💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
هدایة المستفید ۱۰
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓪

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ይህን ዾሪህን ተመልከቱ እራሱ በዉሃ ማኣበል ሊሰምጥ ነው። ለራሱ ያልሆነ አካል በምን መልኩ ነው ሌላ ሰው የሚጠቅመው?

لماذا صاحب هذا الضريح لم يستطع أن ينقذ نفسه من الغرق؟

هذا السؤال نوجهه للصوفية القبورية التي تعتقد في الأولياء والموتى خصائص الربوبية التي اختصها الله لنفسه في كتابه، قال تعالى: {والذين تدعون من دونه لا يستطيعون نصركم ولا أنفسهم ينصرون}.
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ፊትናን ስለሚያስከትል ከአጂነቢይ ሴቶችጋር መፃፃፍ ለማንኛውም ሰው አይቻልም። አንዳንድ ሰው ከሴቶች ጋር መፃፃፍ ፊትና የለውም ብለው ያስባሉ፣ ግን ሸይጧን ወንዱን በሷ:እሷን በሱ እስካላታለለ ድረስ አርፎ አይቀመጥም። ወጣቱና ኮረዳዋ የሚላላኩት ሚሴጅ ትልቅ ፊትና ነው!። ከባድ አደጋን ስለሚያስከትልም መራቁ ግዴታ ነው!።

ኢብኑ ዑሰይሚን፦
[ፈታዋ አል-መርአቱ'ል ሙስሊማህ 3/587]

✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from đŸŒAbu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (أبو حفؾ؊ إمام)
ሰዎች ላይ የምታየውን ለውጥ አንተም ጋር እንዲኖር ከፈለክ አንተም እንደነሱ መታገል ብቻ ነው።አለቀ
ወዳጄ!
=~~=

ትዳር ካለፍቅር የሁለት ሰዎች አሰልቺ ስብሰባ ነው!።
"በብርሃን ስትሆን ሁሉ ነገር ይከተልሃል:: ጨለማ ውስጥ ከሆንክ ግን ጥላህ እንኳን አይከተልህም።

≅≅≅≅≅≅≅≅
Page 309
Ghamadi
➧ቁርዐን በማዳመጥ የአላህ ዝነት እናግኛ!!

t.me/https_Asselefya1
የሜካፕ ጣጣ……

⇛ሙሽራው ባገባ በሳምንቱ ሙሽሪቷን ወደ ተሞሸረችበት የውበት ሳሎን ስጦታ ይልካል። ስጦታወ በ iphone ስልክ መያዣ የተጠቀለለ ሲሆን ውስጡ የተደረገው ግን የድሮ Nokia ስልክ ነው። ከስጦታው አያይዞ በላከው ደብዳቤ እንዲህ ተብሎ ተፅፎበታል……

«የገጠመኝን ይግጠማችሁ ብዬ ነው»።
ግን መልዕክቱ ገብቷቹኃል አ?
💢ይህን ሰራሁ ብለህ አትኮፈስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔘 قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله -:

◾️ሸኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

【لو قارن الإنسان عمله بِنِعَمِ الله عليه لما بلغت شيئًا يُذكر أمام هذه النعم، فالعمل قليلٌ وإن كَثُر؛ لأنَّ نِعَم الله أكثر وأكثر】

✅ አንድ ሰው የሚሰራው መልካም ስራ አላህ በሱ ላይ ከዋለለት ፀጋ (ኒእማ) አንፃር ሲታይ እንደው ሊጠቀስና ይህ አክል ነው የሚባል አይደለም። ስራችን የፈለገ የበዛ ቢሆንም እንኳ አላህ ለኛ ከሚውለው ውለታ አንፃር በጣም ትንሽ ነው። ምክንያቱም የአላህ ፀጋ ከስራችን እጅግ የበዛና የገዘፈ ነውና።
📚 شرح أصول الإيمان (٢٥٢)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️የመልካም ጓደኛ ቅድመ መስፈርቶች ሰባት ናቸው።

~በዓቂዳው ሱንይ መሆን አለበት
~  በድኑ ተቅይ መሆን ይኖርበታል
  ~ አቅለኛ መሆን አለበት
~መልካም ስነምግባር ሊኖረው ይገባል


  ~ ከምቀኝነት፣ሐሜት፣ሁለት ፊት ከመኖር፣ የራቀ የተጠበቀ መሆን አለበት
~ ቃሉን የሚሞላ መሆን ይጠበቅበታል
~ የእሱን ሐቅ እንደምትጠብቅለት የአንተንም ሐቅ ጠባቂ መሆን አለበት


   [አልቀዋኒኑል ፊቂሕያ 1፤291]

➮ኢማሙል አንዶሊስይ ከተናገሩት


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
በቂርአቱ ስኬታማ መሆን የፈለገ አንድ መድረሳ ጥሩ አቅሪ ፈልጎ ወዳ ወድህ ሳይል ጠንክሮ ይቅራ!!

✍️
الدرس 2 أسباب سعادة الأسرة - أولا تحقيق الإيمان والعمل الصالح -…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓶
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ማግባትሽ ካልቀረ......

ጩኸት አትከተይ ጥመት አያፍዝዝሽ፡
አዳዲስ ፈጠራ ተይ አያደንዝዝሽ፡
የዋህ አትሁኝ ማንም አይጠምዝዝሽ፡
በተውሒድ በሱና ሰትሮ ይያዝሽ፡
የስኬትሽ ጣሪያ ሐቅ ይሁን መቅረዝሽ፡


ከአህባሽ ከኢኽዋን ከሀጁሪ አደጋ፡
ፊትናን ከሚያራግብ ከቆላ አስከ ደጋ፡
የኔ ይሁን ከሚል ጭፍንተኛ መንጋ፡


ተጠንቀቂ እህቴ ጫት ካዛገው ወጣት፡
ይገጥምሻል እና ሁለት ሀገር ቅጣት፡
ሰለፍዩን ምረጭ ያንን አንድ ቅንጣት፡


መቼም ሰው ነውና ስህተት ባያጣውም፡
መንሀጁ ንፁህ ነው ኮተት አያውቀውም፡
ሽርክና ቢዲዐ ኹራፋት የለውም፡


ፈጥነሽ አትደሰች ፈጥነሽ አትክሰሚ፡
ከሐቅ ጠላቶች ነገር አትቅሰሚ፡
በትዳርሽ ጉዳይ ነገረኛ አትስሚ፡


አግቢ ጎበዝ ጀግና የሱና ሰባኪ፡
ከዘመኑ ፊትና የሌለው ንክኪ፡
የተውሒድ አፍቃሪ የሐቅ ነበልባል፡
በሩቅ ያስታውቃል ምን ግራ ያጋባል፡
ማግባትሽ ካልቀረ አግቢ የሱና ባል፡

------------------------------------------------
ከስሜት ሰወች ጋር  ሐቅን አታዛቢ፡
ወይ መሀል ሰፋሪ አትሁኝ ታዛቢ፡
ከሚጮህ ሁሉ ጋር ፊትናን አታራግቢ፡
በማታውቂው ገብተሽ ሰው አታወዛግቢ፡
ማግባትሽ ካልቀረ የተውሒድ ጀግና አግቢ፡


በዘመኑ ፊትና ያልተደናቆረ፡
በስሜት ተጠምዶ ውስጡ ያልጠቆረ፡
በማይችለው ጉዳይ ያልተሰነቀረ፡
ጀግና ሰው ምረጭ ማግባትሽ ካልቀረ፡

     âœď¸ በኑረዲን አል-አረቢ1444
--------------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
የባላችሁ ፎቶ ፕሮፍይል የምለጥፉ ደዩስ ሴቶች?
ግን ምነዉ ቅናት ከዉስጣችሁ ጠፍ ልበል?
ለአደባባይ ሴቶች አዉጥታችሁ የምታሰጡት?!
ቱ!

✍️