💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ባለ ቻናሎች እና ግሩፖች በቻላችሁት ያክል
ሼር ሼር ታደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ የገባ ንፁህ ንፁህ ማር
ስላለ ፈጥናችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ወደ ክፍለ ሀገርም ለቤተሰብ መላክ የምትፈልጉ በጀመዓ በጀመዓ ሁናችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ።
አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል ሰፈር
ስልክ ቁጥር
0925255225
0930398677
0928282128
ሰዒድ ንፁህ ማር እና ሁለገብ የንድ ስራ
ለበለጠ መረጃ ወደ ቴሌግራም አድራሻችን ይቀላቀሉ ብዙ መረጃዎችን ያገኛሉ

አድ አድ ሼር ሼር ያድርጉ እናመሰግናለን።
https://t.me/Seidyemarakrbot28
https://t.me/Seidyemarakrbot28
የቴሌግራም ቻናልችን

https://t.me/Seidmar
https://t.me/Seidmar
የቴሌግራም ግሩፕ
➧እንደ በቆሎ እሸት እፍን ሽፍን ያለች!!

➧የሒጃቧ የኒቃቧ ጀግና እሷማ ውድ ነች"ጌታዋ እንዳዘዛት የተከናነበች!!

➧ማንም አይቀርባትም" በሩቅ ይሸሻታል አንገቱን ይደፋል እሷ ብቅ ካለች።

➻እናማ ውዷ
#እይታ  እና #ቆሻሻ የሚርፍበት ክፍት ነገር ነው።

           ለኔም ላንችም።

✍️ሰላም እደሩልኝ!

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾

‏•القارئ: ⁧ #عؚد_الكردي⁩
📍 من حسن المعاشرة بين الأزواج ..

🔸 قال الشيخ/ ابن عثيمين رحمه الله:

الذي ينبغي للزوج أن يكون عونا لزوجته على طاعة الله، فإن ذلك من حُسن المعاشرة، وهو أيضا يُثاب على هذا إذا أعانها على طاعة الله.

📚 فتاوى سؤال على الهاتف ٣٥٠/٢

‏••══ ༻✿༺══ ••
https://t.me/https_Asselefya1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ታላቅ ዳዕዋና ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ

    እነሆ በአሏህ ፍቃድ ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ አንሷር መስጅድ የፊታች እሁድ ቀን 18/03/ 2015 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በታላላቅ ከውጭ በመጡ አሊሞችና የሃገራችን አሊሞች መሻኢኾች እና ኡስታዞች ታላቅ የዳዕዋ ፣ የፈትዋ እና የኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል... በዕለቱ  ብዙ ታዳሚ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። 

በእለቱ ከሚገኙ ከውጭ ሀገር ታላላቅ ኡለማዎች መሃል
1) የተከበሩ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላሂ ባሙሳ - فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله با موسى - حفظه الله تعالى

2) የተከበሩ ሸይኽ ረሻድ አል-ሑበይሺይ - فضيلة الشيخ  عشاد الورد الحبيشي حفظه الله

3) የተከበሩት ሸይኽ ሙሳ አሕመድ አል ቀጧኒ
فضيلة الشيخ موسى احمد القطاني

እና ሌሎችም ውድ የሰለፊያ ኡስታዞች እና ወንድሞች ከ አፋር ከአዲስ አበባ ከደሴ ከኸሚሲይ እንዲሁም ከተለያዩ ቦታዎች በአለሠህ ፍቃድ ይዘምታሉ።

በዕለቱ :-

✔️ የኮርስ ፕሮግራም ይካሄዳል
✔️ የደዕዋ ፕሮግራም ይካሄዳል
✔️ በመሻኢኮቻችን ነሲሃ ይደረጋል
✔️ የፈትዋ ፕሮግራም ይኖረናል

ማሳሰቢያ :- ማንኛውም ስለማንኛውም ነገር ሹብሃ ያለበትም አካል ጥሪ ሳይደረግለትም መምጣት ይችላል በራችን ክፍት ነው ።

👌 በቂ ምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል ... ከቅዳሜ  ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ይህንን ውድ ፕሮግራም ለመታደም ወደ ኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ እብድታመሩ ስንል ጋብዘናቹሃል።

ማሳሰቢያ
የሌሊት ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ የተመረጠ ነዉ።


አድራሻ :- ኢትዮጵያ ኮምቦልቻ ከተማ ሀሰና ሀገር ክፍል ከተማ ቀበሌ ሁዳዴ በርበሬ ወንዝ አድሱ ድልድይ ተሻግሮ ደዌ ሰፈር በአንሷር መስጅድ

t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም!።
~
ከላይ የምትመለከቷት እህት እንዲህ ትላለች፦" ዘፈን ሐላል ነው። ለዛም ነው የማዳምጠው፣ የምዘፍነውም።ዘፈንን የሚከለክል ከቁርአን ውሥጥ መረጃ የለም። ዘፈንን በማስመልከት የመጡት ሐዲሶችም ዶዒፎች ናቸው!።"
•
በመጀመሪያ! በስሜትና በጅሕልና ታስረን፣ የመጣልንን ከመናገር አሏህን ልንፈራ ይገባል!። ከፊታችን ልንዘለው የማንችለው ቀብር የሚባል ጉድጓድ አለብን። በመሰረቱ እንዲህ ያለ የወረደና የዘቀጠ ንግግርን የሚናገሩት: በልባቸው ላይ ንፍቅና ያለባቸው ደካማ ሰዎችናቸው። ለዛም ነው ታላቁ ሱሐባ ዐብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ያሉት፦

”الغناء ينبت النفاق كما ينبت الماء الزرع“

ዘፈን ንፍቅናን ያበቅላል: ውሃ አዝመራን እንደሚያበቅለው።
[ኢጛሰቱ አል-ለህፍ 1/368]

ጌታችን አሏሁ ‹ሱብሐነሁ ወተዓላ› በተከበረው ቃሉ በቁርአን ውሥጥ ዘፈንን ሲከለክል እንዲህ ይላል ፦

”وَمِنَ النّاَسِ مَن يَشتَرِي لَهوَ الحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سبِيلِ اللَّهِ بِغَيرِ عِلمِِ وَيَتَخِذَهاَ هُزُوََا أُولَٸِكَ لَهُم عَذَابُُ مُهِينُُ“

"ከሰወችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአሏህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጉ ሊይዛት አታላይ ወሬን (ዘፈንን) የሚገዛ አለ። እነዚያ ለነሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው።"[ሱረቱ ሉቅማን 6]

ከላይ የተወሳቺውን አንቀፅ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ሲያብራሩ የሚከተለውን ይላሉ ፦
”والله الذي لاإله إلا هو ”لهو الحديث“ هو الغناء“
"በዚያ ከርሱ ውጪ ሌላ አምላክ የሌለ በሆነው በአሏህ እምላለሁ፡ لهو الحديث“
ለሕወል ሀዲስ በማለት የተፈለገው ዘፈን/ሙዚቃ ነው።"
[ተፍሲር ኢብኑ ከሲር ይመልከቱ]

ነቢያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም!። ~ ከላይ የምትመለከቷት እህት እንዲህ ትላለች፦" ዘፈን ሐላል ነው። ለዛም ነው የማዳምጠው፣ የምዘፍነውም።ዘፈንን የሚከለክል ከቁርአን ውሥጥ መረጃ የለም። ዘፈንን በማስመልከት የመጡት ሐዲሶችም ዶዒፎች ናቸው!።" • በመጀመሪያ! በስሜትና በጅሕልና ታስረን፣ የመጣልንን ከመናገር አሏህን ልንፈራ ይገባል!። ከፊታችን ልንዘለው የማንችለው ቀብር የሚባል ጉድጓድ አለብን። በመሰረቱ…
ليكونن من أمتي أقوام يستحلون الحر﴿الزنا﴾والحرير والخمر والمعازف“
"ወደፊት ከህዝቦቼ ውስጥ ዝሙትን፣ሀር መልበስን ፣ ኸምርን፣ የሙዚቃ መሳሪያን መጠቀምን የሚፈቅዱ ሰወች ይኖራሉ"።
[ቡኻሪ 5590]

ከላይ የጠቀስኳቸው መረጃዎች ለናሙና ያክልጂ ዘፈን ሐራም ስለመሆኑ ሰፊ ድርሳናትን ማበጀት ይቻላል። አሏህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!።

✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም!። ~ ከላይ የምትመለከቷት እህት እንዲህ ትላለች፦" ዘፈን ሐላል ነው። ለዛም ነው የማዳምጠው፣ የምዘፍነውም።ዘፈንን የሚከለክል ከቁርአን ውሥጥ መረጃ የለም። ዘፈንን በማስመልከት የመጡት ሐዲሶችም ዶዒፎች ናቸው!።" • በመጀመሪያ! በስሜትና በጅሕልና ታስረን፣ የመጣልንን ከመናገር አሏህን ልንፈራ ይገባል!። ከፊታችን ልንዘለው የማንችለው ቀብር የሚባል ጉድጓድ አለብን። በመሰረቱ…
በቪዶወ በየ ሚድያ የሚወጡ ሴቶችኮ
ለስሜታቸዉ የሚመቻቸዉ ሁሉ ሀላል የሚሉ አጃኢብነዉ። ሽኩረን ለክ አኺ አብደረህማን✍️
➾ደሴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ማር ከፈለጋችሁ👇ደዉሉ ግዙ!

09 30 32 05 04 
09 30 32 05 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።
             ወይም
በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ

@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

አድራሻየ  ደሴ አራዳ


ለተጨማሪ መረጃ➘ይቀላቀሉ!!
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
▪በአለም ባንክ ኢማም አሕመድ (ሜዳ) መስጂድ የተደረገው ሙሀደራ!!

🎙የተከበሩ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላሂ ባሙሳ - فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله با موسى - حفظه الله تعالى

🎙የተከበሩ ሸይኽ ረሻድ አል-ሑበይሺይ - فضيلة الشيخ  عشاد الورد الحبيشي حفظه الله

🎙ትርጉሙ በአቡል አባስ ናስር ሙሀመድ

t.me/imamahmedonlinemdrsa
▪️ታላቁ አሊም ሼይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦

➲እያንዳነዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባል፣ ዕውቀት ስል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው።

📝ደውሩ አልመረኣህ 7


📖እየቀራችሁ ኦዶወ ብቻ አትስሙ ቅሩ📖📲✍

https://t.me/https_Asselefya1
✅እውነተኛ ፍቅር
〰〰〰〰〰〰

➮የንግግር ምጥቀት አይደለም በፍፁም፡
ቦታው ልብ ላይ ነው  እስኪ አፋችን ይፁም፡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰️

➴አፈቅርሀለው‼
➴አፈቅርሻለው‼

➴ያላንተ_መኖር_አልችልም‼
➴ያላንቺ_መኖር_አልችልም‼


↘️ስለተባባሉ ብቻ ሁለት ጥንዶች ከልብ ይዋደዳሉ ማለት አይደለም፡፡

ፍቅር ከአፋችን የሚወጣ  ቃል ወይም ከጉረሮ የሚወጣ ድምፅ ሳይሆን በልብ ውስጥ የሚቀመጥ ውድ የተፈጥሮ ፀጋ የአሏህ  ውድ ስጦታ ነው፡፡

እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት የህይወት መጨረሻ የሀሴት ምንጭ እንጂ የቃላት ስብጥር አይደለም።


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➮ልጁ፦ ሲሸነግላት ላንቺ ብዬ እሞታለሁ አላት
➴እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው።

➮ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት

➴እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው።

➮ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት

➴እሷም፦ በአላህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው።

➮እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት
➴እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው።

✅ማሳሰቢያ
👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል።

【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው】

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1