💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እሾኩ አይናችሁ እንዳይገባ ቀስ ብላችሁ

ደግሞ ዘላችሁ ጨብጡት አሏችሁ
የሚወድህ ከነጥፋትህ ይሸከምሀል።
ያኔ አንተ ከስህተትህ ትማራለህ ፍቅሩ ያስገድድሀል።

✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ያ ሸይኽ!ከ አንድ በላይ የማግባት አቅሙ አለኝ።ነገር ግን ሌላ ካገባሁ ሚስቴ ትታኝ ወደ ቤተሰቦቿ እንዳሄድ እፈራለሁ…።እና ላግባ ወይንስ……»⁉️

📢ሸይኽ ሷሊህ አል'ሉሓይዳን(አላህ ይዘንላቸው)
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from đŸ’ŽŘŁŮŘŽŮ’تِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
🔎ባለ-ዲግሪዋ እህቴ…ዲንሽን ተማሪ!

መዲና በነብዩ መስጂድ አስተማሪ የነበሩት ኢትዮዽያዊው
አሊም ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ(ረሒመሁሏህ)እንዲህ ብለዋል

➥"የተማረች ሙስሊም ሴት፣የሚንጫጫን ሁሉ ልትሰማ አይገባትም።
ኢስላም ስለ-ሴቶች ያለውን አቋምና ያጎናፀፋትን ክብር ታውቅ ዘንድ ዲኗን በሚገባ መማር ይጠበቅባታል።"

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/beytbenatasselfyat
☞አል-ራፊዒ እንድህ ይላሉ፦«የ ወንድ ልጁ ሙልዕነት(ውበቱ)በ ሁለት ነገር ላይ ነው።እነሱም፦ፊቱ ላይ ፂሚ ሲኖረው፣ በቤቱ ውስጥ ሚስት ስትኖር»ነው።
📚‏وحي القلم (ؾ٣٥٤

ፂሙስ አለን…¡አላህ ሚስቱን ይስጠን እንጁ¡¡
           ههههه
   


✍ከወደዛ ሰፈር የተገኘ ነዉ እ¡
07 - شرح أصول السنة
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
➡️ አዲስ ተከታታይ ትምህርት
  ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

📚 أصول السنة للإمام أحمد

☑️ ክፍል 07


➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396

🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
سورة هود
أضواء القرآن adwaaalquran
⬅️• سورة هود

🎙 القارئ عبدالعزيز الزهراني

➧ከቁርአን ጋር እንኑር መልካም ምሺት

https://t.me/https_Asselefya1
➧ውዷ እህቴ ሆይ
➫➫➫➫➫➫

መሸፋፈንሺን ብቻ ሳይሆን የተሸፈንሺበትንም ልብስ አስተውይ!!

➧ስስ ልብስ የለበሱ የተወሰኑ ሴቶች አኢሻ ዘንድ ገቡ እሷም እንድህ አለቻቸው እናንተ አማኝ ከሆናችሁ ይሄ ልብስ የአማኝ ሴት አይደለም።

📝ምንጭ ተፍሲር አል ቁርጢቢ 14/244

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
قال تعالى: ‏{ومَن يؤمن باللهِ يهدِ قلبهُ}

▪‏قال ابن ؚباس رضي الله عنه :

‏" يهدي قلبه لليقين، فيعلم أنَّ ماأصابه لم يكن ليخطئه، وما أخطأه لم يكن ليصيبه ".

📓تفسير الطَّبري (٤٢١/٢٣)

https://t.me/https_Asselefya1
➲ኢማም ኢብኑ ልቀይም

"ጸጋዎች" ሶስት ዓይነት ናቸው።

     ➧እንዳለን የምናውቀው
   ➧በተስፋ የምንጠብቀው
➧ያለን(ያለንበት) ግን የማናውቀው ናቸው"
የባሰ አለው ሀገርክን አትልቀቅ‼


ለፈገግታ 👇👇

እስቲ ፈገግ የሚያደርግ ነገር ልንገራቹ አንዳንዴ ሳይበዛ መጫወት ጥሩ ነው


አንድ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ሀዲስ እያዳመጡ እያለ ዳኢው እስቲ ከናተ ውስጥ ሚስቶቻቹ አዛ ያደረጓቹ ተነሱ ቁሙ ሲላቸው ሁሉም ተነስተው ቆሙ አንድ ሰውዬ ብቻ ቁጭ አለ ከዛው ዳኢው ማሻ አላህ አንተብቻ ቀረህ እደው ምንም ሳትጣሉ እዴት ከሚስትህ ጋር ኖርክ ብሎ ሲጠይቀው


ምን ቢለው ጥሩ ነው አይ ያልቆምኩት ሚስቴ ወገቤን ሰብራኝ መቆም ስለማልችል ነው አለው‼


➧ወገብ ከምሰብር ሚስት ይጠብቃችሁ ሸባቦች¡

🔎መልካም ለይል!ፈገግ ብላችሁ እደሩ!

https://t.me/https_Asselefya1