💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሁሌም በአቅምሽ አድስ ሴት ለመሆን ሞክሪ
ማለቴ ረስሽን ፏ በመድረግ ማላቴ ነው!

ሁል ግዜ አንድ አይነት አትሁኚ❗️
አልሐምዱሊላህ በአካል ባንገኝም ምኑም አልቀረብን ተከታትለናል አላህ የሱና ወንድሞቻችን ይጠብቅልን ሁሉንም አሰራጭተዉልናል!

✍️ነገም ይቀጥላል ኮንቦልቻ!

✍️بنت أراغاو
አልሀምዱሊላህ

ዛሬ ኸዋሪጆቺ እያለቀሱነው ::
አህሉል ሱናወቺ በደስታ ታጀበው
ወሎኮቦልቻላይ ደምቋለ ዳእዋዉ
ኡለሞቺ ኡስታዞቺ እያገሱበትነው
አበሳው ተነስቷል ማንም አያስቆመው

አጋዡ አበራቹ ጌታቺን አላህነው
ሽርክንና ቢዳአን በአላህ እገዛ እየቀበሩትነው
ተውሂድና ሱናን እያነገሱትነው


አህሉል ኸዋሪጆቺ እያለቀሱነው
ንደታቸው መያዝ አቅቷቸው አላቅሱን እያሉነው
እኛ ከናንተጋር ወላሂ አናለቅስም
ለሀቅ እጂ ለባጥል አላግዝም

ባጢል እድጠፋጂ ተውሂድ እድጠፋ በፍጹም
በጪራሽ ፈጽሞ አላግዝም
የባጢል ሰወቺ አለቀሱብየ ልቤም አይራራም

አህሉል ቢዳአወቺ አህሉል ኢኽዋኖቺ
የሱና የተውሂድ ነቀርሶቺ
ከግድህ ኢሻአላህ እናንተ አትዘልቁም
ወደላ መጥልጠል ጭራሺ አትቺሉም
አጉል አታጋጡ አትጃጃሉብን
እሱና መሀላይ አረም አትሁኑብን !!

ዛሬማ ተነቀላቺሁ አልሀምዱሊላህ
አይናቺሁ ሲቀላ አሳየን አላህ
የምትሉት ብታጡ ስም ሰየማቺሁ
ኡለሞቻቺን ላይ ዘላቺሁ ወጣቺሁ
የማይገባቸውን ስም እየሰጣቺሁ
አላህ ይመልሳቺሁ ወይ ባላ ያውርድባቺሁ
ቃይ ግን እደት ደፈራቺሁ ?

አፋቺሁ ደፍሮ ኡለሞቻቺን የተናገራቺሁ
አሁን አቅሙ አላቺሁ እድህ ያላቺሁ
እናንተ አራሙቻ ይዘጋ አፋቺሁ


በቃ አትነካኩን !!

✍️ቢንት ሙሀመድ


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
الرحلة السعيدة
لفضيلة شيخنا أبي عمار محمد بن عبدالله باموسى حفظه الله
♻️ምርጥ የሆነ ሙሓደራ ልጋብዛችሁ'ማ
< ============= >

📢ወደ ኡትዮጲያ የመጡ ከሆኑት አንዱና ታላቅ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላሂ ባሙሳ👌

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
የምተቀሪዉ ቁርአን የምታደምጪዉ ሙሓደራ የምትቀሪዉ ኪታብ ከአለት ወደ እለት ራስሺ ካልቀየርሽበትምኑ ነዉ ዉጤቱ!? ስለዚህ የምናደምጠዉ የምንቀራዉ ራሳችን እንፈትሺ እንቀይርበት ይሄን ቀራሁ ይሄን አደመጥኩ እያልን አንቁጠር!!!

እውቀት ማለት የጠቀመ እንጂ የተሸመደደ አይደለም ( ኢማም አሽሻፊዒ) 
አላህ ፣በምናውቀው እውቀት  የምንጠቀም ያድርገን!  


✍️" 𝕓𝕚𝕟𝕥𝕖 𝕒𝕣𝕒𝕘𝕨

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
✍️ከናንተ አይደለንም
〰️〰️〰️〰️〰️


ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም፤
ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀልም፣
ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም፣
ግን በመንሀጀላይ አልደራደርም፣
ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም፣
እኔ ሀቅን እንጅ ሰው አልከተልም፣

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሰማሁኝ ስታማኝ ከኛነው ብለህ
ለምንስ እንድህ አልክ እንደት አስበህ
ውሸት እበዛበት አጣብቂኝ ገብተህ
ከኛነው ትላለህ አፍህን ሞልተህ
ከናንተ አይደለሁም እኔ ልንገርህ
ይልቅስ አንተውና እኔ ልምከርህ

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ይልቅስ አንተና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሸህህን ሰማሁት ሱብኪን ሲያመሰግን፣
ሲናገር ሰማሁኝ ኪታብ የፃፈሀውን፣
ሲቆጥረው ሰማሁት ኡለሞቹ ጋር፣
ሌላን ግዜ ሰማሁ ሲያወርደው እምድር፣
ብለህ ነበር እኮ በፊት አሊም ነው፣
ዛሬ ብለህ አልከው አንተው ጃሂል ነው፣
ብየ አላውቅም አለ ጭራሽ አሊምነው፣
አወ አላለም ካልከኝ ሪከርድ አለው፣
በስድብ ዘመቻ ኢትዮጺያን ጨርሶ የመን የገባው፣
ሱእድንም ይሳደብ ምን ከልካይ አለው፣

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ይልቅስ አንተና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy
‏قراءة جميلة - الشيخ سلطان الروكان - من سورة الإنسان -HD
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ

👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራዉ!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️


https://t.me/https_Asselefya1
الدرس 8 أسباب سعادة الأسرة - سابعا العدل بين الأبناء - 22 صفر1442هــ…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓼
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ስደተኛ ሆነሺ ግን ሁለየም ደስተኛ እንድትሆኚ ከፈለግሺ ድንሺን ተማሪ። ዉሎሺን ቴሌግራም አድርጊ ማለቴ የሱና ኡስታዞች ደርስ ተከታታይያኔ ሁለየ ደስተኛ ነሺ። ከዛ ዉጭ ግን ሁለየ ሆድ የሚብስሺ ! ነገርኩሺ ካላመንሺኝ ሞክሪዉ!

✍️
የኮንቦልቻ ፕሮግራም እየተከታተላችሁ ሊቨ ማዳም ኒቶርክ የሌለበት ስራ ብታዛችሁ ምን ትላላችሁ ላ ቡክረ የምትሉ እርግጠኛ ነኝ እ!

✍️አብሽሩ ለማለት ነዉ¡
አድርሱልኝ❗
ወሀብዮች ሰዎችን ይገድላሉ! ላለው አሕባሽ የተሰጠ መልስ
https://youtu.be/Hom1oDyQlM4
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

በጣም የምወዳት ጓደኛየ

ሰሚራ ጌታቸው ወይም ሉባባ ጌታቸው እህቷ ዘቡራ ጌታቸው ወድሟ ሙሀመድ ጌታቸው ይባላሉ

የወር ጠጅ ልጅ ናት ባለቤቷ  ጀማል ይባላል   የጊባ ልጅ ነው እኔ ፈላጊ ጓደኛዋ ዚነት እሸቱ መቅደላ ማሻ ትውልድ  ሲሆን ያለሁት ዱባይ

አድስ አበባ  እኔ እናት ቤት እሷ እልጅ ቤት በምንሰራበት ስአት ተዋወቅን ከዛም ዱባይ ተከታትለን መጣን  ሁርላዒይን ጉሩብ የሷ ስጦታ ነው ወደመልካም ትጠራኝ ነበር ፈፅሞ ድምፄን ካሰማ አንድም ቀን አትውል ኒት ባይኖርኝ ቀጥታ ደውላ ታወራኛለች  ኩትራት ጨርሳ ሀገር ገባች ነይ እያለች እየለመነችኝ
ጁታ በገባ ስዓት ከኦላይ ጠፋችብኝ
ቀጥታም ብሞክር አይሰራም ስልኳ በምን ላግኛት ይህው በጭቅ ላይ ነኝ
   የበተሰቧቿን ስልክ አላቅም
ይህን ፅሁፍ ሽር በማርግ ተባበሩኝ ምናልባት ወድሟ ወይም ባለቤቷ ላዩት ይችላሉ ላገኛት እችላለሁ በሚል ነው በጣም የምወዳት ጓደኛየን እባካችሁ አገናኙኝ
አጅሩን አላህ ይከፍላችዃል
ሳሙዬ ጌታቸው የኔውድ በጣም ናፍቀሽኛል መቸም ስልኬ ጠፍቶብሽ ነውጅ እደማጨክኝ አቃለሁ የኔውድ
በዝህ ቁጥሬ ግቢልኝ
00971525778569

ፌስቡክ ያላችሁ ሽር አርጉልኝ
✍️الحمد لله ثم الحمد لله الحمد لله بنعمته تتم الصالحات

✍️ከአርሹ በላይ ለሆነዉ ጌታችን አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ ጌታችን ሆይ እናወድስሃለን ባንተም ላይ ዉዳሴን አንገድብም በራስህ ላይ እንዳወደስከዉ ያአሏህ ኡለማዎቻችንን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን።

➧እጅግ በጣም ደስስስስ በሚል ሁኔታ በወሎ ኮምቦልቻ ከተማ የተዘጋጀዉ ኮርስ ተጠናቋል። አሏህ ሆይ ደግመህ ደጋግመህ በኸይር ነገር ለይ አገናኘን

➧ሰዉን ያላመሰገነ አሏህን አያመሰግንምና የተከበሩ ሸይኽ

فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله باموسى حفظه الله

እና
فضيلة الشيخ رشاد الحبيشي حفظه الله

➧እጅግ በጣም ከልባችን እናመሰግናለን ለአሏህ ስንልም እንወዳቸዋለን።

➧ያአሏህ ከእዐምሮ ባለቤት ጋር መቀማመጥ ምንኛ ያስደስታል?

➧ወሏሂ መፃፍ ልምዴ አይደለም ብፅፍም የዉስጤን ደስታ አይገልፀዉም

➧ብቻ አሏህ እንግዶቻችንም በሰላም ወደመጡበት ይመልስልን ከዱንያ እንደሰበሰበን በጀነትም ይሰብስበን።

✍ወንድማቹህ ወዳጃቹህ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/6704
✍️አንዳንድ ደዩስ ወንድ አለ ደግሞ
ሚስቱ ኒቃቧን አውልቃ "ሙተገሊጥ"
እንዲትሆንለት ሚፈልግ¡


➷ጀግናው ግን ሚስቱ ቅንጣት ታክል
እንዲትገለጥበት አይፈልግም ለእኖ፦ ማንም
እንዲያይበት አይፈለግማ።

✍️አሏህንም ይፈራል በእሷ ሙተገሊጥነት
እንዳይጠይቀው ከወዲሁ ይጠነቀቃል‼️

➷ የሚስት ንፁህነት በባል ይረጋገጣል!

✍️አንዱ እኮ ነው ሚስቱ የተለያዩ ልብሶችን
እየለበሰች ዝንጥ ብላ ከቤት ለመውጣት
ትፈልጋለች'ና ልትለብስ ስትል ሁሌም
ይከለክላታል .....

➷ከዚያም ፦ ባል ተብየው ግን እሷ
ልትለብስ ያሰበቻቸውን.....ያወጣተቻቸውን...
ልብሶች ወደዚያ ይልና እሱ ይሄን ልበሽ ብሎ
ሌላ ያወጣላታል......


✍️እሷም፦ ውዴ ቆይ እኔ የፈለኩትን
እንዲለብስ ለምን አተወኝም ? አንተ
የምትለኝን ከሰዎች ፊት ለብሼ ስቀርብ
እያሳቀቅከኝና እያሳፈርከኝ እኮ ነው
ትለዋለች!

➷እሱም እኔንም እኮ አንቺ ምትያቸውን
ልብሶች ለብሰሽ ስትወጪ ጌታዬን
እያሳፈርሽኝ'ና እያሳቀቅሽኝ ነው አላት
።

✍️ኢዘን አኺ አንድን እንስት ለማግባት ጥረት
ከማድረግህ በፊት አግብተሃት ምን አይነት
ሁኔታ እንዲኖራትም ጭምር አስብበት‼️

➴እሷ ሙተገሊጥ ሆና በምትወጣበት ጊዜ
አሏህ ለምን እንዲህ እንዲትሆን ፈቀድክ?
ለምን ትክክለኛውን ልብስ ሂጃብ ኒቃብ
አላለበስካት??? የተለያዩ ጥያቄዎችን
እንደሚጠይቅህ አትዘንጋ!


ያኔ ምላስህ ከሚያያዝ ዛሬ ቆንጠጥ
አድርገህ ያዝ! 🖋


✍️ያአኺ ባል_ ስትሆን_ ባል _ሁን
ትክክለኛው _ባል __ባረከሏሁ_ ፊክ"‼️


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ትውስታ ለኮምቦልቻ እህቶቸ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ እህቴ ዳእዋለመስማት የተዘጋጀሺው እህቴ ላስታውሲሽ ሂጃቡን ልበሺው ያንን ጥቁር ጂልባብ እህት ተሸፈኚዉ ከራስ እስተመሬት ይጎተት ልቀቂው ፈጽሞ እዳትይዝ ወደላይ ሰብስበሺ ቆሻሻም ቢነካው እጠሆራል አይዞሺ የሴት ልጂ ልብሷ ቆሻሻ ሚነካው እዛው ይጸኾራል  አቦራ ሲነካው ሽቶንና ሎሺንን አጥብቀሺ እራቂው እሱን ከተቀበሻ አደራ ቤቱን…
ሸር በማድረግ ትተባበሩኚ ዘድ በአሏህ ስም እጠይቃቺሀለሁ ::

አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ዉድ ሙስሊም እህቶቸና ወድሞቸ ባለፈት ሶስት አራት ቀኖቺ በፊት በቴሌ ግራም (ለኮቦልቻ እህቶቸ ትውስታ ) በሚል አጠር ያለቺ ግጥሜ ላይ. ሂጃቡ ከሌላቺሁ አስመጡና እከፍላለሁ እሚል ቃል ነበረው ::
ኢሻአላሁ ታአላህ ይሄው ቃሌን ላለማፍረስ በአላህ እገዛ አድራሻየን እድደርሳቸው አድርጉልኝ

እርግጥ ያመጡ ላይኖሩ ይቺላሉ እኔ ይሄ አይደለም ግን ያስመጡ እህቶቸ ሊኖሩም ይቺላሉ ያስመጣቺሁ እህቶቸ ሂሳቡን በገባሁት ቃል መሰረት ለመክፈል 100% ዝግጁነኝ. እናንተ ብቻ ያለምን ፍራሀት አናግሩኝ ቃሌን በፍጹም አላጥፍም ቃልን ማፍረስ ይሄ (የሙናፊቆቺ ) ባህሪ እደሆነ ነብያቺን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነግረውናል ::

የቴሌግራም ቁጥሬ
00966590913018 ፈተህያ ቢት ሙሀመድ. በዚህ ግቡልኝ. ባረከላሁ ፊይ ኩም

ግጥሙን ሸር በማድረግ የተባበራቺሁኝ በሙሉ ይሄንንም ሸር በማድረግ ተባበሩኝ
ያ ሰላም እንደትኮ ደስ እንደሚል በሉ ታደሙ የኮንቦልቻ በሰላም ተጠናቆ መሻይኾች አድስ አበባ ተከስተዋል✍