💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
◾️እንስሳቶችን መርገም⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➡️ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል።

✅ እንስሳ መርገም አይፈቀድም። ግመል፣ አህያ፣ ከብት፣ ፍየል ሌላም እንስሳ መርገም አይቻልም።
【شرح رياض الصالحين (١٩٢/٦)】

➡️ የሳኡዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ብሏል።

✅ የሰው ልጅም ይሁን እንስሳ መራገም አይፈቀድም። አንድ ሙስሊም ነኝ ከሚል አካል እርግማን ሊወጣ አይገባም። ምክንያቱም እርግማን ከሙስሊም የማይጠበቅ አስቀያሚ የሆነች ቃል ናትና።
【فتاوى اللجنة الدائمة (٧٣/٢٦)】

➡️ አብዱልሙህሲን አልኣባድ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።

✅ እንስሳዎችን መርገም ሀራም ነው አይቻልም።
【شرح سنن أبي داود】


https://t.me/https_Asselefya1
◾️ሴት ልጅ አጅነብይ ለሆነ ወንድ ሰላምታ ማቅረቧ በተመለከተ፦

➡️ ሸህ አልባንይ "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦

◾️ጥየቄ⁉️

👉ሴት ልጅ ለወንዶች ሳትጨብጣቸው ሰላምታ ማቅረብ ይፈቀድላታል?

◾️መልስ‼️

ይህ ጉዳይ የፊቅህ ኡለማዎች ዘንድ በዝርዝር የሚታይ ነገር ነው። "ይበልጥ አዋቂው አላህ ነው" ሆኖም ግን ይበልጥ ሚዛን የሚደፋው አቋም የሚሆነው ወጣት የሆነች ሴት ልጅ ለወንዶች ሰላምታ ማቅረብ አይፈቀድላትም የሚለው ነው። ነገር ግን እድሜዋ የገፋ ከሆነና ሰላምታ ብታቀርብ ከኋላው ምንም አይነት ፊትና ተከትሎ አይመጣም የሚል ግምት የሚያመዝን ከሆነ ሰላምታ ብታቀርብ ችግር የለውም። ልክ ወንድ ልጅ እድሜዋ ለገፋ ሴት ሰላምታ ማቅረቡ ችግር እንደሌለው ሁሉ። ከሰለፎች "ከቀደምቶች" ያለምንም ልዩነት ሴቶች አጠገብ ባለፋ ቁጥር "በሁሉም ላይ" ሰላምታ ያቀርቡ ነበረ የሚል ነገር ከሱና አናውቅም። "ወጣት የሆነች ሴት ለወንዶች ሰላምታ አለማቅረቧ ወደ መጥፎ የሚወስድን መንገድ መዝጋት ነው።" ይህ መርሆ ብዙ የሸሪአ መረጃ የሚደግፈው "የሚጠቁመው" የሆነ ነገር ነው።

📚[الفتاوى الإماراتية - الشريط رقم (٨)]

➡️ ነገሩ እንዲህ ከሆነ ሁለት አጅነብይ ወንድና ሴት መቀላለድ፣ መሳሳቅ፣ መጫወት፣ ትርፍ ንግግር ማውራትና ያለምንም ሀጃ መፃፃፍ ምን አክል አደጋ እንደሆነና የፊትና በር የሚከፍት መሆኑ በቀላሉ መረዳት ይቻላል።

https://t.me/https_Asselefya1
◾️ሴት ልጅ እውቀት ፍለጋ ጉዞ መውጣቷ በተመለከተ፦

☑️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና ሀምሳ የሚሆኑ ሴቶች በአንድ ባስ ተሳፍረው ሰማንያ ኪሎሜትር አቋርጠው በመሄድ ተምረው ሳያድሩ በዛው ቀን ቢመለሱ እንዴት ይታያል ተብለው ተጠይቀው እንዲህ ብለው መለሱ፦

✅ ለሴት ልጅ ያለመህረም እውቀት ፍለጋም ይሁን አስተማሪ ሁና ጉዞ መውጣት አይፈቀድም። ከትክክለኛ ሀዲሶች የሚታወቀውም ይህ ነው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። "ሴት ልጅ ከመህረሟ ጋር ቢሆን እንጂ ጉዞ አትውጣ።" በሴት ተማሪዎቹም ሆነ አስተማሪዎች ላይ ግዴታ የሚሆነው ባሉበት ሀገር (ቦታ) ላይ ሆነው እንዲማሩና እንዲያስተምሩ ነው። ያለመህረም ጉዞ መውጣት አይፈቀድም። ከፊል ኡለማዎች መንገድ ሰላም ከሆነና አደጋ ከሌለ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ "ለሀጃ" ፈቅደዋል። ነገር ግን ትክክለኛ ሀዲሶች ግን ይህም ቢሆን ይከለክላሉ። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ሴት ልጅ ከመህረሟ ጋር ቢሆን እንጂ ጉዞ አትውጣ።" ሲሉ ለዚህ ነገር ሲቀር በማለት አልለዩምና።

✍️ፈትዋው በቀጥታ ለማግኘት
https://binbaz.org.sa/fatwas/16257/%D8
➧ምረጭው ያን ጀግና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

ምረጪው ጀግናውን ያን ሰለፍይ ወጣት፡
ጎስቋላ ቢሆንም ቢጎዳውም ማጣት፡
ጌታውን ይፈራል ከቶ አይበድልሽም፡
ክብርሽን ስለሚያውቅ አንችን አይዋሽሽም፡
ታማኝ አስተዋይ ነው ገራገር ተስፈኛ፡
ለእምነቱ አዳሪ በቃሉ እውነተኛ፡

በቀደምቶች ፈለግ በተውሒድ በሱና፡
ካንች ጋር ይጓዛል አስተዋይ ነውና፡
መከራ ቢበዛም ህይወት ቢቀያየር፡
ሁሌ ካንች ጋ ነው አማኝ ነው በቀደር፡
አድምቆ ሚያኖርሽ  በኢስላም ስልጣኔ፡
እምነቱን አፍቃሪ ያለው እሞቅ ወኔ፡

ምርጫሽ እሱ ይሁን የጊዜው እንግዳ፡
ለእስልምናው ሲል ራሱን የጎዳ፡
ውድ እስልምናውን በገንዘብ ያልሸጠ፡
በዱንያዊ ጥቅም መንሀጂ ያልቀየጠ፡
በፖለቲካ ስም በምነት ያልሸቀጠ፡
እንደ አየር ንብረቱ ያልተለዋወጠ

ያንን የሱና ሰው ጀግናውን ምረጭው፡
በኒቃብ ተውበሽ ያንች ይሁን አምጭው፡
የነብያት ወራሽ የኢስላም ናሙና፡
ሰለፍዩን ወጣት ምረጭው ያን ጀግና፡


    🖋በኑረድን አል–አረቢ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
عبد الإله بن عون ماتيسر من سورة الشعراء
﴿وَتَوَكَّل عَلَى العَزيزِ الرَّحيمِ ۝ الَّذي يَراكَ حينَ تَقومُ﴾

▪️ما تيسر من سورة الشعراء

🎙 القارئ عبدالإله بن عون

➘መልካም ለይል!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦረ ወገኖቸ ተው በእውቀት እንወቃቀስ መወቃቀሳችን ካልቀረ

መዝሙረ ዳዊት 109:24  ጕልበቶቼ በጾም á‹°áŠ¨áˆ™á¤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።

ጥያቄ ቅቤ የተከለከላችሁበትን ማስረጃ አምጡ መፀሀፍችሁ አይናገርም ማብራሪያዎችን ማታ ላይ ይጠብቁ በድምፅ

ወደ ሮሜ ሰዎች14:21 _23 

ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው።
     አትከልክል ይብላ እያለህ ነው ካልገባህ ተከታዮቹን ጥቅስ ተመልከት 👇
 áˆˆáŠ áŠ•á‰° ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ።   ይሄ ማለት በመረጃ ካልሆነ በስተቀር ሰዎችን በእምነት እንደዚህ እንደዛ ያደርጋሉ ማለትን ከልክሎህ  እምነት በእግዚአበሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ  በማለት ድንበር እንዳታልፍ ያስጠነቅቅሀል
       ቀጥሎም 👇

የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው። 

ይሄ የማስተምርህ አደብ እንድትገዙ ነው  በእምነት ያልሆነ ሁሉ ነገር ኃጢአት ነው  እኛ ደግሞ እንደፈለግን ብንበላ በእምነት ነው

በእምነት የሆነን ነገር በእምነት በመረጃ ብቻ ነው የምትከራከረው የምትኮንነው ወገኔ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﴿وَالَّذينَ صَبَرُوا ابتِغاءَ وَجهِ رَبِّهِم وَأَقامُوا الصَّلاةَ وَأَنفَقوا مِمّا رَزَقناهُم سِرًّا وَعَلانِيَةً وَيَدرَءونَ بِالحَسَنَةِ السَّيِّئَةَ أُولئِكَ لَهُم عُقبَى الدّارِ﴾

🎙القارئ: ⁧ #محمد_أباالحسن⁩

https://t.me/https_Asselefya1
لولا سترى الله لافتضحنا
مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
☑️جديد المقاطع المختارة

▪لولا سترى الله لافتضحنا!!

🎙مقطع مؤثر للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
الدرس 10 أسباب سعادة الأسرة - تاسعا أن يكون تعاون بين أفراد الأسرة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓵⓪
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🗒ما هي صفة العالم الذي يؤخذ عنه العلم ؟

🎙لفضيلة الشيخ د. صالح بن سعد السحيمي - حفظه الله -
مفوّض الإفتاء بمنطقة المدينة النبوية

تقديم فضيلة الشيخ أ.د مسعد بن مساعد الحسيني - حفظه الله -

ا═•═📚═•═ا
🔹فوائد الشيخ د. صالح السحيمي🔹
https://t.me/sohaymi
☞ለምንድነው ግን የእውነት የሚወደን ሰው እያለ የማይወደንን፤ለኛ ክብር የሌለውን ሰው የኛ ካላደረግን ብለን ከራሳችን ጋር ግብግብ የምንፈጥረው!?
ﺇﻥ ﻫﺬﺍ ﻟﺸﻲﺀ ﻋﺠﺎﺏ
በምላሳችን የምንሸምተው አዝመራ ለዘልዓለም ቤታችን የፀጋ ወይም የመከራ አስቤዛ ነው። "የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም'ና ከአንደበታችን የሚዎጡት ቃላቶች ከአሏህ ዘንድ እዝነትን፣ ከሰዎች ዘንድ ውዴታን የሚያስችሩን በጎ ቃላቶች ይሁኑ!። "በአንድ እራስ ሁለት ምላስ" እንዲባሉ የቤታቹሁን ዋልታ ሚስቶቻቹህን በቃላት ጦር ከገደላቹሀት ቡኃላ ለሌላኛዋ ሴት አፍቃሪ መስሎ የልቧን በር አንኳክታቹህ አለሁሽ፣ ከጎንሽ ነኝ፣ ውዴ! የንጀራው ጠርዝ እንዳይወጋሽ እያሉ ሆደ-ባሻ ሁኑ  ከመቅረብ በላይ እርኩስነት የለም!።

እህቴ! በየመንገዱ "ሰሙ…ኢክሩ…ሲስ… እያሉሽ ሰላምታ የሚያቀርቡልሽ፣ ሰላምታን ሽተው ሳይሆን "ሁለቴ ሰላምታ አንዱ ለነገር ነው" እንደሚባለው ለከፋን ፈልገው ነው። የዘመኑ ወንድ በቃላት ጌዶ ሸብቦ ካሰመጠሽ ቡሃላ ከቀናቶች ቡሃላ እስከነመፈጠርሽ ይረሳሻል። እቤቱ እንዳለው ትለቭዢን ስፈልግ የሚከፍትሽ ሲሻው የሚዘጋሽ ደካማ ሴት አትሁኜ!። "ለተሸሸገ ምግብ የተሸሸገ ሆድ አይጠፋለትም!"

✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
✍️እውነቱን የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

◾️قال العلاّمة صالح الفوزان -حفظه الله-
♻️ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።


▪لا يعرف قيمة الصحّة إلاّ من ذاق المرض،
➧የበሽታን ስቃይ የቀመሰ ቢሆን እንጂ የጤናን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

▪ولا يعرف قيمة النّور إلاّ من وقع في الظّلام
➧የጨለማን ፅልመት የቀመሰ ቢሆን እንጂ የብርሃንን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም

▪ ولا يعرف قيمة الماء إلاّ من عطش
➧በጥማት የተቃጠለ ካልሆነ በቀር የውሃ ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

▪ولا يعرف قيمة الطّعام إلاّ من مسّه الجوع
▪በረሀብ አለንጋ የተገረፈ ቢሆን እንጂ የምግብን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

▪ ولا يعرف قيمة الأمن إلاّ من أصابه الخوف
▪ፍርሀት የደረሰበት ካልሆነ በቀር የሰላምን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም

💢 ‏وهكذا ؼذا  لا يعرف قيمة التّوحيد، وفضل التّوحيد، وتحقيق التّوحيد إلاّ من ؚعف الشّرك وأمور الجاهليّة حتى يتجنّبها، ويحافظ على التّوحيد

✅ ልክ እንደዚሁ፦

➘የተውሂድን ትልቅነት
➘ተውሂድ ያለው ብልጫና
ተውሂድን በትክክል ማረጋገጥየሚያስገኘውና ያለው ትልቅ ዋጋ የሚያውቅ የለም፦ ሽርክና የጃሒልያ ጉዳይ እስኪጠነቀቃቸውና ተውሂዱን እስኪረጋገጥ ድረስ ጠንቅቆ ያወቀ ሰው ሲሆን እንጂ።

📚اعانة المستفيد (صـ ٨٨)

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ጉድ ተመልከቱ?
:
እድላቹህን አውቃለሁ ባይ ነው።
t.me/abdu_rheman_ama
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ይሄንን ጉድ ተመልከቱ? : እድላቹህን አውቃለሁ ባይ ነው። t.me/abdu_rheman_ama
አትሻብኝ ጌታዬ የወጣት ቀዉላላ¡¡

በዚህ እድሜ ጥንቁልና ለሀዉለዉለ ቅወተኢላ ቢላህ¡¡ አየ ጉድ ሰዉ ተዉሒድ ተምሮ ያስተምራል እንድህ ያሉ ከንቱ ፍጡሮች በቴክቶክ ጥንቁልና ሱብሃነክ ያረቢ¡ ከሱ ጠያቄዎቹ የሚያሳዝኑ!
⇛ስለ_ትዳር ስትጠየቁ…
«ወንድ አለ ባል የለም!»
«ሴት አለ ሚስት የለም!» ለምትሉ ሰዎች ጥያቄ አለኝ! ቆይ እናንተ_ምንድን_ናቹህ
?

መልሱን እሰቡበት…¡¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
إجازة فضيلة شيخنا العلامة محمد بن عبد الله باموسى حفظه الله لابنه الطالب أبي ريس محمد بن إمام بن سعيد

جزى الله الشيخ خير الجزاء وغفر له ولوالديه وجعل الجنة مثواه

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6711?single