35 فاطر
الشيخ سعود الشريم
▪ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله እንዲህ ይላሉ
➛ልብ ፅናት እና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርአን መቅራትን ማብዛት ነው።
✍️እያደመጣችሁ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 2 أسباب سعادة الأسرة - أولا تحقيق الإيمان والعمل الصالح -…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 3 أسباب سعادة الأسرة - ثانيا اختبار الزوجين قائم علي التدين…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓷
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓷
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ብዙ ግዜ ዳዕዋ ማድመጥ ብቻ ሳይሆን
ኪታብ መቅራትም ያስፈልጋል!
ኪታብ የሚቀራ ሰዉ የመመዘን አቅም እያጎለበተ ይመጣል!
ጥሩ ተማሪ እየሆነ ይመጣል።ጧሊብ እየሆነ ይመጣል።
ዳዕዋ ማዳመጥ ግን ጧሊብ አያደርግም ዓሚይ ሆኖ የሚቀረዉ።
ኪታብ መቅራት ግን ጥሩ ደረጃ ያደርሳል።
✏️📚እየቀራችሁ📚✏️
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
ኪታብ መቅራትም ያስፈልጋል!
ኪታብ የሚቀራ ሰዉ የመመዘን አቅም እያጎለበተ ይመጣል!
ጥሩ ተማሪ እየሆነ ይመጣል።ጧሊብ እየሆነ ይመጣል።
ዳዕዋ ማዳመጥ ግን ጧሊብ አያደርግም ዓሚይ ሆኖ የሚቀረዉ።
ኪታብ መቅራት ግን ጥሩ ደረጃ ያደርሳል።
✏️📚እየቀራችሁ📚✏️
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
✍️እባካችሁ_ሴቶች....
የነገ እናት ናችሁና በእናት ልክ አስቡ!!
ነገ እናት ሆናችሁ ልጃችሁ ሲጠይቃችሁ የሚያሳፍር ስራ አትስሩ!!
➷ቁጥብ ፣
➷ጥንቁቅ ፣
➷አስተዋይና_ቻይ_ታጋሽ_ሁኑ....!!
https://t.me/nuredinal_arebi

Forwarded from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
ስኬታማም ሆንክ ያልተሳካልህ, ሰዎች ስለ አንተ መጥፎ ነገር ያወራሉ ስለዚህ ግድ አይስጥህ ለዛም ነው ከጠቢባን አንዱ እንዲህ ሲል የተናገረው፡- ሰዎች የወርቅን ጉድለት ስላላገኙበት ብርሃኑ ዓይንን ያደክማል አሉ።
Abu mahir
Abu mahir
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞ፍቅር ፍቅር ለምትሉ…
<============>
⇛ሰሞኑን ብዙ ወዳጆቻችን እያገቡ ነው፡፡ ጋብቻ በርግጥ ጥሩ ነው፡፡ የገባውማ ገባ፡፡ ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ አገባ፡፡ ከድካማችሁ የምታርፉበት የጀነት ጨፌ ያድርግላችሁ! እያልኩኝ…፡
⇛ግና «ፍቅር እራሱ ምን እና ማን እንደሆነ ልክ ልኩን እናውቃለንና ወሬያችሁን በልክ አድርጉ!» በሉልን ብለው ቅሬታ ያቀረቡልኝ ሰዎች አሉ፡፡ በየት በኩል እንለፍ መንገዱን ሁሉ አጣበቡብን እያሉ ነው፡፡
⇛ፍቅር በርግጥ ብዙ ነገር ያስተምራል፡፡ ብዙ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ለውጦችንም ያስከትላል፡፡ በማይችሉትም በሚችሉትም ዉስጥ ያስገባል፡፡ በጠዋት ምሣቸውን ቋጥረው ወደ ሥራ ይሮጡ የነበሩት አሁን የፍቅር ስንኞቾችን መቋጠር ጀምረዋል፡፡ በሱብሒ ተነስተው ዱብ ዱብ ማለት የለመዱ ከአልጋ መውረድ ከብዷቸዋል፡፡ በርግጥም ፍቅር ምን ያህል ከባድ መሆኑን የምታውቀው እዚሁ አካባቢ በፊት ስለ ምግብ ብቻ በሚያወሩት ወሬ እናውቃቸው የነበሩ ልጆች አሁን ስለ ፍቅር እያወሩ መሆናቸዉን ስታይ ነው፡፡
⇛ስለ ፍቅር አታውሩ አንልም፣ ስለ መውደድ አትዘምሩ አንልም፡፡ ቢሆንም ግና ፍቅርንም ሆነ ሌላዉን ነገር በልክ መያዝ ጥሩ ነው፡፡ጉዳዩ «የነገሮች ምርጡ መካከሉ ነው» እንደተባለው ነዉና ይሰበርባችኋልና ፍቅርን ቀስ አድርጉት፡፡ ፍቅርን አታቻኩሉት፣ ቆጥቡት፣ አጣድፋችሁ አትጨርሱት፡፡ ከፍም ዝቅም ሳታደርጉ እመሀሉ ላይ ከያዛችሁት ረጅም ዘመን ታጣጥሙታላችሁ፡፡
☞ የምትወዱትን ጥቅስ አዉርዳችሁ የአጋራችሁን ፎቶ የሰቀላችሁ ሁላ በኋላ እንዴት ላዉርደው ብላችሁ መላው እንዳይጠፋችሁ፡፡ ባል /ሚስታችሁን መልኣክ ያደረጋችሁ፣ ያላገቡትን እንቁልልጭ በማለት ብሽሽቅ ዉስጥ የገባችሁ …. እኛም በጊዜው እንዲሁ ዘፍነን ነበር ተብላችኋልና ቀስ በሉ፣ ረጋ በሉ፣ አትቁነጥነጡ፣ አትቅበጥበጡ፣ አትቅበዝበዙ … ተብላችኋል፡፡
🏷እኔ አደለሁም¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan

የወርሽ ቅርአት
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
▪️ የወርሽ ከናፊዕ ቂርአት ተጋበዙ
سورة الضحی بروابة ورش عن نافع
🎙 بأخیکم عبدالرحمن أبی عثیمین
t.me/abuUseyminabdurehman
سورة الضحی بروابة ورش عن نافع
🎙 بأخیکم عبدالرحمن أبی عثیمین
t.me/abuUseyminabdurehman
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሆኑ ሴቶች ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ ዘንድ ገቡ። ስስ ልብሶችን ለብሰው ነበርና እንዲህ አለቻቸው:-
"አማኞች ከሆናችሁ እነዚህ የአማኞች ልብሶች አይደሉም።"
[ተፍሲሩል ቁርጡቢ : 14/244]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
"አማኞች ከሆናችሁ እነዚህ የአማኞች ልብሶች አይደሉም።"
[ተፍሲሩል ቁርጡቢ : 14/244]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ከባሪያዎች ሁሉ ይበልጥ የላቀው አላህ ዘንድ የተወደደው ለቤተሰቡ ይበልጥ ጠቃሚ የሆነው ነው።"
[ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 172]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
"ከባሪያዎች ሁሉ ይበልጥ የላቀው አላህ ዘንድ የተወደደው ለቤተሰቡ ይበልጥ ጠቃሚ የሆነው ነው።"
[ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 172]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
አስተማሪህ ማነው? የእርሱስ አስተማሪ?ተብለህ ስትጠየቅ ደፍረህ ለመናገር የምታፍረበት ሰው ላይ አትማር።ዲን ማለት ቀልድ አይደለም።በቀላል የማትወጣው መቀመቅ ውስጥ እንዳይጨምርህ።
አቡ ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
አቡ ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
✍️ኦርጅናል ያልሆኑ ባሎችን ተጠንቀቁ!
➾አንዳንዱ ባል እንደቻይና እቃ አገልግሎቱ በአድስነቱ ብቻ ነው። ከትንሽ ቆይታ በሃላ ብልሽት ይገጥመዋል። መጀመሪ ያንአንችን ልብ ለመማረክ አንቺ የምትፈልጊውን ያደርጋል።
➾ምሳሌ ላንድ ሰሞን
አለባበሱ፣ንግግሩ፣ፕሮፋይሉ ሁለመናውን ይቀየር ይሆናል።ይሄን ያደረገው ግን ያንችን ልብ እስኪቆጣጠር ነው።ልብሽን ከያዘ በሃላ ወደ ነበረበት ይመለሳል።ብልሽቱ ይመጣል።አይጠገን ነገር! ቦግ እልም ማለት ይጀምራል። ፊትኑ ኦርጅናል አይደለማ!?
✍️ኦርጅናል ያልሆኑ ባሎች ነፍ ናቸው። ከቀራውም፣ከኡስታዙም፣ከተማረውን ይኖራል ።ስለዚህ መቅራቱ ብቻ ኦርጅናል
አደያደርገውም።በተለይ ወደ ሱና ጠጋ ያላችሁ እህቶች ትንሽ ቂረአት ነገር ለመኮረ ሰው ቶሎ ትንበረከካላችሁ።
➾ስንት አለ የቀራ አኽላቁ የደፈረሰ፣ስንት አለ የቀራ ሆኖ ባወቀው የማይሰራ፣ስንት አለ የቀራ ሆነ ስብእናው የተጓደለ፣ስንት አለ የቀራ ሆኖ ዋሾ ? በደርዘን የሚዋሽ? ስንት አላ የቀራ ሆኖ አማና የማይጠብቅ፣ ስንት አለ ስግብግብ!? ጥቅም የሚያሳድድ? ኧረ ስንት አለ? ስለዚህ ኢርጅናል የሆኑ የእውነት የቀሩ፣የተግባር ሰው የሆኑትን፣አንበሶችን፣እውነተኞችን፣ ጎበዞችን ጠንካሮችን አግቡ እነሱን አላህ እንዲወፍቃችሁም ዱአ አድርጉ። እንድህ ያለውን እውነቴን ነው የምላችሁ ለሁለተኛም ቢሆን እንዳያልፍሽ አግቢው። ምክንያቱም ኦርጅናል ነዋ!
✍️ለማንኛውም ንቁ፣ብልህ፣አስተዋይ መሆን አለባችሁ ሴቶች. "ማሬ ሁቢ ፍቅሬ ላለሽ ሁላ ኮድሽን፣ቁልፍሽን አትስጪው።መጀመሪያ አውቂው ሁለቱ ሚዛን እንዳለው አረጋግጪ. *ዲን ያለው ነው?*አኽላቅ ያለው ነው?
➾ዲን ያለው የሚመስል ሳይሆን ትክክለኛ ኦርጅናል የዲን ሰው መሆኑን እወቂ። ዲን ካለው አላህን ይፈራል፣አንችንም ያከብራል በጥቅሉ እሱ ኦርጅናል ነው።
➾አኽላቅያለው አይነዛነዝ፣አይጨቃጨቅ፣አይዋሽ. በጥቅሉ መጥፎ ባህሪዎችን ይርቃል። እሱ ላንቺም ይመቻል።
✍️አቡ ሀፍሷ ኢማም
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuHafsaYimam

አንዳንዴ… አንዳንድ ሰዎችን በጣም ስትቀርባቸው መሄጃ ያጣህ ሁሉ ይመስላቸዋል!
⇛አንዳንዴ…የተላመዱህ ሰዎች ሳይላመዱህ በፊት የማይደፍሩትን ቀስ በቀስ ሲሞክሩ ታያለህ። እንደ ሚመጥናችው ሆነህ ስለቀረብካቸው በማይመጥነህ ቃል ሊጠሩህ ይቃጣቸዋል። በሀፍረት ይጀምራሉ፣ በፈገግታ ይደምቃሉ፣ ጭምብላቸው አድርገው በልብህ ይሰርፁና አጋጣሚ ሲያገኙ በክብርህ ላይ ይፀዳዳሉ።
☞አንዳንዴ በትክክል ካላወቁበት መላመድ በገዛ ፍቃድ ወደ ራስ የሚያስቀምጡት ስለት ነው። አንዳንዴ መገኘትህ ከመሔድህ እኩል የሚሆንባቸው ሰዎች አሉ።
አንዳንዴ…አንዳንድ ሰዎች አንተን ስለ ራቁ አንተ የምትጎዳ ይመስላቸዋል ነገር ግን አንተ ከምትጎዳው በላይ እነሱ ይበልጥ ተጎድተው ያገኙታል። አንዳንዴ……
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛አንዳንዴ…የተላመዱህ ሰዎች ሳይላመዱህ በፊት የማይደፍሩትን ቀስ በቀስ ሲሞክሩ ታያለህ። እንደ ሚመጥናችው ሆነህ ስለቀረብካቸው በማይመጥነህ ቃል ሊጠሩህ ይቃጣቸዋል። በሀፍረት ይጀምራሉ፣ በፈገግታ ይደምቃሉ፣ ጭምብላቸው አድርገው በልብህ ይሰርፁና አጋጣሚ ሲያገኙ በክብርህ ላይ ይፀዳዳሉ።
☞አንዳንዴ በትክክል ካላወቁበት መላመድ በገዛ ፍቃድ ወደ ራስ የሚያስቀምጡት ስለት ነው። አንዳንዴ መገኘትህ ከመሔድህ እኩል የሚሆንባቸው ሰዎች አሉ።
አንዳንዴ…አንዳንድ ሰዎች አንተን ስለ ራቁ አንተ የምትጎዳ ይመስላቸዋል ነገር ግን አንተ ከምትጎዳው በላይ እነሱ ይበልጥ ተጎድተው ያገኙታል። አንዳንዴ……
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 3 أسباب سعادة الأسرة - ثانيا اختبار الزوجين قائم علي التدين…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 4 أسباب سعادة الأسرة - ثالثا أن يقام في البيوت ذكر الله -…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓸
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓸
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from الفوائد المكية
إنا لله وإنا إليه راجعون
توفي والدنا شيخنا وأستاذنا ومعلمنا الخير عبيد الجابري رحمه الله
اللهم أجرنا في مصيبتنا واخلفنا خيرا منها
، اللهم اغفر له وارحمه وعافيه وعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واغسله بالماء والثلج والبرد ونقه من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس

➲ዝንጉነት እስከ መቼ⁉️
〰〰〰〰〰〰〰〰
◀الشيخ الدكتور أحمد بن مبارك بن قذلان المزروعي حفظه الله
✍️ወንድሜ እህቴ ልብ እንበል
➥ አብረነው ስንሆን ኢማናችን እንድጠነክር ሰበብ የምሆኑልን እና
አብረነው ስንሆን የነበረን ኢማን ጠፍቶ ልባችን ደርቆ ዝንጉ እና ወንጀለኞ ሁንን እንድንጠፋ ሰበብ የምሆኑ ሰዎች አሉና።
➥ነአም እያንዳዳችን ምን አይነት ጓደኛ እንደያዝን ጀርባችንን እናጥና ። መጥፎ ጓደኛ ከያዝን እኛም በመጥፎ ዲን ላይ መሆናችንን ያስገነዝበናል።
قال علامة ابن عثيمين رحمه الله:-
إحرص علي أن تصاحب أناسا أهل الخير يرشدونك إذا غويت ويهدونك إذا ضللت ويذكرونك إذا نسيت ويعلمونك إذا جهلت
✍️አላህ ይዘንላቸውና ኢብን ኡሰይሚን እብዲህ ይላሉ:-የኸይር ባልተቤቶች የሆኑትን ሰዎች ጓደኛ አድርገህ በመያዝ ጓጓ። መልካም ጓደኞች በጠመምክ ጊዜ ይመሩሃል፣ በተሳሳትክ ጊዜ ያቀኑሃል፣ አላህን በረሳህ ጊዜ ያስታውሱሃል፣ ጃሂል ( መሀይም) በሆንክ ጊዜ ያስተምሩሃል።