💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
▪️ما تيسر من سورة النور

🎙 القارئ حسن الخولي

➧ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!


https://t.me/https_Asselefya1
✍️አትድከም__!!

ቢቆለል ሀብት ንብረትህ፡
ጂፕላስ ቢሆንም ቤትህ፡
ሁሌ ብራንድ ብትጫማ፡
ደጋግመህ ብትበላ ጮማ፡

ባይኖርም ከቤት ጨለማ፡
መከራ ችግር ቢርቅህ፡
የሰው ዘር በሙሉ ቢያውቅህ፡
ከአሏህ ቀደር አታልፍም፡
ከመንቀሳቀስ ባታርፍም፡
አትዳን ካለህ አትተርፍም፡


   ✍️ደግሞ__!!

የዱንያ የመኖር ገደብህ፡
በቃ ተብሎ ከመጣብህ፡
እሽ ማለት ነው ያለብህ፡
ሽ መላ ቢደረደር፡
ሙህራን ሁሉ ቢሰደር፡
ከሀገር ውጭ ብትታከም፡
አትድንም ካለህ አትድከም፡

✍️በኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ፀሀይ_ስትወጣልኝ!!

ፀሀይ ስትወጣ መውጫዋን ጠብቃ፡
ከሰማዩ ጥጋት ደምቃ ተፈልቅቃ፡
አካሌን ሲነካው ጨረሯ ተስቦ፡
በጉጉት ሲቀስም ሙቀቷን ተርቦ፡

በነፍስም በመንፈስ ደስታን ተከናንቦ፡
ፀሀይ ስትወጣልኝ ደስ ይለኛል አቦ፡

ፈጂሩ ሲፈለቀቅ ጨለማው ተገፎ፡
ጮራው ሲፈነዳ ድቅስቃሱ ረግፎ፡
ጂምር ማለዳዬ ብሩህ ሲሆንልኝ፡

የአርሹ ባለቤት አዝኖ ሲፈቅድልኝ፡
ደስታ ይሰማኛል ፀሀይ ስትወጣልኝ፡

✍️በኑረዲን_አል_አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ሂዱ አልከፋም!
➖➖➖➖➖➖

ወረቢ አልከፋም ሂዱ ልሸኛችሁ
ከተንሸራተተ ካልፀና እምነታችሁ
ያለምንም እውቀት ተብዲዕ ከገራችሁ
ከሱና ማስወጣት ልምድ ካረጋችሁ
እኔም አልከፋ ሂዱ ሸኘኃችሁ።


ግን ግን እህቶች ሶብሩ ለጥፋት አትሩጡ
ከመጣ ከሄደው አትቀማመጡ
ከፉላን ከአላን አስተሳሰብ ውጡ
ዲናችን ሰፊ ነው ከባህሩ ጠጡ።


ዛሬ በአንዱ ሸህ ፊትና ላይ ስቶድቁ
ስታወዳድሱ እጅግ ስታልቁ
ሀቁን እያያችሁ ስትደባብቁ
ልባችሁ ምን ይላል? እንደው በኻሊቁ
ያለ እውቀት ስትጮሁ ስትደበላልቁ።

እስኪ ተረጋጉአዋቂ ከመባል አዋቂ ሁኑና
ከቁርዓን ሀዲስ መረጃን አምጡና
በሰለፎች መንገድ ባንድ ተጓዙና
አርዓያ ሁኑ ፊትናችሁ ይብቃና።


እየተዋወቅን አብረን አሳልፈን
ከኡሱል ሳናልፍ አዋቂወች መስለን
ጀርህና ተእዲል አድራጊወች ሆንን
ኢላሂምን አይነት ሸይጧን ነው
የሚያስለፈልፈንሀያዕ አሳጥቶ እንዲ ያዋረደን።

አሏህ ይዘንለት ጅህልናን ያወቀ
ስንቶቹ በባዶ ልባቸው ወለቀ
ወይ ዒልም አይማሩ ወይ እውቀት የላቸው
የዘንድሮ ሴቶች አሏህ ይሁናቸው።


✍️ام يسرا السلفية

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/enenagtmeumyusraaselefi
t.me/enenagtmeumyusraaselefi
✅ የአንሷር ጀመአወች✅
➖➖➖➖➖➖➖➖

የአንሷር ጀማአወች  አላህ ይውደዳችሁ፣
እንግዳ አቀባበል  ማንም አይቀድማችሁ፣

እንኳን ተብላችሁ   መሻይኾች ናቸው፣
የኔም ቢጤ ይምጣ ደስተኞች ናችው፣

ዛሬ አድስ አይደሉም ሁሌም እንድህ ናችው፣
የዛሬው ልዩነው  አብርቷል ፊታቸው፣

ጌታ መርጧቸዋል ሱናም ወዳጅ ናቸው፣
የከባበራሉ   እርስ  በእርሳቸው ፣


እሚያስፈራ የለም  ሁሉንም እይዋቸው ፣
ያስታውቋችኋል በሻሻ ፊት ናቸው ፣

በትራስ ብትገቡ በብርድልብስ አቸው ፣
ምችት ብሎን አደርን በንክብካቤቸው ፣

ምን አይነት ስጦታ ምን አይነት አኽላቅ፣
እንድህ አይነት ፍቅር እንድህ አይነት ሳቅ፣
አንሷር መስጅድ እንጅ የትም አይታወቅ፣

የምግባቸው ምቾት  የመስተንጊዷቸው፣
አላህ በእዝነቱ   ከፈድሉ  ሰጥቶቸው፣

እሚይጠጣ ሳይቀር ብዙ ግብዣ አለቸው፣
ካላለፈህ በቀር ወተትም አላቸው፣

ተፅኖም ቢበዛ ሙብተድዕ ከቦቸው፣
አህባሽ እየጮሀ ነሽዳ እያለባቸው፣

ሀጃዊራ ሳይቀር  በስድብ ሲላቸው፣
ኢኽዋንም በአቅሙ የጭንቅር ሲያቸው፣

ብዙውን አልፈውት አላህ አግዟቸው፣
የአንሷር ጀማአ እንድህ አይነት ናቸው፣

ግን የሚሳዝነው     ልብ የሚሰብረው ፣
መቸም የማይረሳው  ልብ የሚያደማው ፣
አጥብቆ እሚወጋህ  የቤትህ ሰው ነው ፣

ሳያማክሯቸው እንሄዳለን ብለው ፣
ጥለዋቸው ሄዱ ኖር አድርገዋቸው ፣

ግን አልደነገጡም ሀቅነው መርሀቸው ፣
አንሳር ለሀቅ እንጅ ለሰው ግደላቸው ፣

ይብላኝልህ  ላንተ ዝንብለህ ለሄድከው ፣
አንሷሮችስ አሉ በሀቅላይ ፈክተው ፣


እንኳን እኔቀርቶ ዱሮ የማውቃቸው ፣
ሸይኹ አመሰገኑ ባንድቀን ያዮቸው ፣

ኮርኒሱ ባያምርህ  ከታች ባይመች ፣
በድምቀት በልጠዋል ከሸገር ሰዎች

ደሞ ይህን ስልህ   ተጣሉ እንዳትል ፣
በሁሉም ነገር ላይ ትስስር አለን ፣

የአንሳር ወንድሞች  ለኔ ምርጥ ናችሁ ፣
እንወዳችሁ አለን አላህ ይውደዳችቹሁ ፣


የእንግዳ ማረፊያ áŠ“á‰˝áˆ ፣
ጀግኖቸ ኑሩልን በመንሀጀሰለፎ ሁሌተውባችሁ ፣

ኑሩልን በፍቅር  አለይታችን ናችቹሁ ፣
ላአላህ ስንል ነው እንኛ እምንወዳችሁ ፣
የአንሳር ጀማአ ብርቅየወች ናችሁ ፣

        âœď¸  كتبه أخوكم أبو حسان علي

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘      
https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy
''لعن الله من ذبح لغير الله"
الشيخ رشاد الحبيشي
محاضرة جديدة؛

بعنوان: "لعن الله من ذبح لغير الله"

لفضيلة الشيخ رشاد الورد الحبيشي
-حفظه الله-

التاريخ، ۸ - جمادى الأولى ١٤٤٤هـ

ألقيت بمسجد سلسبيل في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]

t.me/Sunnah_Media/4463
የኮምቦልቻን ፕሮግራም በተመለከተ...

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
በቃ ተለያየን⁉️
በኑረዲን አል_አረቢ
➧በቃ ተለያየን⁉️

ደብቀሽ ነው እንጂ ሁልሽም አብደሻል።

🎙በኑረድን_ አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
✍️አይ ሀጆሪዎች እንደዉ በዛ ብትሉ በዛ የናተ ባጢል ግልፀ ነዉ። ግን ከንቱ ትዘላላችሁ ትፈርጥጣላችሁ።

➧ጀመእዮች ጎትራ ናቸዉ ትላላችሁ ብታቁ ከናንተ የበለጠ ጎተራ የለም በሱና ስም ተሸፍናችሁ የምትዘርፉ!!

➧የኛ ኡስታዞች ቢሰሩ ግልፀ ነዉ የሚሰሩት ነገር እየታየ ነዉ እናተ ግን ዉስጥ ለዉስጥ ነዉኮ አገር የምታጠፉ እናዉቃለን ጃማ ደጎሎ መስጂዳችሁ የገነባነዉ እኛ ነን አትጎረሩ እሺ ያኔ በሱና ስም ተደብቃችሁ ብዙ የረዳናችሁ ግን ሀቅ ተደብቆ አይቀር ይሄዉ ወጣ ጥለናችሁ ወጣን ።

➧ደሞ ሴቶቹ በሚድያ ቢላህ አለይኩም እደቡ ማታ ማታ እኛዉ እያረምናችሁ ቂርአት ከዛ የጀመእያ ሴቶች ትላላችሁ ትገርማላችሁኮ እንኳን ኡስታዞች ከኛ ትቀራላችሁ የጃሂል ጥርቅም።

➧ከዛ ያለ የለለ የሰፈር የዱርየ ስድባችሁ ታወርዳላችሁ እናተ የስድብ ድግሪ የተመረቃችሁ ይመስል!!

➧አሁን ደሞ የተለያዩ ቦታ ስለተስፍፍ የኛ ስራ በቅናት ሰከራችሁ የምትሉት ግራ ገብቶ ትቀባጥራላችሁ።መልካም መቀባጠር እኛ ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም ከጀመርነዉ ዓላማ።


✍️
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አይ ሀጆሪዎች እንደዉ በዛ ብትሉ በዛ የናተ ባጢል ግልፀ ነዉ። ግን ከንቱ ትዘላላችሁ ትፈርጥጣላችሁ። ➧ጀመእዮች ጎትራ ናቸዉ ትላላችሁ ብታቁ ከናንተ የበለጠ ጎተራ የለም በሱና ስም ተሸፍናችሁ የምትዘርፉ!! ➧የኛ ኡስታዞች ቢሰሩ ግልፀ ነዉ የሚሰሩት ነገር እየታየ ነዉ እናተ ግን ዉስጥ ለዉስጥ ነዉኮ አገር የምታጠፉ እናዉቃለን ጃማ ደጎሎ መስጂዳችሁ የገነባነዉ እኛ ነን አትጎረሩ እሺ ያኔ በሱና…
ሚድያ ያሉ የሀጆሪ ሴቶችኮ የሚገርሙ ፍጡር ናችዉ አንድ እግራቸዉ እኛ ጋር አንድ እግራቸዉ ወደዛ አድርገዉ የሚዘሉ እ!?

እኛኮ ከነምናምናችሁ ነዉ ለአላህ ብለን ጥልት ያደረግናችሁ።
እናተ ግን ከኛ ኡስታዞች ደርስ ትከታተላላችሁ ከኛ ትቀራላችሁ ከዛ በሚደያ አፍችሁ ትከፍታላችሁ። አንድን ነገር ከጠሉ ከነ ምናምኑ ነዉ እንጂ እንደ ኢኽዋኖች ጥሩ እማራለዉ መጥፉ እጥላለሁ ነዉ አካሃዳችሁ አላህ ይምራችሁ በዛ ሰፈር ያላችሁ ሴቶች ታሳዝናላችሁ በጣም።

✍️
Audio
✅ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ቁርአንን በተደቡር (በተመስጦ) ማዳመጥ ነው!!
የስራዎቻችን መስፈርቶች !
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔀 አድስ ~ሙሓደራህ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


▪የስራዎቻችን መስፈርቶች..!

🕌በውጫሌ ከተማ አቡበክር መስጂድ የተደረገ!

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
t.me/abuUseyminabdurehman
ሲደክመን ማረፊያችን👉 📲✍ኑርልን
አንተ ባኖር ማ ድካማችን ያስረሳን ነበር!እ!
ሴቶች ሰሙኝ ልንገራችሁ በዉስጥ መስመር ቂርአት ላቅራሺ እያለ የሚዝረከረክ ወንድ ተጠንቀቁ!!መቅራት ከፈለግሺ ብዙ መርከዞች አሉ እዛ ሴቶች ያሉበት አብረሺ ቅሪ ይሄ በጓሮ ለብቻ ቂርአት ኋላ ገደል የሚከትሺ እናም ንቁ እህቶች!! በትንሺ ትልቁ አትታለሉ ጠንካራ ሁኑ!

✍️
ተውሂድ እና የሀገራችን ተጨባጭ-1
<unknown>
🔃አድስ አንገብጋቢ ሙሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

♻️ተዉሒድ እና የሀገራችን ተጨባጭ!!

🎙በወንድም አቡ ሙስዓብ حفظه الله

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/sefinetunuh

https://t.me/https_Asselefya1