💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
▸በኑረዲን'አል'አረብ – ▸አማትን አባ/እማ ብሎ መጥራት ይቻላልን!?
አማትን "እናቴ" "አባቴ" ... እያሉ መጥራት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መነሻ የሆነኝ የሚከለክል ፈትዋ ሲሰራጭ ማየቴ ነው።
አንድ ሰው የሚስቱን ወላጆች (እማ፣ አባ) እያለ ቢጠራ፣ ወይም አንዲት ሴት የባሏን ወላጆች በዚህ መልኩ ብትጠራ ምንም የሚከለክል ማስረጃ የለም። ሐራም ማለት አላህ ሐራም ያደረገው ነው። ክልክልነታቸውን የሚጠቁም ሸሪዐዊ መረጃ እስካልቀረበ ድረስ የተለያዩ ይዘቶች ካሏቸው የመሻይኽ ፈትዋዎች ውስጥ ከልካዩን ብቻ መዝዘን መሰል ልማዶችን ሐራም ማድረግ አያስኬድም። መሰል ልማዶች መሰረታቸው ፍቁድነት ነው። ከዚህ መሰረት አውጥቶ ሐራም ለማለት ተጨባጭ መረጃ ያስፈልጋል። ልብ በሉ! በእንዲህ ዓይነት ጉዳይ ላይ መረጃ የሚጠየቀው ፈቃጅ ሳይሆን ከልካይ ነው።
ደግሞም አማቷን "እማዬ" ስትል "እናትሽ ቢሆኑማ ባልሽ ወንድምሽ ይሆን ነበር" ማለት ልክ አይደለም። የሚፈለገው አክብሮት እንጂ በትክክል ወላጅ እናቴ ናቸው ለማለት እንዳልሆነ ግልፅ ነውና። አማትን በዚህ መልኩ መጥራት በብዙ ባህሎች የተለመደ ነው። ስለዚህ ይሄ ባህል በተለመደበት ሃገር ላይ በተሳሳተ መልኩ ሰዎች እንዳይረዱ የሚለው ሰበብ ውሃ የሚያነሳ አይሆንም።
አዛውንቶችን፣ ዑለማዎችን "አባታችን" እያሉ በአክብሮት መጥራት በሰፊው አለ። ለምሳሌ ያህል ታላላቅ ዐሊሞችን "ሰማሐቱል ዋሊድ" ሲሉ ማየት የተለመደ ነው። መቼስ ይህንን ለሚል ሁሉ ያ ሸይኽ በትክክል ወላጅ ስለሆኑት አይደለም እንዲህ የሚባለው።
ማሳሰቢያ:-
1- አንድ ሰው አባቱ ባልሆነ ስም መጠራት አይፈቀድም። ማለትም የሌላን ሰው ስም በአባት ስም ቦታ ተክቶ ለመጠሪያነት መጠቀም አይቻልም። ይሄ ግልፅ ማስረጃ የመጣበት ጉዳይ ነው። ነገር ግን ይሄኛው ነጥብ ከያዝነው ጉዳይ ጋር የሚገናኝ አይደለም። በመጠሪያ ስምነት ስለ መጠቀም አይደለም እያወራን ያለነው።
2- "ሸይኽ እከሌ ግን አይፈቀድም ብለዋል" የሚል እንደሚኖር እጠብቃለሁ። እኔም እሱን አይቼ ነው ይህንን የፃፍኩት። ከተጨባጭ መረጃ ጋር ያልተቆራኘ ፈትዋ ማስፈራሪያ ሆኖ መቅረብ የለበትም። በዚያ ላይ ችግር እንደሌለበት የጠቆመ ዓሊምም መጥቀስ ይቻላል። ለምሳሌ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ።
ሰዎች ከልካዩን ፈትዋ ይዘው ከልማድ ባፈነገጠ መልኩ ቢጓዙ በንቀትና አለማክበር ተተርጉሞ መቀያየም ሊያስከትል ይችላል። ውጤቱን ፈርተው ቢቀጥሉ እንኳ የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማቸው ሊኖሩ ይችላሉ። ወይም "አሁንስ አበዛችሁት!" ዓይነት የመሰላቸት ስሜት ሊያድር ይችላል። ስለዚህ መሰል ጉዳዮችን ከማሰራጨታችን በፊት "ሌሎችስ ምን ይላሉ?" የሚል ትንሽ ፍተሻ ብናደርግ መልካም ነው። ወላሁ አዕለም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ሚድያ ላይ ጥሩ ስለሚያሰራጩ ስለሚያጠናክሩ
ብዙ የእዉቀት ባለቤት አድርጎ ሰዉን መሳል ይቅር!!
ሰዉ ያወኩት ላሳዉቅ በመልካም ልዘዝ ከመጥፉ ልከልክል ብሎ የሚታገል ሁላ ሁሉን ያቃል ብለን አንሳል።በዛዉ ጥረቱ አላህ ፀናት እንድሰጠዉ ጠቃሚ እዉቀት እንድጨምርለት ዱዓ እናድርግለት እንጂ ያለ ቦታዉ ቦታ ሰጥተን አንስቀል ቀርብ ብለን ስናቀዉ ከሰቀልነዉ በታች ሊሆን ይችላልና ጠንቀቅ እንበል!!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1

سورة المطففين
القارئ هزاع البلوشي | HD | hazae albulushi | Surat al-Mutaffifin
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው!!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!
➧ከቁርአን ጋር አንኑር መልካም ምሺት!!
https://t.me/https_Asselefya1
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው!!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!
➧ከቁርአን ጋር አንኑር መልካም ምሺት!!
https://t.me/https_Asselefya1
✍ قال العلامة عبد الرحمن السّعدي - رحمه الله - :
" مَن ضارَّ مُسْلِماً ضارَّهُ الله، ومَن ضارَّهُ الله ترحّلَ عنه الخير، وتوجه إليه الشر، وذلك بِما كسبت يداه ".
📓📔 بهجة قلوب الأبرار (ص٦٦) .
" مَن ضارَّ مُسْلِماً ضارَّهُ الله، ومَن ضارَّهُ الله ترحّلَ عنه الخير، وتوجه إليه الشر، وذلك بِما كسبت يداه ".
📓📔 بهجة قلوب الأبرار (ص٦٦) .
حكم.الأذان.والإقامة.للنساء.
📩 السؤال :
هل على المرأة المسلمة أذان أو إقامة عند الصلاة؟ وما حكم صلاتها لو فعلت ذلك؟
#الجواب :
بسم الله الرحمن الرحيم ، الحمد لله ، والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وأصحابه ومن اهتدى بهداه ، أما بعد :
❌ ليس على النساء أذان ولا إقامة ، هذا #للرجال ، والسنة أن تصلي بدون أذان ولا إقامة ، فلو صلت بأذان وإقامة #أساءت وفعلت شيء غير مشروع ، وصلاتها صحيحة.
📗 الموقع الرسمي للشيخ ابـن بـاز 📗
https://t.me/https_Asselefya1
📩 السؤال :
هل على المرأة المسلمة أذان أو إقامة عند الصلاة؟ وما حكم صلاتها لو فعلت ذلك؟
#الجواب :
بسم الله الرحمن الرحيم ، الحمد لله ، والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وأصحابه ومن اهتدى بهداه ، أما بعد :
❌ ليس على النساء أذان ولا إقامة ، هذا #للرجال ، والسنة أن تصلي بدون أذان ولا إقامة ، فلو صلت بأذان وإقامة #أساءت وفعلت شيء غير مشروع ، وصلاتها صحيحة.
📗 الموقع الرسمي للشيخ ابـن بـاز 📗
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هدایة المستفید ۵
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هدایة المستفید ٦
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓺
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓺
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➲ቀርኣንን ማዳመጥ
የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው!!
➴ቀርኣንን ማዳመጥ
የመቅራት አንድ አካል ነው!!
➧ተጋበዙና እደሩ ለማለት ያክል ነዉ!
https://t.me/https_Asselefya1
የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው!!
➴ቀርኣንን ማዳመጥ
የመቅራት አንድ አካል ነው!!
➧ተጋበዙና እደሩ ለማለት ያክል ነዉ!
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➘ሀቂቃ ሞክሩትማ...........
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تلاوة: {وإذ تأذّن ربكم}
القارى🎙: عبد الله موسى
القارى🎙: عبد الله موسى
🍂قـال الحافـظ ابـن رجب رحمه الله:
وفي قوله عز وجل: {فاستقيموا إليه واستغفروه}
" إشارة إلى أنه لابد من تقصير في الاستقامة المأمور بها،..فيجبر ذلك بالإستغفار المقتضي للتوبة والرجو؏ إلى الاستقامة ".
✍️📖[جامع العلوم والحكم (١ / ٥١٠)]
https://t.me/https_Asselefya1
وفي قوله عز وجل: {فاستقيموا إليه واستغفروه}
" إشارة إلى أنه لابد من تقصير في الاستقامة المأمور بها،..فيجبر ذلك بالإستغفار المقتضي للتوبة والرجو؏ إلى الاستقامة ".
✍️📖[جامع العلوم والحكم (١ / ٥١٠)]
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
[ أُنزل القرآن ليُعمل به، فاتَّخذ النّاسُ قراءتهُ عَملًا ! ]
• كُـن مِـنْ أهـل القـرآن حقًّا
🎤للشيخ: عبد الرَّزاق البدر -حفظهُ الله-
https://t.me/https_Asselefya1
• كُـن مِـنْ أهـل القـرآن حقًّا
🎤للشيخ: عبد الرَّزاق البدر -حفظهُ الله-
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ሸይኸ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል
"ሰትጠም የሚያመላክቱህ መንገድ ሲጠፋህ የሚጠቁሙህ፣ ሰትረሳ የሚያስታውሱህን፣ ያላወቅክ ከሆነ የሚያስተምሩህን ምርጥ ሰዎችን ለመጉዳኘት ጥረት ይኑርህ።"
[ሸርሕ አልቡኻሪ:(1/62]
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
"ሰትጠም የሚያመላክቱህ መንገድ ሲጠፋህ የሚጠቁሙህ፣ ሰትረሳ የሚያስታውሱህን፣ ያላወቅክ ከሆነ የሚያስተምሩህን ምርጥ ሰዎችን ለመጉዳኘት ጥረት ይኑርህ።"
[ሸርሕ አልቡኻሪ:(1/62]
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
🔃አዲስ የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♻️ርዕስ፦ የሸይጧንን ተንኮል/አደገኝነት ለሰዎች ስለማስጠንቀቅ !!
🕌የተደረገበት ቦታ፦መስጂደ ሱናህ ደሴ!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ መኪን
حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♻️ርዕስ፦ የሸይጧንን ተንኮል/አደገኝነት ለሰዎች ስለማስጠንቀቅ !!
🕌የተደረገበት ቦታ፦መስጂደ ሱናህ ደሴ!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ መኪን
حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
የነጃሺና የሶሃባዎች ታሪክ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
☑️የነጃሺና የሶሃባዎች ታሪክ
➧ከ ሙኽተሶሩሲራ የተወሰደ
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6525
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6525
➧ከ ሙኽተሶሩሲራ የተወሰደ
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6525
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6525
هاني الرفاعي - أفمن شرح الله صدره للإسلام
|| تلاوات خاشعة •️ tvquran@ ||
اللهم إجعل القرآن ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حزني وذهاب همي.
➲ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው
►ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች💎
اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
القارئ #هاني_الرفاعي
https://t.me/https_Asselefya1
➲ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው
►ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች💎
اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
القارئ #هاني_الرفاعي
https://t.me/https_Asselefya1