💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ትውስታ ለኮምቦልቻ እህቶቸ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ እህቴ ዳእዋለመስማት የተዘጋጀሺው እህቴ ላስታውሲሽ ሂጃቡን ልበሺው ያንን ጥቁር ጂልባብ እህት ተሸፈኚዉ ከራስ እስተመሬት ይጎተት ልቀቂው ፈጽሞ እዳትይዝ ወደላይ ሰብስበሺ ቆሻሻም ቢነካው እጠሆራል አይዞሺ የሴት ልጂ ልብሷ ቆሻሻ ሚነካው እዛው ይጸኾራል አቦራ ሲነካው ሽቶንና ሎሺንን አጥብቀሺ እራቂው እሱን ከተቀበሻ አደራ ቤቱን…
ሸር በማድረግ ትተባበሩኚ ዘድ በአሏህ ስም እጠይቃቺሀለሁ ::
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ዉድ ሙስሊም እህቶቸና ወድሞቸ ባለፈት ሶስት አራት ቀኖቺ በፊት በቴሌ ግራም (ለኮቦልቻ እህቶቸ ትውስታ ) በሚል አጠር ያለቺ ግጥሜ ላይ. ሂጃቡ ከሌላቺሁ አስመጡና እከፍላለሁ እሚል ቃል ነበረው ::
ኢሻአላሁ ታአላህ ይሄው ቃሌን ላለማፍረስ በአላህ እገዛ አድራሻየን እድደርሳቸው አድርጉልኝ
እርግጥ ያመጡ ላይኖሩ ይቺላሉ እኔ ይሄ አይደለም ግን ያስመጡ እህቶቸ ሊኖሩም ይቺላሉ ያስመጣቺሁ እህቶቸ ሂሳቡን በገባሁት ቃል መሰረት ለመክፈል 100% ዝግጁነኝ. እናንተ ብቻ ያለምን ፍራሀት አናግሩኝ ቃሌን በፍጹም አላጥፍም ቃልን ማፍረስ ይሄ (የሙናፊቆቺ ) ባህሪ እደሆነ ነብያቺን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነግረውናል ::
የቴሌግራም ቁጥሬ 00966590913018 ፈተህያ ቢት ሙሀመድ. በዚህ ግቡልኝ. ባረከላሁ ፊይ ኩም
ግጥሙን ሸር በማድረግ የተባበራቺሁኝ በሙሉ ይሄንንም ሸር በማድረግ ተባበሩኝ

በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 8 أسباب سعادة الأسرة - سابعا العدل بين الأبناء - 22 صفر1442هــ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 9 أسباب سعادة الأسرة - ثامنا حسن الظن بين الزوجين - 22 صفر1442هــ…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓽
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓽
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሙሉ ለሙሉ ጤና ተሰቶቹ ሰላት የማትሰግዱ ነገ አላህ ፊት ስትቀርቡ ምን ይሆን ዑዝራችሁ?!
.
Abdurazak Baji
.
Abdurazak Baji
◾️እንስሳቶችን መርገም⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል።
✅ እንስሳ መርገም አይፈቀድም። ግመል፣ አህያ፣ ከብት፣ ፍየል ሌላም እንስሳ መርገም አይቻልም።
【شرح رياض الصالحين (١٩٢/٦)】
➡️ የሳኡዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ብሏል።
✅ የሰው ልጅም ይሁን እንስሳ መራገም አይፈቀድም። አንድ ሙስሊም ነኝ ከሚል አካል እርግማን ሊወጣ አይገባም። ምክንያቱም እርግማን ከሙስሊም የማይጠበቅ አስቀያሚ የሆነች ቃል ናትና።
【فتاوى اللجنة الدائمة (٧٣/٢٦)】
➡️ አብዱልሙህሲን አልኣባድ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።
✅ እንስሳዎችን መርገም ሀራም ነው አይቻልም።
【شرح سنن أبي داود】

◾️ሴት ልጅ አጅነብይ ለሆነ ወንድ ሰላምታ ማቅረቧ በተመለከተ፦
➡️ ሸህ አልባንይ "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦
◾️ጥየቄ⁉️
👉ሴት ልጅ ለወንዶች ሳትጨብጣቸው ሰላምታ ማቅረብ ይፈቀድላታል?
◾️መልስ‼️
ይህ ጉዳይ የፊቅህ ኡለማዎች ዘንድ በዝርዝር የሚታይ ነገር ነው። "ይበልጥ አዋቂው አላህ ነው" ሆኖም ግን ይበልጥ ሚዛን የሚደፋው አቋም የሚሆነው ወጣት የሆነች ሴት ልጅ ለወንዶች ሰላምታ ማቅረብ አይፈቀድላትም የሚለው ነው። ነገር ግን እድሜዋ የገፋ ከሆነና ሰላምታ ብታቀርብ ከኋላው ምንም አይነት ፊትና ተከትሎ አይመጣም የሚል ግምት የሚያመዝን ከሆነ ሰላምታ ብታቀርብ ችግር የለውም። ልክ ወንድ ልጅ እድሜዋ ለገፋ ሴት ሰላምታ ማቅረቡ ችግር እንደሌለው ሁሉ። ከሰለፎች "ከቀደምቶች" ያለምንም ልዩነት ሴቶች አጠገብ ባለፋ ቁጥር "በሁሉም ላይ" ሰላምታ ያቀርቡ ነበረ የሚል ነገር ከሱና አናውቅም። "ወጣት የሆነች ሴት ለወንዶች ሰላምታ አለማቅረቧ ወደ መጥፎ የሚወስድን መንገድ መዝጋት ነው።" ይህ መርሆ ብዙ የሸሪአ መረጃ የሚደግፈው "የሚጠቁመው" የሆነ ነገር ነው።
📚[الفتاوى الإماراتية - الشريط رقم (٨)]
➡️ ነገሩ እንዲህ ከሆነ ሁለት አጅነብይ ወንድና ሴት መቀላለድ፣ መሳሳቅ፣ መጫወት፣ ትርፍ ንግግር ማውራትና ያለምንም ሀጃ መፃፃፍ ምን አክል አደጋ እንደሆነና የፊትና በር የሚከፍት መሆኑ በቀላሉ መረዳት ይቻላል።

◾️ሴት ልጅ እውቀት ፍለጋ ጉዞ መውጣቷ በተመለከተ፦
☑️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና ሀምሳ የሚሆኑ ሴቶች በአንድ ባስ ተሳፍረው ሰማንያ ኪሎሜትር አቋርጠው በመሄድ ተምረው ሳያድሩ በዛው ቀን ቢመለሱ እንዴት ይታያል ተብለው ተጠይቀው እንዲህ ብለው መለሱ፦
✅ ለሴት ልጅ ያለመህረም እውቀት ፍለጋም ይሁን አስተማሪ ሁና ጉዞ መውጣት አይፈቀድም። ከትክክለኛ ሀዲሶች የሚታወቀውም ይህ ነው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። "ሴት ልጅ ከመህረሟ ጋር ቢሆን እንጂ ጉዞ አትውጣ።" በሴት ተማሪዎቹም ሆነ አስተማሪዎች ላይ ግዴታ የሚሆነው ባሉበት ሀገር (ቦታ) ላይ ሆነው እንዲማሩና እንዲያስተምሩ ነው። ያለመህረም ጉዞ መውጣት አይፈቀድም። ከፊል ኡለማዎች መንገድ ሰላም ከሆነና አደጋ ከሌለ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ "ለሀጃ" ፈቅደዋል። ነገር ግን ትክክለኛ ሀዲሶች ግን ይህም ቢሆን ይከለክላሉ። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ሴት ልጅ ከመህረሟ ጋር ቢሆን እንጂ ጉዞ አትውጣ።" ሲሉ ለዚህ ነገር ሲቀር በማለት አልለዩምና።
✍️ፈትዋው በቀጥታ ለማግኘት
https://binbaz.org.sa/fatwas/16257/%D8

➧ምረጭው ያን ጀግና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ምረጪው ጀግናውን ያን ሰለፍይ ወጣት፡
ጎስቋላ ቢሆንም ቢጎዳውም ማጣት፡
ጌታውን ይፈራል ከቶ አይበድልሽም፡
ክብርሽን ስለሚያውቅ አንችን አይዋሽሽም፡
ታማኝ አስተዋይ ነው ገራገር ተስፈኛ፡
ለእምነቱ አዳሪ በቃሉ እውነተኛ፡
በቀደምቶች ፈለግ በተውሒድ በሱና፡
ካንች ጋር ይጓዛል አስተዋይ ነውና፡
መከራ ቢበዛም ህይወት ቢቀያየር፡
ሁሌ ካንች ጋ ነው አማኝ ነው በቀደር፡
አድምቆ ሚያኖርሽ በኢስላም ስልጣኔ፡
እምነቱን አፍቃሪ ያለው እሞቅ ወኔ፡
ምርጫሽ እሱ ይሁን የጊዜው እንግዳ፡
ለእስልምናው ሲል ራሱን የጎዳ፡
ውድ እስልምናውን በገንዘብ ያልሸጠ፡
በዱንያዊ ጥቅም መንሀጂ ያልቀየጠ፡
በፖለቲካ ስም በምነት ያልሸቀጠ፡
እንደ አየር ንብረቱ ያልተለዋወጠ
ያንን የሱና ሰው ጀግናውን ምረጭው፡
በኒቃብ ተውበሽ ያንች ይሁን አምጭው፡
የነብያት ወራሽ የኢስላም ናሙና፡
ሰለፍዩን ወጣት ምረጭው ያን ጀግና፡
🖋በኑረድን አል–አረቢ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ምረጪው ጀግናውን ያን ሰለፍይ ወጣት፡
ጎስቋላ ቢሆንም ቢጎዳውም ማጣት፡
ጌታውን ይፈራል ከቶ አይበድልሽም፡
ክብርሽን ስለሚያውቅ አንችን አይዋሽሽም፡
ታማኝ አስተዋይ ነው ገራገር ተስፈኛ፡
ለእምነቱ አዳሪ በቃሉ እውነተኛ፡
በቀደምቶች ፈለግ በተውሒድ በሱና፡
ካንች ጋር ይጓዛል አስተዋይ ነውና፡
መከራ ቢበዛም ህይወት ቢቀያየር፡
ሁሌ ካንች ጋ ነው አማኝ ነው በቀደር፡
አድምቆ ሚያኖርሽ በኢስላም ስልጣኔ፡
እምነቱን አፍቃሪ ያለው እሞቅ ወኔ፡
ምርጫሽ እሱ ይሁን የጊዜው እንግዳ፡
ለእስልምናው ሲል ራሱን የጎዳ፡
ውድ እስልምናውን በገንዘብ ያልሸጠ፡
በዱንያዊ ጥቅም መንሀጂ ያልቀየጠ፡
በፖለቲካ ስም በምነት ያልሸቀጠ፡
እንደ አየር ንብረቱ ያልተለዋወጠ
ያንን የሱና ሰው ጀግናውን ምረጭው፡
በኒቃብ ተውበሽ ያንች ይሁን አምጭው፡
የነብያት ወራሽ የኢስላም ናሙና፡
ሰለፍዩን ወጣት ምረጭው ያን ጀግና፡
🖋በኑረድን አል–አረቢ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
عبد الإله بن عون ماتيسر من سورة الشعراء
﴿وَتَوَكَّل عَلَى العَزيزِ الرَّحيمِ الَّذي يَراكَ حينَ تَقومُ﴾
▪️ما تيسر من سورة الشعراء
🎙 القارئ عبدالإله بن عون
➘መልካም ለይል!
▪️ما تيسر من سورة الشعراء
🎙 القارئ عبدالإله بن عون
➘መልካም ለይል!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦረ ወገኖቸ ተው በእውቀት እንወቃቀስ መወቃቀሳችን ካልቀረ
መዝሙረ ዳዊት 109:24 ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
ጥያቄ ቅቤ የተከለከላችሁበትን ማስረጃ አምጡ መፀሀፍችሁ አይናገርም ማብራሪያዎችን ማታ ላይ ይጠብቁ በድምፅ
ወደ ሮሜ ሰዎች14:21 _23
ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው።
አትከልክል ይብላ እያለህ ነው ካልገባህ ተከታዮቹን ጥቅስ ተመልከት 👇
ለአንተ ያለህ እምነት በእግዚአብሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ። ይሄ ማለት በመረጃ ካልሆነ በስተቀር ሰዎችን በእምነት እንደዚህ እንደዛ ያደርጋሉ ማለትን ከልክሎህ እምነት በእግዚአበሔር ፊት ለራስህ ይሁንልህ በማለት ድንበር እንዳታልፍ ያስጠነቅቅሀል
ቀጥሎም 👇
የሚጠራጠረው ግን ቢበላ በእምነት ስላልሆነ ተኮንኖአል፤ በእምነትም ያልሆነ ሁሉ ኃጢአት ነው።
ይሄ የማስተምርህ አደብ እንድትገዙ ነው በእምነት ያልሆነ ሁሉ ነገር ኃጢአት ነው እኛ ደግሞ እንደፈለግን ብንበላ በእምነት ነው
በእምነት የሆነን ነገር በእምነት በመረጃ ብቻ ነው የምትከራከረው የምትኮንነው ወገኔ

﴿وَالَّذينَ صَبَرُوا ابتِغاءَ وَجهِ رَبِّهِم وَأَقامُوا الصَّلاةَ وَأَنفَقوا مِمّا رَزَقناهُم سِرًّا وَعَلانِيَةً وَيَدرَءونَ بِالحَسَنَةِ السَّيِّئَةَ أُولئِكَ لَهُم عُقبَى الدّارِ﴾
🎙القارئ: #محمد_أباالحسن
https://t.me/https_Asselefya1
🎙القارئ: #محمد_أباالحسن
https://t.me/https_Asselefya1
لولا سترى الله لافتضحنا
مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
☑️جديد المقاطع المختارة
▪لولا سترى الله لافتضحنا!!
🎙مقطع مؤثر للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
▪لولا سترى الله لافتضحنا!!
🎙مقطع مؤثر للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 9 أسباب سعادة الأسرة - ثامنا حسن الظن بين الزوجين - 22 صفر1442هــ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 10 أسباب سعادة الأسرة - تاسعا أن يكون تعاون بين أفراد الأسرة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓵⓪
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓵⓪
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🗒ما هي صفة العالم الذي يؤخذ عنه العلم ؟
🎙لفضيلة الشيخ د. صالح بن سعد السحيمي - حفظه الله -
مفوّض الإفتاء بمنطقة المدينة النبوية
تقديم فضيلة الشيخ أ.د مسعد بن مساعد الحسيني - حفظه الله -
ا═•═📚═•═ا
🔹فوائد الشيخ د. صالح السحيمي🔹
https://t.me/sohaymi

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞ለምንድነው ግን የእውነት የሚወደን ሰው እያለ የማይወደንን፤ለኛ ክብር የሌለውን ሰው የኛ ካላደረግን ብለን ከራሳችን ጋር ግብግብ የምንፈጥረው!?
ﺇﻥ ﻫﺬﺍ ﻟﺸﻲﺀ ﻋﺠﺎﺏ
ﺇﻥ ﻫﺬﺍ ﻟﺸﻲﺀ ﻋﺠﺎﺏ