💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

እነሆ! ታላቅ የእርዳታ ጥሪ ለመላው አህሉ አሱና (አሰለፍዩን) በሙሉ።

እንደሚታወቀው ብቸኛው የሱና መድረሳ በ ከሚሴ መድረሰቱ ኢብኑ አባስ በ አካባቢው ላሉ ህፃናት ወጣቶች እንዲሁም በሁሉም እድሜ ላሉ የሱና ወንድሞች እና እህቶች በ ተጨማሪም ከተለያዩ ሓገራት የሚመጡ አዳሪ ደረሳውችን አስተናግዶ በ እንቁ ኡስታዞችበ ሸይኽ አወል አሕመድ አል ከሚሴይ እና በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴይ መድረሳው ከተመሰረተበት ሰዓት ጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል : መድረሳው ላይ ላሉ ተማሪዎች ማደሪያ እና አንድ አንድ በመድረሳው ለሚሰጡ አገልግሎት የቦታ መጣበብ ስለተዳረገ ይህንን መድረሳ ለገጠመው ችግር መፍትሄ ይሆን ዘንድ ለመድረሳው በቅርብ ርቀት የሚገኙ አካባቢዎች ላይ ለመድረሳው ችግር መፍትሄ የሚሆን መሬት ለመግዛት እና ግንባታ ለማከናወል የናንተን እርዳታ ለመፈለግ ተገድዶአል ይሁን እንጂ ይህን የቂርኣት ሴንተር በራሱ አቅም መገንባት የሚችል ስላልሆነ ይሄው የእርዳታ ጥሪ ሲል ድክመቱን ለኣላህ ከዛም በመቀጠል ለ አህሉ አሱና ወልጀመኣ (አሰለፍዩን) አሳልፎ ሰጥቷል።

በ ተጨማሪም ይህ የቂርኣት ሴንተር በውስጡ ሊሰራቸው ያሰባቸው አገልግሎቶች በኣላህ ፍቃድ

👉 የቁርዓን ህፍዝ ማእከል

👉 የዳአዋ ፕሮግራሞች

👉 በ ተለያዩ የዲን ዘርፍ ትምህርቶች

የሚያካትት በመሆኑ ታላቅ ትግል የሚያስፈልገው እንዲሁም ለ አህለል ሱና ወልጀማኣ ታላቅ የአሻራ ማስቀመጫ ቦታ ስለሆነ ሁሉም አህሉ — አሱና የዚህን ትልቅ ስራ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

ለ በለጠ መረጃ አድሚኖችን በመጠየቅ የተሟላ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

መድረሳውን ለመደገፍ በ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም— ኸድር አህመድ መሀመድ እና አወል አሕመድ
ቁጥር- 1000365610456

ጥንቃቄ ስም ስታስገቡ የሁለቱኑም ነው ።

ለ መድረሳው አስፈላጊውን ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ይቀላቀሉ ቴሌግራም 👇
@MerkezIbnuAbass

በዋትሳፕ ቻናል አንድ 👇
https://chat.whatsapp.com/KH7WMEB5FA8FQkuvfRNu6r
د (1) شرح موعظة النساء - مقدمة الكتاب صفحة 5 إلى 6 ليلة الخميس 2…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔹 ክፍል / 01

📚 شَرْحُ مَوْعِظَةِ النّسَاءِ
🎙 لفضيلة الشيخ أ.د. عبدالرزاق بن عبدالمحسن البدر

📚 የመወዒዘቱ አኒሳእ ማብራሪያ (ምክር ለሴቶች)
ሸይኽ አብደረዛቅ ኢብኑ አብደ ሙህሲን አል- በድር

🔹 مقدمة الكتاب

🔹 የኪታቡ መግቢያ
           

🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)  

📌 ትምህርቱን ለመከታተል  ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📌♻️ተንቢሃት ሙስሊም ሴቶችን📌♻️

🖋️📚 ልዩየሚያደርጉ ህግጋት🖋️📚

📚ክፍል አንድ📚

📌🔺ከኢስላም በፊት ሴት ልጅ የነበራት ቦታ:-

🖋️🔺ከኢስላም በፊት በማለት የተፈለገው መልእክተኛ ያልነበረበትን የመሀይምነት ዘመንን ነው። በዚያ ዘመን አለም በአንድ አይነት ስረአት ውስጥ ሲሆን በተለይም ዐረቦች ለየት ባለ የአኗኗር ዘዴ ይኖሩ ነበር። ያ ጊዜ መልእክተኞች የተቋረጡበት እና ወደ አላህ ለሚያዳርሱ መንገዶች የጠፋበት ስለነበር -በሐድስ እንደተነገረው አላህ የሚስሩትን በማየት የተወስኑ የኪታብ ባለቤቶች ሲቀሩ አላህ ጠልቷቸዋል። በዚያ ዘመን ሴቶች በአብዛኛው በተለይም በዐረቡ አለም ነጻነታቸው ተገፎ ይኖሩ ነበር።

🖋️📚የሴት ልጅን መወለድ በመጥላት አንዳንዶች አፈር ውስጥ ህይወቷ እንዲያልፍ ከነሕይወቷ ቆይታ የውርደትንና የመከራ ሕየወት እንድትሽከም ያደርጎት ነበር። አላህ እንድህ ይላል:-

وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُم بِٱلْأُنثَىٰ ظَلَّ وَجْهُهُۥ مُسْوَدًّۭا وَهُوَ كَظِيمٌۭ
يَتَوَٰرَىٰ مِنَ ٱلْقَوْمِ مِن سُوٓءِ مَا بُشِّرَ بِهِۦٓ ۚ أَيُمْسِكُهُۥ عَلَىٰ هُونٍ أَمْ يَدُسُّهُۥ فِى ٱلتُّرَابِ ۗ أَلَا سَآءَ مَا يَحْكُمُونَ
🖋️📚አንዳቸውም በሴት ልጅ በተበስረ ግዜ እርሱ የተቆጨ ሆኖ ፊቱ ጠቁሮ ይውላል። በእርሱ በተበስረበት ነገር መጥፎነት በውርደት ላይ ሆኖ ይያዘውን? ወይስ በዐፈር ውስጥ ይደብቀውን? (በማለት እያመነታ) ከስዎች ይደበቃል ንቁ
🖋️📚የሚፈርዱት (ፍርድ )ምንኛ ከፋ !(አን-ነሕል :58-59)

🖋️📌በሌላ አንቀጽ እንደህ ይላል -
وَإِذَا ٱلْمَوْءُۥدَةُ سُئِلَتْ بِأَىِّ ذَنۢبٍۢ قُتِلَتْ
👌🏻በሕይወቷ የተቀበረችውም ሴት ልጅ በተጠየቀች ግዜ ፣ በምን በወንጀል እንደ ተገደለች ።(አት ተክዊር:8-9)

♻️📚መውኡደት "ማለት ፣አፈር ውስጥ እንድትሞት ከነሕይወቷ የምትቀበር ሴት ልጅ ነው።

🖋️📚ከመቀበር ተርፋ በህይወት ከቆየች የውርደትን ሕይወት እንድትገፍ ትደረጋለች የሞች ዘመዷ ሀብት ከፍተኛ መጠን ቢደርስም የእርሷ ድህነት እና የገንዘብ ፍላጎት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳ ከሟች ዘመዷ ንብረት ምንም አይነት ድርሻ አይኖራትም ነበር።

♻️🔺 ምክንያቱም ውርስ ለሴቶች የማይገባ የወንዶች ድርሻ ብቻ እንደሆነ ስለሚያምኑ ነው። እንዲያውም የሟች ባሏ ሃብት እንደሚወረስ ሁሉ እርሷም እንደ ንብረት ተቆጥራ እንደ እቃ ትወረስ ነበር።

📌በዚያን ዘመን ያለምንም የቁጥር ገደብ ብዙ ሴቶች በአንድ ባል ስር እንዲተዳደሩ ይገደዳሉ ። በዚህ ድርጊት ምክንያት በሴቶች ላይ የሚደርስባቸው ግፍና በደል ወንዶችን ምንም የሚያስጨንቃቸው አልነበረም።

📌♻️የሴት ልጅ ቦታ በኢስላም 📚♻️

🔺ኢንሻአላህ ይቀጥላል

ቢንት ስኢድ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔺አይናችንን ከሀራም እይታ እንዴት መጠበቅ እንችላለን
🔺ሰለፎች በአይናቸው ሀራም ላለማየት የነበራቸው ጥረት የተዳሰሰበት


🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
ሰለፍይዋ ጅን እውነት ተናገረች

🔺ጅኖች በሁሉ ነገር እንደሰው ልጅ ናቸው። ከነሱ ጋር ልዩነታችን የአፈጣጠር ነው። እኛ በታዘዝነው መልካም ስራ እነሱም ታዘዋል። የተፈጠሩትም ዋና አላማ ልክ እንደኛው አላህን በብቸኝነት ለማምለክ ነው። በተጨማሪም ከተከለከልነው መጥፎ ነገር እነሱም ተከልክለዋል። የሰው ልጆች ውስጥ አሊምና ጃሂል እንዳለው ሁሉ እነሱም ጋር አለ። እኛ ጋር ሙስሊም፣ ካፊር፣ ሙሽሪ እንዳለ እነሱም ጋር ተመሳሳይ ነገር አለ። የሚገርመው ከጅኖች መካከል የአህለ ሱና ሰለፍይ አመለካከት ያላቸው እንዳለ ሁሉ የአህለል ባጢል (የአህባሽ፣ የሱፍያ፣ የኸዋሪጅ፣ የሺአ) እንዲሁም የሌሎች የጥመት ቡድኖች አመለካከት ያላቸው መኖሩ ነው።

👉ሰለፍይዋ ጅን እውነትን ተናገረች

📌🔺ከእለታት አንድ ቀን ኢምም አህመድ ቢን ነስር አልኹዛኢይ የተባለው አሊም ከሱቆች መሀከል በአንዱ ሱቅ ላይ ሆነው ሳለ አንድ የታመመ ሰው፣ ሸይጧን በመጥፎ የነካው አይነት ሰው አዩ። የዚህን ጊዜ ኢማሙ ኹዛኢም ይዘው ቁርአን መቅራት ጀመሩ። ሲቀሩበት በሰውየው ላይ ሴት ጅን እንዳለችበት ተረዱ።
🔺እሳቸውም ቁርአን መቅራታቸውን ቀጠሉ የዚህን ጊዜ ሴቷ ጅን እንዲህ ብላ ተናገረች
🔺ኢማም ሆይ አትቅራብኝ አልወጣም። ይህን ሰው አለቀውም አለች ምክንያቱም【ቁርአን መኽሉቅ ነው የአላህ ቃል አይደለም ይላል አለች】ከዚህ ንግግሩ እስካልቶበተና ቁርአን የአላህ ቃል ነው እስካላለ አልወጣም ብላ ተናገረች። ሱብሀን አሏህ

♻️👉ይህንን ታሪክ ሸህ ኢብኑ ባዝ በሰሙት ጊዜ የግርምት ሳቅ በመሳቅ በጣም በመደነቅ ፦ {جزاها الله خيرا}《አላህ መልካም ምንዳዋን ይክፈላት》አሉ።
📚منقولة من شريط " لقاء مع إخوة في الله " الشريط رقم 4 للعلامة الإمام عبدالعزيز بن باز رحمه ﷲ
🔰🔰
🚫 መልዕክት ሶላትን ለማይሰግድ 🚫

☞ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፡-

- 𒊹︎︎︎ሶላት ለማይሰግድ ሰው ሴት ልጅን መዳር ሀራም ነው ፡፡ ኒካው ብልሹ የሆነ የኒካህ አይነት ነው ፡፡ ይህ ኒካህ እሷን ሀላል አያደርግለትም ፡፡ ምክኒያቱም ሶላት የማይሰግድ ሰው ካፊር (ካሃዲ) ስለሆነ ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል " በሰውየው እና በክህደት መካከል ያለው ሶላትን መተው (አለመስገድ) ብቻ ነው ፡፡

𒊹︎︎︎ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (127/1)

☞ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፡-

- 𒊹︎︎︎ሚስትህ እንድትሰግድ መክረሀት የማትሰግድ ከሆነ እሷ ካፊር (ካሃዲ) ናት ፡፡ ከኢስላም የወጣች ነች ፡፡ ለአንተም አብራህ ልትኖር አይፈቀድልህም ፡፡ ይልቁንስ እሷን ልትለያያት ይገባል (ዋጂብ) ግዴታ ነው ፡፡ አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በቁርአን እንዲህ ይላል ፡ የካሃዲያን ሴቶችን ቃል ኪዳን አትያዙ ፡ ( ምዕራፍ፡ ሙምተሂናህ)

𒊹︎︎︎ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (135/1)

☞ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፡-

- 𒊹︎︎︎ከቤተሰቡ አባል አንድ ሶላት የማይሰግድን ግለሰብ ያወቀ ሰው ዝም አይበል ፡፡ ሶላት እንዲሰግድ ይዘዘው ፡ አልሰግድም ካለ ይምታው ፡ ይህ ሁሉ መፍትሄ ካላመጣ ለበላይ ለሚመለከተው የህግ አካል ያስተላልፍ ፡፡ ሶላትን የተወ ሰው ካፊር (ካሃዲ) ነው ፡፡ በጀሃነም እሳት ውስጥም ለዘላለም ዘውታሪ ነው ፡፡ ሲሞት አስክሬኑ ላይ አይሰገድበትም፣ ከሙስሊሞች መቃብር ቦታም አይቀበርም ፡፡

ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (123/1)
︎𝙷𝚞𝚜𝚎𝚗 𝙰𝚑𝚖𝚎𝚍
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
— ኪታቡ:– "ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ"
— ሳምንታዊ ደርስ
— ክፍል:— #ሁለት
— ቀን:– እሁድ ታህሳስ 10/2013
— የኪታቡ pdf በዚህ ይገኛል:– https://t.me/IbnuMunewor/1690
ሁሌም እውነተኛ ሁን

👉አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል
🔺አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ
🔺እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል
🔺መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
አርበዒን ሐዲሥ ቁጥር 10
Ibnu Munewor
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
~~~~

~ የኪታቡ ስም:– አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 10
~ ቀን:– ቅዳሜ ታህሳስ 14 /2013
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔺ፂም ማሳደግ ግዴታ ነውን?
🔺ፂምን መላጨት ሁክሙ ምንድ ነው?
🔺ፂምን መቀነስና ማስተካከል ይቻላል?
🔺ፂማቸውን የሚላጩ ሰዎች የሚያነሱት ሹብሀ የተዳሰሰበት
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
· ➪ጁመዓ!
--------------------

۞የጁምዓ እለት የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው።

𒊹︎︎︎የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል።
#صححه الألباني في
السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)
صحيح الجامع -  رقم: (1098)

➪የጁምዓ እለት በጀማዓ (በህብረት) የተሰገደ የፈጅር ሰላት ከየትኛውም ወቅት ሰላት በላጭ ነው።

𑁍የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ በላጩ ሰላት በጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብህ ሰላት ነው።» ብለዋልና ከየትኛውም እለት በበለጠ ቀድሞ ለመገኘት መጣር ይበልጥ ያስመነዳል።
#السلسلة الصحيحة -
الألباني صحيح - رقم: 1566

۞የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።

︎የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
#صحيح الجامع 
الألباني حسن - رقم: 1209

𒊹︎︎︎የጁምዓ እለት መኖሩም መሞቱም ለሙስሊሙ ፀጋ ነው።
,
𒊹︎︎︎የአላህ መልእክተኛ ﷺ
ማንኛውም ሙስሊም የጁምዓ ቀን ወይም የጁምዓ ሌሊት የሞተ እንደሆን አላህ ከቀብር ፈተና ሳያድነው አይቀርም።» ብለዋል።
 ስለዚህ በመጀመርያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን

☞︎︎︎አርካኑል ኢስላምን በስርዓቱ የተገበረ ሙስሊም እንሁን።

𒊹︎︎︎በማስከተልም አላህ በራህመቱ ከቀብር ፈተና እንዲጠብቀንና ለዚህ ሰበብም እንዲያበቃን ሁሌም እንለምነው።

#حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره

➪የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው።

𒊹︎︎︎የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል።
,
  𒊹︎︎︎ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እናፅዳ።

¹صحيح مسلم - رقم: (233)
²الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110)

➪ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ
ቀን ነው።

ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም። 

𒊹︎︎︎የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል።
صحيح مسلم - رقم: (2178)

☞︎︎︎ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው።

𒊹︎︎︎የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል።
#صحيح البخاري - رقم: (882)


𒊹︎︎︎ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን
ብለዋል፣

☞︎︎︎በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»
#حسنه الألباني في
تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116)

𒊹︎︎︎በሌላም ዘገባ እኛ በተለምዶ ሐሙስ ማታ በምንለው የጁምዓ አጥቢያ ምሽቱን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው አጅሩ እጅግ በጣም ሰፊ ነው።
,
▪️ለይለቱል ጁምዓ ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሱ እና በበይተል ዐቲቅ (በካዕባ) መካከል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል።
#صححه الألباني في
صحيح الترغيب -رقم: (736)
 
#اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين

•⊰✿📖✿⊱•

©«አል ኢኽላስ የሙስሊሞች ጀመዓ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦

➲ማንኛውም ወንድ አንድን ሴት በአነስተኛምይሁን ወይም በብዙ ጥሎሽ ላይ(መህር) ጋብቻ የመሰረተ በነፍሱ የመህር ሀቋን ላለመስጠት ካሰበና ካታለላትና ሀቋን ሳይሰጣት በዛው ከሞተ የቂያማ ቀን እሱ ዝሙተኛ ሆኖ አላህን ይገናኘዋል።

➲ማንኛውም ሰው ለባለቤቱ ሀቁን ለመመለስ የማይፈልግ ሆኖ ገንዘቡን እስኪወስድ ድረስ ለማታለል ብድር ብሎ የተበደረ እዳውን ወደ ባለቤቱ ሳይመልስ ከሞተ እሱ አላህን ሰራቂ (ሌባ)ሆኖ ይገናኘዋል።

📚የሐዲስ ሊቅ የሆኑት ሼኽ አልባኒ ሰሂህ አተርጊብ ገፅ : 1807 የሐዲሱ ደረጃ ሰሂህ ነው ብለዋል

🖋Ustaz Tewfiq Rahmeto

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ስለ ኸዎሪጆች [@Sunnah_Media]
ኢብኑ ሙነወር
በዝቅተኛ Mb(በዝቅተኛ ጥራት)

🗓 በአ/አ ከተማ, እሁድ ጁማድ አወል 5/1442 ሂጅሪ, ከተሰጠው ትምህርት የተወሰደ!!

🎙ኢብኑ ሙነውር

@Sunnah_Media
አርበዒን ሐዲሥ ቁጥር 11
Ibnu Munewor
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
~~~~

~ የኪታቡ ስም:– አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 11
~ ቀን:– ሃሙስ ታህሳስ 15 /2013
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሒጃብሽን ልበሽ

ሂጃብሽን ልበሽ ጌታሽ ያዘዘሽን ፣
ከዓጅነቢ ወንድ የሚሸፍንሽን ፣
ከባለጌ ወንዶች የሚጠብቅሽን ፣
ዱንያ ላይ ስትኖሪ የሚያስፀከብርሽን ፣
ነገ በአኼራ ምንዳ የሚያስገኝሽን ፣
አጥብቀሽ ያዥው ውዱ ሂጃብሽን ።

እኒያ አላዋቂወች ሂጃብ የአረቦች ነው ብለው የሚያወሩት ፣
ዋጅብም አይደለ ሱና ነው የሚሉት ፣
ያለ እውቀት መናገር ስራቸው ያረጉት
ቁርአንን ሀዲስን በደንብ ያልተረዱት ፣
ስሜት ተከታዮች ኡማውን ያስተኙት ፣
በሱና እንዳይጓዝ መሰናክል ሆኑት

ሌላም ሲሉ ሰማሁ አንች መች አገባሽ ለምን ተሸፈንሽ ፣
ባልም አይመጣልሽ እንደዚህ ለብሰሽ ፣
እስከምታገቢ ተኳኩለሽ ይዩሽ ፣
ብለው ይሰብኩሻል ከጌታሽ ሊያጣሉሽ
ብዙ ያወራሉ ሂጃብሽን ለማስጣል ፣
ከሱና እርቀሽ ወንጀል ላይ ለመጣል

አዳምጭኝ እህቴ እውነቱን ልንገርሽ ፣
እነዚህ ጃሂሎች ያሉትንም ቢሉሽ ፣
በሂጃብሽ ፅኚ አላህ ነው ያዘዘሽ ፣
ሁሉ በሱ እጅ ነው ሪዚቅ ሆነ ባልሽ ፣
ዱንያ ላይ ስትኖሪ በሂጃብ ተውበሽ ፣
በዒባዳሽ ጠንክሪ ለአላህ ተናንሰሽ ፣
ሱና ላይ ቀጥ በይ ከወንጀል እርቀሽ ፣
እስከ የውመል ቂያማ አንች የበላይ ነሽ ፣
ነገ በአኼራም ተሸላሚ ሴት ነሽ!!!