙ ኢኽላስን አትርሱ!በተለይ ከኡስታዞች ወንድሞች አብራችሁ ስትሰሩ ስታግዙ
ንያችሁን አስተካክሉ!ሊላህ ብቻ ብላችሁ ስሩ!ከኡስታዙ ወይም ከወንድም የሆነ ጥቅም ፈልገን
አይሁን!ስራችን ለአላህ ብቻ ብለን እንስራ!


➷በለፍንበት በደከምንበት እንጠቀም ዘንድ !አለዛ ከጥቅም ጋር ከሆነ ጥቅሙ ሲቀር ስራችን ካቆምን ትልቅ ኪሳራ ነዉ። ሁላችንም ራሳችንን እንፈትሺ እንስተካከል!!!

✍️
نور الدين بن العربي بن الولي.pdf
373.6 KB
አልሀምዱ ሊላህ
አልሀምዱ ሊላህ


«ለጌታዬ አሏህ ምስጋና ይገባው»

إجازة فضيلة شيخنا العلامة محمد بن عبد الله باموسى حفظه الله لابنه الطالب أبي فاروق نورالدين بن العربي بن الولي

جزى الله الشيخ خير الجزاء وغفر له ولوالديه وجعل الجنة مثواه

✔️ይህ ለኔ አይነት ሚስኪን ወጣት ትልቅ ሞራልና ወኔ ነው።


ይህ «ኢጃዛ» ማለት ለኔ ወረቀት ሳይሆን ከዳይመንድ በላይ ውድ ነገር ነው።


يا شيخنا المبارك صاحب الفضيلة المتواضع ذا الأخلاق العالية والمعاملة الراقية الشيخ محمد بن عبدالله باموسى نحبكم أحبكم الله وأسأل الله أن يبارك في علمكم وعملكم وجهودكم المباركة ونفع بكم الإسلام والمسلمين وجمعنا وإياكم في الدنيا على طاعته وفي الآخرة في مستقر رحمته.

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ሁሉም ጸሐፊ ያልፋል፤ ነገር ግን የፃፈው በሙሉ ይቀራል ፤አሏህ በሰጠህ እጆችህ የቂያማህ ቀን ስታየው ስታይው የሚያስደስትህን የሚያስደስትሺን የሚያኮራህን የሚያኮራሺን ነገር እንጂ አትፃፍ!!

👉ሀቂቀተን በአሁኑ ሰአት የምናየው የምንሰማው ነገር የሚገርም ነው አንድን ነገር ስላየነው ስለሰማነው እውነት የሚመስለን አለን!ነገራቶችን ረጋ ብሎ መሰብ ማስተንተን አለብን በስሜት መገፋት የለብንም።

HAYAT Umu faruq

https://t.me/https_Asselefya1
ቲላዋ ተጋበዙልን!

➷መልካም ለይል!
የ ዒልም አስፈላጊነት
ወንድማችን መሐመድ ሲራጅ
➡️የኢልም አስፈላጊነት

ከኡስታዝ ከድር አህመድ የፈለቁ እንቁ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው

🎙ወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የተደረገ ሙሀደራ

https://t.me/https_Asselefya1
ወንድማማችነት አስፈላጊነቱ
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
አድስ~ ሙሓደራህ
 


ወንድማማችነት አስፈላጊነቱ !!

በደቡብ ወሎ በከላላ ከተማ በቶፊቅ መስጊድ የተደረገ
!!

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/kelelaqiratcenter
t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድሜ ስለመጪው ህይወትህ ርዝቅህ ለምን ትፈራለህ?

አንቺስ ውድ እህቴ ምን ያስፈራሻል ለምን ትፈሪያለሽ??

ርዝቃችን በጌታችን አሏህ እጅ ስር አይደለምን? ስለምን እንፈራለን?
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ተጋበዙ ከቁርአን ጋር እንኑር!!

ልብህ ከቁረአን ከራቀች ምንም ሰላም የላት!!