💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧ወደ ቻናላችን መቀላቀል ከፈለጉ👇
https://t.me/https_Asselefya1

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

t.me/joinchat/aJvML2ZYiNBkZGFk
➧ወደ ግሩፓችን መቀላቀል ከፈለጉ👆
➲"ወንጀልህ በዝቶ እምባህ የቀለለህ ሰው ሆይ!ለአለማልቀስህ አልቅስ ደጋጎቹ ምርጥ የአላህ ባሪያዎች አላህን ከመፍራታቸው ጋር ያለቅሱ ነበር፤አንተ ግን ወንጀልህ ብዙ ከመሆኑ ጋር ትስቃለህ " ይላሉ
ኢብኑል ጀውዚይ ረሒመሁሏህ አልኸዋቲም ከተሰኘው ኪታባቸው ገጽ
254

➥ጌታችን ሆይ ! ትእዛዝህን አጉድለን ፣ክልከላህን ተዳፍረን በወንጀል ውስጥ ተዘፍቀን፣ ሳቅ በማብዛት ውለን የምናመሽ ወንጀለኛ ባሪያዎች ነን በእዝነት ማረን ወደ ድናችንም መልሰን

✍Ibnu Seid

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ካገባሁ በኋላ ባሌ ከሚድያ ያግደኛል የምትሉ
መልካም ነገር ከሆነ የምታሰራጩ ምን ብሎ ያግዳችሁል እንደዉም ያበራታችሁል እንጂ!!

በባል ከማሳበብ በሚድያ የምትሰሪዉን ራስሺን
ፈትሺ ምን እንደምትፀፊ ምን እንደምታሰራጪ!!

✍️
የቂያማ ቀን አልላህ የማይመለከታቸው ሰወች
አቡ ረይስ ሙ ሐመድ ኢማም
◾️خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
🔊የጁሙዓ ኹጥባ

〰️〰️〰️〰️〰️〰️

الذين لايكلمهم الله يوم القيامة

➧የቂያማ ቀን አልላህ የማያናግራቸው ሰወች!

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6541
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6541
መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ የቁርኣን ሒፍዝ እና መሰረታዊ        የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የ④ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል
=====================
  መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ለ3ኛ ዙር በኦንላይን ተቀብሎ ስያስተምር የነበረዉን  የቃዒደቱ ኑራኒያ እና የቁርኣን  ተማሪዎች   ያስመረቀ ሲሆን ለተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን።

በተጨማሪም
==========
ለ④ኛ ዙር መመዝገብ ለምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች ከታች በተቀመጠው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የሚሰጡ ትምህርቶች
===============
✔ቃዒደቱኑራኒያ ለጀማሪዎች
✔ቁርኣን ነዘር
✔ቁርኣን ሂፍዝ
✔ቁርኣን ሙራጀዐ

በተጨማሪም
=========
✔ተንቢሃት (ለሴቶች)
✔ኹዝ ዐቂደተክ(ለሴቶች)
✔አል-አርበዒን አን-ነዋዊያ(ለሴቶች)
✔ሂዳይቱል ሙስተፊድ(የተጅዊድ ኪታብ)(ለሴቶች)


ለመመዝባ ከታች ያለዉን ሊንክ  ይጫኑ።👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf2h054s7FqDYUbNjaq96QC6a397lA6NJwW1JVEoPw6LADElQ/viewform?usp=pp_url

★ትምህርቱ የሚሰጠው  በዙም(ZOOM) ነው።


በአካል መጥታችሁ መቅራት ለምትፈልጉ በዚህ አናግሩን 👇
★ @Abdu85moh


ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁ.
✔️09-12-78-48-98
✔️09-27-45-79-99
✔️09-85-81-98-53

የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/fudeylmedresa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የወንድማችን ኑረድን አል አረቢ ቻናል ይቀላቀሉ!!

✍️በግጥም እንድሁም በሌሎች ትምህርቶች ጥሩ እዉቀትን ይቀስሙበታል!!
ለሌሎች ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
✍️ቁርዓን በምንቀራ ግዜ እና ዚክር በምናደርግ ግዜ ምላስን ማላዎስ ግድ ነዉ።

🌿ከፊል ሰጋጆች ቁርአን በሚቀሩ እና ዚክር በሚያደርጉ ግዜ ምላሳቸዉን ሳያላዉሱ በቀልባቸዉ ይቀራሉ፣ ይህ ስህተት ነዉ!

✍️ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ፣

🌿በሶላት ዉስጥ ግዴታ በሆኑ ዚክሮች ላይ በቁርዓን እና አምሳዮቹ ላይ ከችሎታ ጋር ምላስን ማላዎስ ግዴታ ይሆናል፣ ተወዳጅ በሆኑ ዚክሮች ላይ ደግሞ ተወዳጅ ይሆናል፣ በሻፊዒይ እና በአህመድ መዝሃብ የተዳነቀዉ ከልካይ እስከለለዉ ድረስ ነፍሱን የሚያሰማ ያክል ሊሆን ነዉ፣

📚 [ مختصر الفتاوى المصرية ( 43 ) ]

✍️ ሙሀመድ አብኑ ሷሊህ አል ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ አሉ፦

🌿ንባብ በምላስ ከመሆን ቅሮት የለዉም፣ አንድ ሰዉ በሶላት ዉስጥ በቀልቡ ከቀራ ይህ አያብቃቃዉም፣

📗[ مـجـمـوع فتـاوى ( 13/156 ) ]

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➧ከአላህ ፍቅር ያንተ ድርሻ
እሱን በምታወሳው ልክ ነውና

አላህን በብዙ አውሳው! اذكار النوم

ከመተኛችሁ በፊት ዚክርን እንዳረሱ!
➲ህይወት የፈለገ ያክል ከባድ
ጭንቀተማና አድካሚ ብትሆንም

ሁለት ደስ የሚሉ ጣእምን የሚሰጧት
ነገሮች አሉ ‥ እነሱም


⇘ አላህን ማውሳት እና ለአላህ ብሎ
ከሚወድህ ልብ የሚመጣልህ ዱዓእ ነው
።

➧ለአላህ ብሎ የሚወደንን ወዳጅ ያብዛልን! የዱን እውቀትን ስማር ያገኘኃቸው እህቶቼ ብዙ ናቸው። ከእነሱ መካከል ግን ልዩ የሆነችው ጠንካራዋ እህቴ ፣ ጓደኛየ ......አላህ ይጠብቃት በእውቀት ላይ እውቀት እንዲጨምርላት የሁል ጊዜም በዱአየ የማረሳት እህቴ A. ናት!
هدایة المستفید ۱۰
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓪

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ይህን ዾሪህን ተመልከቱ እራሱ በዉሃ ማኣበል ሊሰምጥ ነው። ለራሱ ያልሆነ አካል በምን መልኩ ነው ሌላ ሰው የሚጠቅመው?

لماذا صاحب هذا الضريح لم يستطع أن ينقذ نفسه من الغرق؟

هذا السؤال نوجهه للصوفية القبورية التي تعتقد في الأولياء والموتى خصائص الربوبية التي اختصها الله لنفسه في كتابه، قال تعالى: {والذين تدعون من دونه لا يستطيعون نصركم ولا أنفسهم ينصرون}.
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ፊትናን ስለሚያስከትል ከአጂነቢይ ሴቶችጋር መፃፃፍ ለማንኛውም ሰው አይቻልም። አንዳንድ ሰው ከሴቶች ጋር መፃፃፍ ፊትና የለውም ብለው ያስባሉ፣ ግን ሸይጧን ወንዱን በሷ:እሷን በሱ እስካላታለለ ድረስ አርፎ አይቀመጥም። ወጣቱና ኮረዳዋ የሚላላኩት ሚሴጅ ትልቅ ፊትና ነው!። ከባድ አደጋን ስለሚያስከትልም መራቁ ግዴታ ነው!።

ኢብኑ ዑሰይሚን፦
[ፈታዋ አል-መርአቱ'ል ሙስሊማህ 3/587]

✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from đŸŒAbu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (أبو حفؾ؊ إمام)
ሰዎች ላይ የምታየውን ለውጥ አንተም ጋር እንዲኖር ከፈለክ አንተም እንደነሱ መታገል ብቻ ነው።አለቀ
ወዳጄ!
=~~=

ትዳር ካለፍቅር የሁለት ሰዎች አሰልቺ ስብሰባ ነው!።
"በብርሃን ስትሆን ሁሉ ነገር ይከተልሃል:: ጨለማ ውስጥ ከሆንክ ግን ጥላህ እንኳን አይከተልህም።

≅≅≅≅≅≅≅â‰