ኡሱሉ_ሰላሳ_በአብዱረህማን_አቡ_ዑሰይሚን.apk
110.8 MB
📲አድስ አፕልኬሺን ተለቀቀ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የኡሱሉ ሰላሳ ሙሉ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!
በአፕልኬሽን መልኩ ስለተዘጋጀ አንዴ አውርደው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman/11470
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔄አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት ▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱ 📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!! ➰ክፍል አንድ 📋የኪታብ pdf↓↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/8886 🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙 🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ! ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/https_Asselefya1 https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 02
በኡስታዝ አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም
🔄አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!
➰ክፍል ሁለት
📋የኪታብ pdf↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8886
🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙
🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!
➰ክፍል ሁለት
📋የኪታብ pdf↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8886
🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙
🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ማታ አንድ የሆነ መካሪ ወንድሜን በ TG እያወራሁት ሳለ በመሃል ጠፋ ከዚያም "ተኛህዴ" ብየ ስፅፍለት……!!
ላካ ላጤ በግዜ ሲተኛ ነው ሚያምርበት ሀቂቃ!
[አላህ መካሪ ወንድሞቻችንን ያብዛልን]"
[[@AbuSufiyan_Albenan]]
ላካ ላጤ በግዜ ሲተኛ ነው ሚያምርበት ሀቂቃ!
[አላህ መካሪ ወንድሞቻችንን ያብዛልን]"
[[@AbuSufiyan_Albenan]]
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Voice message
➾አላህ የፈለገዉን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመራል ይሄ ቃሪዕ ሙዚቀኛ ነበር አላህ ሲመርጠዉ ቅርብ ቀን ነዉ ። ሙዚቃ ጥሎ እኔ የተፈጠርኩት አላህን ልገዛ ነዉ ሱረቱል ዛሪያት ያለቺዉ የቁርአን አያ የሰዉ ልጂም ጋኔኖችንም እኔን ሊገዙኝ እንጂ አልፈጠርኳቸዉም። የምትለዉ አያ አንብቦ ቶብቶ ተመለሰ !!አረብ ሚድያ አነጋጋሪ ሆኖ ነበር አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዉብ አድርጎ የጌታዉ ቃል ይቀራል። አላህ እስከመጨረሻ ፀናቱን ይወፍቀዉ። አላህ ሁላችንም በድናችን ላይ ኢስቲቃማዉ ይስጠን! አሚን!
✍️
✍️
▪من فضائل الزواج
قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله
( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون )
[ نهاية المطلب 12/ 43]
"ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ
ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው።"

طرفة
أخبرَنا حسَن بن أبي بكر، أخبرنا أبو سهل بن أحمد بن محمد بن عبد الله القطَّان، حدَّثَنَا إسماعيل بن إسحاق القاضي قال: سمعت علي
أنَّه قال لقد شتموني في ثمانين سطرآ : ولم تستفزَّني : إلاَّ
كلمة ! يا أعزب!!
📚تاريخ بغداد و ذيوله ط العلمية٠٠٣_ مكتبة الفكر
مع سلسلة الرجال ....
…ኢስማኢል ኢብኑ ኢስሀቅ አል ቃዲ እንዲህ አለ: አሊይን እንዲህ ሲል ሰምቼዋለሁ አለ: ሰማኒያ መስመር በሞላ በርግጥም ዘልፈውኛል! ያስደነገጠኝ የለም አንተ ላጤ ያለችው ቃል ብትሆንጂ!
ምንጭ: ታሪኹ በግዳድ…
(منقول مترجم)
✍ أبو ماهر الأثري..
https://t.me/ibnuidris_teppi

➾ያአዩሀል ላጤ!
ነብዩ ( ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ
ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ) እንዲህ ብለዋል:-
ማግባት ከሱናየ ነው!
አግቡ ሱናየን ያልሰራ
ከእኔ አይደለም!!
[ሱነን ኢብኑ ማጀህ]
✍️
ነብዩ ( ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ
ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ) እንዲህ ብለዋል:-
ማግባት ከሱናየ ነው!
አግቡ ሱናየን ያልሰራ
ከእኔ አይደለም!!
[ሱነን ኢብኑ ማጀህ]
✍️
✍️ከላጤዎች መንደር
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከአንድ ከሁለት ቀን በፊት በሆነ አጋጣሚ ከጋደኞቼ‘ጋ ተሰብስበን እየተጫወትን፣ በጫወታው መካከል የላጤ ወጎች ተነሱና ይተረቱ ጀመር…
በመካከላችን የከበቦን ላጤዎች ናቸውና ሁሉም የራሱን የላጤነቱን ገጠመኝ ያወሱ ያወጉ ጀመሩ…።
እናም አንድኛው የላጤነቱን ታሪክ ሲተርት እንዲህ አለ፦
እኔ ላጤ በሆንኩበት ሳአት መቼም የማረሳው አንድ የሂዎቴ ገጠመኝ አለኝ። ምን መሰላቹህ?
በአንድ ቤት ሁለት ላጤዎች ነበርንና ምግብ እኛው እየሰራን ነበር የምንኖረው። በእውነታው እኔ ምግብ መስራት አልችልም ጋደኛዬ ነው ሽክን አድርጎ ሰርቶ የሚያበላኝ የሚያቀርብልኝ ።
እናም አብረው እየኖሩ መለያየት የሂወት ህግ ነውና ከለታት በአንዱ ቀን ጋደኛዬ ጥሎኝ ቤተሰም ዚያራ"ጥየቃ" ወደ ሀገር ቤት ብቻዬን ጥሎኝ ሄደ።
በእውነቱ ሄደብኝ ብል…………ይሻላል………
እኔም ምግብ መስራት ስለማልችል በጣሙኑ ጨነቀኝና ጋደኛዬ ትዝ አለኝ። የዛን ቀን የጋደኝነት ሚስጥሩ ገባኝ። [ፍቅር ሲሰጡህ ካልገባህ ሲለዩህ ይገባሀል አይደል ነገሩስ]
እናም የሆዴ ነገር በጣም ስለሚጠናብኝ፣ ከስራ ስመለስ በጣም ስለራበኝ ቀጥታ ወደቤቴ አቅናውና ብረዲስቱን ባንካካ መሶቡን ብከፍት አንድም ጉራሽ አላገኝሁም። ምን አልባት ብር እንዳለኝ ብዬ ኪሴን ብዳብስ አንድም ብር የለኝምና በሀሳብ በጭንቀት ነጎድኩ ዋተትኩኝ።[ሚስኪን ማሳዘንህ]
አማራጭ ስለሌለኝ ጋደኛዬ ሲሰራ እንዳየሁት አድርጌ እኔም ምግቤን ልሰራ ብረዲስቱን አንስቼ "እስቶቡ ላያ ጣድኩት" ቢላዋ በማንሳት ሽንኩርቱን ከተፍኩት። ያው ሽንኩርቱን ድንች በሉት። የበርበሬውን እቃ አንስቼ ወድያውኑ በርበሬውን እዛው ሽንኩርቱጋ ደባለቅኩት። ትንሽ ውሃ ጠብ አድርጌ ሽንኩርቱ ሲቁላላ ሳይ በጣም ደስ አለኝ። ግን የራሀቤ መጠን እችጉኑ ጨምሮብኝ ሆዴን በባዱ አሻሸዋለው……
ሲያደርጉ አይታ ዶሮ ታንቃ ሞተች ነውና ነገሩ እኔም እንደጋደኛዬ ላደርግ የዘይቱን እቃ በማንሳት ዘይቱን ከሽንኩርቱ ብረዲስት ጋር ጨምሬ ወጡን አቆላላው አማስለው
ጀመርኩ………
ግን………ግን………ያልጠበቅኩት ክስተት ተከሰተብኝና በጣም ተገርሞኩ……
እኔጃ ብቻ! ወጡን ሳማስለው ወጡ ይኮርፋል።ማለቴ የሳሙና አረፋት፣ኮረፋት፣ዝም ብሎ ይኮረፋብኛል። ብረዲስቱን ከሞምላትም ባሻገር አልፉ ተርፉ ይፈሳል………
ከዛም ምን አልባት ዘይት አንሶት ይሆናል ብዬ አምስት ሌትሩን ዘይት አንስቼ ወጡ ላይ በብዙ ጨመርኩበት። ኮሮፋቱም እድገቱን በመጨመር በጣም ኮረፋ። አሁንም ዘይቱን ለሶስተኛ ግዜ ጨመርኮ። ብረዲስቱን በሳሙና እንደሚያጥብ ሰው ብረዲስቱ በሳሙና አረፋት ሞልቶ ይፈስ ጀመር……
ወጡን ሳማስለው አረፋቱ፣ኮረፋቱ ይጨምራል
በእውነቱ ወጥ ልሰራ ሳይሆነ ሳሙና አምራች ነው የምመስለው።
በጣም ግራ ገባኝ።ምን እንደማድረግ፣ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም። በዛ ላይ በጣም እርቦኛል። እኔጃ ብቻ……ጨንቆኛል።
[አይ የሆድ የከርስ ነገር! ወሬ ቢሆን ይደሰኩር ነበር]
ከዛም መፍትሄ አልባ ሆንኩኝና፣ ወጡን ጠጋ ብዬ ባሸተው ሳሙና ሳማና ይሸታል።[ወላሂ ታስቃለህ ሚስኪን]
ኮረፋቱ ከየት መጣ? የሳሙና ሽታስ ከየት መጣ?
አብረን እንስማ
ከዛም የበርበሬውን እቃ፣የዘይቱን እቃ፣ የሽንኩርቱን እቃ፣አቅርቤ ማየት ጀመርኩ…
የበርበሬው እቃ በጣም ንፁህ ነው። የሽንኩርቱም እቃ በተጠበቅ የተኖረ ነው። የዘይቱ እቃ…………ለካ እንትን ነበር…
ምን?????
[አቤት ሰፍ ማለት እስኪ እረጋ በሉ ልነክራቹህ ነው‘ኮ]
ሶስቴ ሁለቴ ዘይት ነው ብዬ ስጨምረው የነበረው፣ዘይት ሳይሆን የሳሙና ላርጎ በአምስት ሌትር የጠቀመጠ ነበር። «አይ እኔ አላሳዝንም።»
[በጣም እንጄ የምታሳዝነው ሚስኪን]
ይሄ ልጅ የኔን የውንድማቹህን የአብደረህማን አማንን ቻናል ከሚከታተሉ ልጆች ነው።
እንግዴ የላጤ ንሮ ይሄን ይመስላል።
ላጤ ማለት "መላጣ" ማለት ነው
ከአሁኑ ቅፅበት ጀምራቹህ ያገባቹህ ሰዎች የሚስቶቻቹሁን ሀቅ ጠብቁ። የናንተን ጎዶሎነት የሚሞሉ እንጂ እንደፈለክ የምትሸቅጣት ሸቀጥ አይደለችም።
✍ወንድማቹህ፦አብደረህማን አማን
=~~~~=
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينے
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abdu_rheman_aman

=~~~~
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينے
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لتركبنّ طبقاً عن طبقٍ)
በአላህ አዳምጡት‘ማ!
ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?
ለነገሩ ብስቅም "ምፀት" ነው ይሉኛል
…………ባለቅስም "ቅኔ" ነው ይሉኛል
እንዲህ አይነት ከንቱነት። እውነት ነው ከረከሱ
አይቀር ጨርሶ መርገስ ነው።
••●◉Join us share◉●••
👇
@abdu_rheman_aman
ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?
ለነገሩ ብስቅም "ምፀት" ነው ይሉኛል
…………ባለቅስም "ቅኔ" ነው ይሉኛል
እንዲህ አይነት ከንቱነት። እውነት ነው ከረከሱ
አይቀር ጨርሶ መርገስ ነው።
••●◉Join us share◉●••
👇
@abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
Voice message
➧የመጃጃል ጉድ ስሙ ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጂዑን!!
🌸رسالة للزوج : 📩
لكي تشعر بالسعادة الزوجية عليك أن تعرف ما ينتظرك من أجر وثواب على إحسانك لزوجتك ورفقك بها، ومحبتك لها ..🌺
لكي تشعر بالسعادة الزوجية عليك أن تعرف ما ينتظرك من أجر وثواب على إحسانك لزوجتك ورفقك بها، ومحبتك لها ..🌺
የሸይጧን ሚስት‼
አንድ ዘው ወደ ታላቁ ታቢዕይ ሊቅ ወደ ኢማሙ ሻዕቢይ ዘንድ በመምጣት «የሸይጧን ሚስት ማን ትባላለች?» በማለት ጠየቃቸው፤ እርሳቸውም “ይቅርታ! ያ ሰርግ ላይ አልተገኘሁም” በማለት ምላሽ ሰጡት።
✔️የተገኘ!!
አንድ ዘው ወደ ታላቁ ታቢዕይ ሊቅ ወደ ኢማሙ ሻዕቢይ ዘንድ በመምጣት «የሸይጧን ሚስት ማን ትባላለች?» በማለት ጠየቃቸው፤ እርሳቸውም “ይቅርታ! ያ ሰርግ ላይ አልተገኘሁም” በማለት ምላሽ ሰጡት።
✔️የተገኘ!!
✔️እውቀትን_ፈላጊው/ዋ አብሽሩ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✍🏼 ابن عثيمين
✍🏼ኢብኑ ኡሰይሚን
«ولا شك أن طلب العلم من أفضل الأعمال، بل هو من الجهاد في سبيل الله،
እውቀት መፈለግ ከስራዎች ሁሉ በላጭ ስራ ለመሆኑ እና እንዲያውም በአላህ መንገድ መታገል (ጂሃድ) ለመሆኑ ምንም ጥርጥር ነው።
ولا سيما في وقتنا هذا حين بدأت البدع تظهر في المجتمع الإسلامي وتنتشر وتكثر، وبدأ الجهل الكثير ممن يتطلع إلى الإفتاء بغير علم، وبدأ الجدل من كثير من الناس. فهذه ثلاثة أمور كلها تُحتم على الشباب أن يحرص على طلب العلم:
ቢድዓ በሙስሊም ማህበረሰብ በሰፊው በሚሰራጭበት ወቅት እና ጃሂሉ (መሀይሙ) በዲን ጉዳይ ፈተዋ በሚሰጥበት፣ በርካቶች ዘንድ ሙግት (ክርክር) በተስፋፋበት ዘመን እውቀት መፈለግ ቅሮት የለው (አጅግ አስፈላጊ ነው።)
✔ እነዚህ ሶስት ጉዳዮች ወጣቶች በእውቀት ላይ እንዲያተኩሩ ያደርጋሉ።
أولا: بدع بدأت تظهر شرورها.
የመጀመሪያ፦ የቢድዓ ሸር (ክፋት) ግልፅ መሆን መጀመሩ
ثانيًا: أناس يتطلعون إلى الإفتاء بغير علم.
ሁለተኛ ፦ (ሰዎች) ያለ እውቀት ፈተዋ መስጠት (ላይ መንሰራፋታቸው)
ثالثًا: جدل كثير في مسائل قد تكون واضحة لأهل العلم لكن يأتي من يجادل فيها بغير علم.
ሶስተኛ፦ ለእውቀት ባለቤቶች ግልፅ በሆኑ ጉዳዮች (ኺላፍ በሌለባቸው ነገራቶች) ላይ ክርክር (ሙግት) መብዛቱ። ነገር ግን በግልፅ ጉዳይ ላይ ለክርክር ይመጣሉ።
فمن أجل ذلك فنحن في ضرورة إلى أهل علم عندهم رسوخ وسعة اطلاع،
♻ ለዚህም ሲባል በእውቀት የጠለቁ ኡለሞችን መማር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው።
وعندهم فقه في دين الله،
እነዚህ ኡለሞች ዘንድ እውቀት አለ።
وعندهم حكمة في توجيه عباد الله؛
የአላህን ባሪያዎች የመምራት ጥበብ እዚህ ኡለሞች ዘንድ አለ።
لأن كثيرًا من الناس الآن يحصلون على علم نظري في مسألة من المسائل ولا يهمهم النظر إلى إصلاح الخلق وإلى تربيتهم،
በርካታ ሰዎች ጥልቅ ያልሆነ እውቀት በአንድ አንድ ጉዳዮች ላይ ይኖራቸዋል ነገር ግን ሰዎችን የማስተካከል እና ስነ ምግባራቸው የማነፁ ጉዳይ አያሳስባቸውም።
وأنهم إذا أفتوا بكذا وكذا صار وسيلة إلى شر أكبر لا يعلم مداه إلا الله »
በነኚህ በአንዱ ጉዳይ ላይ እንዲህ እንዲህ ነው ብለው ፈተዋ ቢሰጡ ንግግራቸው የሸር (የክፉ) ነገር መዳረሻ ይሆናል ምን ያህል ጊዜ እንደሚዘልቅ አላህ ነው የሚያውቀው።»
[ «كتاب العلم» 18]
[ኪታቡ ኢልም 18]
☜ نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينے

✔️እውቀት እና የእውቀት ባለቤቶችን መውደድ!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️قال ابن القيم :
ኢማም ኢብኑ-ል-ቀዩም ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
فمن أحب العلم وأهله فقد أحب ما أحب الله .
«እውቀትን እና የእውቀት ባለቤቶችን የወደደ በእርግጥም አላህ የወደደውን ነገር ወዷል።»
[مفتاح دار السعادة (٤٣٥/١)]
[📚 መፋቲሂ ዳሩ ሰአዳ (435/1)]
▪️وقال أيضا :
አሁንም እንዲህ አሉ፦
فمحبة العلم من علامات السعادة
وبغض العلم من علامات الشقاوة .
«እውቀትን መውደድ ከደስታ ምልክት ነው፤ እውቀትን መጥላት ከእድለቢስነት ምልክት ነው።»
[مفتاح دار السعادة (٤٣٥/١)]
📚መፋቲሁ ዳሩ ሰአዳህ (435/1)
▪️وقال أيضا :
እንዲህም አሉ፦
حب العلم وطلبه أصل كل طاعة
وحب الدنيا والمال وطلبه أصل كل سيئة .
«እውቀትን መውደድና እውቀትን መፈለግ አላህን የመታዘዝ ምንጭ (መሰረት) ነው። ዱንያ እና ገንዘብ መውደድ እንዲሁም ዱንያ እና ገንዘብን መፈለግ የወንጀል ምንጩ (መሰረቱ) ነው።»
[مفتاح دار السعادة (٤١٩/١)]
[📚 መፋቲሁ ዳሩ ሰአዳ (419/1)]