💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️በሴቶቻቹሁ_ላይ_አደራ
          ችልተኛ_ግድየለሽ_ደዩስ_አትሁኑ‼


ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንድህ አሉ፡–

✍️የሴት ልጅን ሀላፍትና የወሰዱ ሰዎች

➷አባት፣
➷ወንድም፣
➷ባል………ቸልተኛ መሆን የለባቸውም በሴቶች ላይ አላህን ልንፈራ ይገባል።


➾አንዳንዱ  ሚስቱ በምሽት ስትወጣ እሱ አልጋው ላይ ተኝቶ ዝም ይላታል። ግደለሽነት ወዴት ነው ፣ከማን ጋር ነው ብሎ አይጠይቅም አያስጨንቀውም አያሳስበውም።‼️

➾ነገርግን  ሰውየው በግ ወይም ፍየልና መሰል እንስሶቾ ቢኖሩትና በዛ ምሽት ቢወጡ ወላሂ ዝም ብሎ አይተኛም እረፍትም አያገኝም።‼️

➾ለሚስቱ ግን ምንም አይመሰለውም።
አላህን ፈርተን የተቀመጠብንን ሀላፊነት ልንወጣ ይገባል ።መዘናጋት የለብንም።‼️


✍️ተነካክቶ የተወሰዴ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
《ጥሩ ሙስሊም ሴቶችንከጥሩ ሴቶች ጋር እንዲቀማመጡ እመክራለሁ። ይህን በማድረጓ ኢማኗን፣ እውቀቷን እና ግንዛቤዋን ትጨምራለች》ይላሉ።

✍️ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ



በተለይ በአሁን ስዓት አቀማማጫችንን እንፈትሺ!
አንዳደየ ጮሀን መናገር እየፈለግን ግን
ይሁን ብለን ችለናቸዉ የምንኖር በዙሪያችን
ብዙ ልባችን ያቆሰሉን ሰዎች አሉ!!

✍️
መታወቅን መውደድ‼

ቢሽር ኢብኑል ሃሪስ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል:–

"መታወቅን የሚወድ ሰው አላህን አለፈራም /አይፈራም/"

ወንድም እህቶቼ አንድን መልካም ስራ ስን ሰራ የ አላህን ፊት ፈልገን ሊሆን ይገባል።


አላህ የሱን ፊት ፈልገው መልካም ከሚሰሩት ያድርገን ።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
➲አደራ ለዱአት
➭➭➭➭➭➭➭➭

➧ሀይማኖትህን የምታስተምረው ወንድሜ ሆይ፣ የምታስተምሪው እህቴ ሆይ! የገባችሁበት መንገድ ምንኛ ያማረ መንገድ ነው?!! ጌታችን (ወደ አላህ ከሚጣራ፣ መልካምንም ከሚሰራ፣ እንድሁም "እኔ ሙስሊም ነኝ" ካለ ሰው ይብለጥ ንግግሩ የማረው ማን ነው? )ይላል ፉሲለት 33

➭አላህ እሱ ካወደሳቸው መልካም ተጣሪዎች እንዲያደርገን እማፀናለሁ!

👉ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ኡስታዛችን ኢብኑ ሙነወር ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት ቁልፍ በሚለው ኪታቡ ውስጥ ለዱዓቶች ከሰጠው ምክሮች ቀንጨብ አድርጌ በተከታታይ እንድፃፍላችሁ የምትፈልጉ 👍👈የዚችን ምልክት ታሳዩኛላችሁ!

የማትፈልጉ ደግሞ👎👈 የዚችን ምልክት ታሳዩኛላችሁ!


ኢንሻአላህ ፈላጊው ብዙ ከሆነ ይፃፋል

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
⇛አንዳንዴ…ጥርስህ ሳቅ አይለየውም ውስጥህ ግን ፈገግታ አያውቅም።መሳቅ ስለ ቻልክ መደሰት የምትችል የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ።አንዳንዴ«የማይከፋ ሰው»ተደርገህ በሰው ዘንድ ትሳላለህ። አንተም በሳቅህ ሁሉንም ለመከላከል ትሞክራለህ። ያኔ«ታድለህ ሁሌም ደስተኛ ነህ!»ይሉሀል ሳቅህ እምባህ መሆኑ ሳይገባቸው…።

⇛ አንዳንዴ ደስታ የሚመስል ሀዘን ከሀዘን ይከፋል። በሳቅ ለማጥፋት የሚሞክሩት ሀዘን እንደ ሞት ያስጨንቃል። ከደረሰብን ሀዘን በላይ ከሀዘናችን ጋር መሟገታችን ነው ይበልጥ የሚያሰቃየን። አንዳንዴ……


t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
➭ያኢላሂ! አንተ የመረጥክልኝን ነገር ወድጀ የምቀበል አድርገኝ!! እኔ ከወደድኩት ያንተ ምርጫ በላጭ ነውና!
سورة الفیل
Abu Useymin
☑️የምሺቱ ዉብ ቲላዋ

➧ሱረቱል ፊል በቀስታ አቀራር!

🎙በአብዱረህማንአቡ ዑሰይሚን

👉ደግ እደሩ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
قال تعالى:
  ‌‌‏﴿وَاسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ وَإِنَّهَا لَكَبِيرَةٌ إِلَّا عَلَى الْخَاشِعِينَ﴾.
(البقرة_45)

✍🏻قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله: ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏من فوا،د الآية :

* ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌أنه إذا طالت أحزانك فعليك بالصبر والصلاة.
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ومنها : أن الأعمال الصالحة شاقة على غير الخاشعين، ولا سيما الصلاة .
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌أن تحقيق العبادة لله سبحانه وتعالى بالخشوع له مما يسهل العبادة على العبد. فكل من كان لله أخشع كان لله أطوع .

📚 تفسير القرآن الكريم  (ŮĄ / ŮĄŮŚŮĽ)
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐«ሴት ልጅ በባሏ ቤት ውስጥ ያለባት ግዴታና ተጠያቂነት በሰፊው ተዳሶበታል።»

📍ሴቶች አዳምጣችሁ ወደ ተግባር ቀይሩት።

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል  (⓵⓹)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
ጀማዓቱ ተብሊግ { 01 }
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
አደራ! ቁርኣን እንቅራ
~
በርግጠኝነት እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከሚርመሰመሱ ወገኖቻችን ውስጥ ቁርኣን ያልቀሩ ብዙ ወገኖች ይኖራሉ። ወላሂ ሊቆጨን ይገባል። በዚህ አማራጮች በበዙበት ዘመን እንዴት ድንቁርናን አሚን ብለን ተቀብለን በጨለማ ውስጥ እንኖራለን? የትም ብንሆን ካለንበት ቦታ ሆነን መማር እንደሚቻል የሚታወቅ ነው። አላህ ባገራልን መንገድ እንማር። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ከናንተ በላጫችሁ ቁርኣንን የተማረና ያስተማረው ነው" ብለዋል። [ቡኻሪ፡ 5027]
ስለዚህ ያልተማርን ጊዜ ሰጥተን እንማር። የተማርን መልክቱን እንማር፣ ባወቅነው እንስራ። በየቀኑ ከጊዜያችን ውስጥ ለቁርኣን ድርሻ ይኑረን። በምንችላት መጠን ለመሐፈዝ እንሞክር። የእድሜ መግፋት ቁርኣን ከመማር አያግድም። በርካታ ሶሐቦች በጎልማሳነት ዘመናቸው ነው ቁርኣን የቀሩት። ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አል0ባድ "አንድ ሰው ከሃምሳ አመቱ በኋላ ቁርኣን ሊሐፍዝ ይችላል ወይ?" ተብለው ተጠይቀው ነበር። ምላሻቸው እንዲህ የሚል ነበር፦
"አዎ! እኔ ራሱ ከሃምሳ በኋላ ቁርኣን ከሐፈዙት ውስጥ ነኝ። ሶሐቦች - ረዲየላሁ ዐንሁ - ትልልቅ ሰዎች ሆነው ነው ኢስላም ያገኛቸው። ከመሆኑም ጋር ቁርኣንን ሐፍዘዋል።"
ስለዚህ በየትኛውም ምክንያት በልጅነቱ ቁርኣን ያልቀራ ሁሉ እራሱን አያዳክም። "በአላህ ፈቃድ እችላለሁ" ብሎ ይነሳ። ኢንሻአላህ ይችላል። አለማወቅን ታቅፈን ፈፅሞ ምቾት ሊሰማን አይገባም። ሰው እንዴት ቁርኣን ሳይቀራ እድሜውን ይፈጃል?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor