القارئ عبدالله غيلان | وإذ أخذ ربك من بني آدم من ظهورهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

من قال «شكراً» فقد ترك الأفضل وهو قول:
«جــزاك الله خيراً»
📚فتح الرب الودود 68/1
«جــزاك الله خيراً»
📚فتح الرب الودود 68/1
📌قال الشيخ العثيمين رحمه الله:
✍️إقامة الصلاة سبب للرزق لقوله تعالى"وامر أهلك بالصلاة واصطبر عليها لا نسألك رزقا نحن نرزقك والعاقبة للتقوى"
📕 فتاوى نور على الدرب ١٨٨.))
ٰ
👈وقال الإمام ابن القيم -رحمه الله :⬇️
✍️الصلاة مجلبة للرزق حافظة للصحة
دافعة للأذى مطردة
https://t.me/https_Asselefya1
✍️إقامة الصلاة سبب للرزق لقوله تعالى"وامر أهلك بالصلاة واصطبر عليها لا نسألك رزقا نحن نرزقك والعاقبة للتقوى"
📕 فتاوى نور على الدرب ١٨٨.))
ٰ
👈وقال الإمام ابن القيم -رحمه الله :⬇️
✍️الصلاة مجلبة للرزق حافظة للصحة
دافعة للأذى مطردة
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ بِالإِتْيُوَبِيَا (Abu reyis mohamed imam)
[السواك مطهرة للفم مرضاة للرب]
عن يزيد بن الأصم قال:
كان مسواك ميمونة بنت الحارث -رضي الله عنها - زوج النبي ﷺ منقعًا في ماء فإن شغلها عمل أو صلاة وإلا أخذته فاستاكت به.
(صحيح)
الطبقات لابن سعد ١٣٨/٨
عن يزيد بن الأصم قال:
كان مسواك ميمونة بنت الحارث -رضي الله عنها - زوج النبي ﷺ منقعًا في ماء فإن شغلها عمل أو صلاة وإلا أخذته فاستاكت به.
(صحيح)
الطبقات لابن سعد ١٣٨/٨
Forwarded from الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ بِالإِتْيُوَبِيَا (Abu reyis mohamed imam)
الإخلاص وذم النفاق والرياء : عن مجاهد رحمه الله قال: طلبنا هذا العلمَ وما لنا فيه نِيَّةٌ، ثم رزق الله النَّيَّة بعدُ.
[السير(تهذيبه)].
[السير(تهذيبه)].
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
قال الحسن البصري رحمه الله:-
نفسك ان لم تشغلها بالحق ، شغلتك بالباطل.
ሀሰን አልበስሪይ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦ነፍስህን በሀቅ ካልወጠርካት ካላዘዝካት ነፍስህ በባጢል በመጥፎ ትወጥርሀለች ታዝሀለች!!
t.me/nuredinal_arebi

ሀፊዝ ኢብኑ አብዲል በር አሏህ ይዘንለት እንድህ አለ፦
በአመለካከቱ የተደነቀ ይንዳለጣል ፤ በአቅሉ የተብቃቃ ይንሸራተታል ፤ በሰዎች ላይ የተንቦጣረረ ይዘቅጣል ፤ ወራዶችን የተቀላቀለ ይዋረዳል ፤ ኡለማኦች ጋር የተቀማመጠ ይከበራል።
((ጃሚኡ በያኒል ኢሊሚ ወፈድሊህ)) 【1/569】
https://t.me/https_Asselefya1
በአመለካከቱ የተደነቀ ይንዳለጣል ፤ በአቅሉ የተብቃቃ ይንሸራተታል ፤ በሰዎች ላይ የተንቦጣረረ ይዘቅጣል ፤ ወራዶችን የተቀላቀለ ይዋረዳል ፤ ኡለማኦች ጋር የተቀማመጠ ይከበራል።
((ጃሚኡ በያኒል ኢሊሚ ወፈድሊህ)) 【1/569】
https://t.me/https_Asselefya1
🔎ልጅ አገረድ አገባ ግን (ቢክራ) ድንግል አላገኘባትም ??
✍️ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) ተጠየቁ :-
👉ጥያቄ:- ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ?
✍️መልስ:- ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል : ድንግሏ ምናልባት ያለ ዝሙት ሊፈርስ ይችላል። የልጂቱ ውጫዊ ስብዕናዋ መልካም ከሆነ እናም በዲኗ የተስተካከለች ከሆነች በሷ ላይ ጥሩ ግምትና መልካም ጥርጣሬን ማሳደር የግድ ነው። በዚያ ላይ ጥሩ ጥርጣሬን ማሳደር ግድ ይላል።
➾ወይንም አፀያፊውን ዝሙት ሰርታ ከዚያ አላህ መርቷት ከሰራችሁ መጥፎ ተግባር ተፀፅታና ቶብታም ሊሆን ይችላል። ከዚያም ወደ ጥሩነትና መልካምነት ከተቀየረች (ቢክራ) ድንግል አለመኖሯ እሱን አይጐዳውም።
➾ምናልባትም ድንግሏ በወር አበባ ብርታት ምከንያት ፈርሶ ሊሆን ይችላል። ጠንካራ (ሃይድ) የወር አበባ (ቢክራን)ድንግልን ያፈርሳል። ይሄህ ኡለሞች አውስተውታል።
➾ልክ እንደዚሁም በአንዳንድ ዝላዮች ድንግል ሊፈርስ ይችላል። ከሆነ ቦታ ወደሆነ ቦታ ስትዘል። ወይንም ከከፍተኛ ቦታ ወደ ዝቅተኛ ቦታ በምትወርድ ጊዜ በዚህ አጋጣሚ ድንግል ሊፈርስ ይችላል።
➾ስለዚህ የድንግል መፍረስ የግድ በአፀያፊው ዝሙት ብቻ ሊሆን አይችልም። በጭራሽ። ከዝሙት ውጭ በሆነ ክስተት ነው ድንግል የፈረሰው ካለች ወይንም በዝሙት ነው ድንግሌ የፈረሰው ግን ተገድጄ እና ተደፍሬ ነው ካለች ይሄ እሱን አይጎዳውም።
➾ወይንም በፍላጎቷ ዝሙት ሰርታ ከሆነ ድንግሏ የፈረሰው ግን ያንን ያደረገችው በማታውቅበትና በመሃይምነቷ ጊዜ እንደሆነም እናም አሁን ከዚያ ቶብታና ተፀፅታ ከሆነ ይሄም እሱን አይጎዳውም።
➾ ይሄን የሷን ሚስጥር ሊበትንባት እና ሊያሰራጭባት አይገባም ይልቁንስ ሊደብቅላት ይገባል። በእርሱ ግምት እውነተኛነቷንና ቅንነቷን እናም መስተካከሏን ካመነበት ከእርሱ ጋር ያስቀራታል። ካሎነ ግን በሷ ላይ ያደረበት ግምት ጥሩ ካልሆነ ይፈታታል የሷን ሚስጥር ከመደበቅና ከመጠበቅ ጋር በጭራሽ ሚስጥሯን ባደባባይ መግለፅ አይገባውም።
ምንጭ፡- መጅሙዕ አል-ፈታዋ (287/286-30)
✍ሁሴን አህመድ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

☑️ፍቅር ማለት አብዛኞቻችን ጋ ከአጂነብይ ጋር መተሻሸት ወይም አላሥፈላጊ ወሬ ማውራት ወይም በሀራም ግንኙነት ሥሜትን ማርካት ይመላቸዋል።
➾ፍቅር ግን ከዚህ አሥቀያሚ ድርጊት ፈፅሞ የራቀ ነው።እነዚህ ገፀ–ባህሪወችም በፍፁም ፍቅርን ሊገልፁት አይችሉም።
➾ፍቅር ማለት ከአምላክ የተፈቀደ እና አምላካችን ከለገሰን ብዙ ፀጋወች ውሥጥ አንዱ ሲሆን በሁለት ሰወች መካከል ደሥታንና የልብ ለልብ ግንኙነትን የሚፈጥር ወደር የለሽ የአምላክ ሥጦታ ነው።
➾እውነተኛ ፍቅርን ለማወቅና ለመረዳት የፈለገ ያንን ምርጥ ነብይ ነብዩ ሙሀመድን (ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም)ይመልከት::
➾አሏህ ፍቅር አደረጋቸውና በሁሉም ልብ ውሥጥ ፍቅር መሆናቸውን አሰረፀው። ይህ የአላህ ችሮታ ነው።
👉እና ፍቅር መሆን ከፈለግን ይህን ምርጥ ነብይ መከተል አማራጭ የሊለው ውሣኔ ልናደርግ ይገባናል፡፡
✍️ደስ የምትል ቴክስት 👇
t.me/nuredinal_arebi ያገኘሁት!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ስራ ያጣሽው እህቴ አብሽሪ !!
➾ እህቶች በተለይ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ እንዲህ #ተንቀሳቅሳችሁ ከሀገር ወደ ሀገር ያለ መህረም ተጉዛችሁ ስራ መስራቱ #ሸሪዓችን አይደግፈውም !!
➾እዛ ያላችሁ ደግሞ እርስ በርስ ተዛዘኑ ተጋገዙ ስራ ያጣች እህት ካለች ፈልጉላት በሰው ሀገር ያለ ስራ መቀመጥ በጣም ይከብዳል እንኳን በሰው ሀገር አይደለም በሀገራችንም ያለ ስራ መቀመጡ ከብዷል!!
➾ስለዝህ ስራ ፈልጉልን እያሉ የሚናገሩ እህቶች እንዳሉ ግልፅ ነው ተባበሯቸው ምን አልባት #ጭንቀታቸውን ከነሱ ላይ ካነሳችሁላቸው አላህ #ቂያማ ለት ከናንተ ላይ ጭንቀትን ያነሳላችኋል ኢንሻ አላህ!!
➾እርስ በርሳችሁ ተረዳዱ ፣ ተጋገዙ ፣ ዱዓም ተደራረጉ ፣ አትመቀኛኙ፣ አትጣሉ ፣ በማይረባ ወሬ ግዜያችሁን አትጨርሱ እህቶች ሰውን በምላሳችሁም ይሁን በእጃችሁ ከመበደል ተጠንቀቁ ፤ ለሀላፊዎቻችሁም ታማኝ ሁኑ!!
➾ ከስራ ትርፍ ሰአታችሁም እውቀትን በመማር ቅርአት በመቅራት ሙሓደራዎችን በመከታተል የመሳሰለ ላይ አተኩሩ በማይረባ ነገር ይህን ውድ ጊዜያችሁን አታባክኑ!!
▪️ አላህ በቁረአን እንዲህ ይላል፦
" وتعاونوا علی البر والتقوی ولا تعاونوا علی الإثم والعدوان "
➾አላህን በመፍራትና መልካም በሆነ ነገር ላይ ተጋገዙ ( ተባበሩ ) ድንበር በመተላለፍና በወንጀል አትተባበሩ "
▪️ነብዩም ﷺ በሀዲስ እንዲህ ብለዋል ፦
" المٶمن للمٶمن کالبنیان یشد بعضه بعضًا "
➾ሙእሚን ለሙእሚን እንደ ግንብ ብሎኬት ናቸው ከፊል ከፊሉን ያጠነክራል "
" مثل المٶمنین فی توادهم وتراحمهم کمثل الجسد الواحد إذا اشتکی منه عضو تداعی له بسهر والحمی "
➾ የሙእሚኖች ሲዋደዱ እርስ በእርድ ሲተዛዘኑ አምሳያቸው ልክ እምደ አንድ ሰውነት ናቸው ከሰውነት አካል አንዱ ከታመመ ሌሎችም ሰውነቶች ያንን በሽታ በመታመም ይጋሩታል!!
➾በአጭሩ ብዙ ሓዲሶችን ማምጣት ይቻላል ግን ለማሳጠር እሞክራለሁኝ እናም አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ!!
➾ አደራ ተዛዘኑ ፣ እርስ በርስ ተሳሰቡ ፤ የተቸገሩ እህቶች ካሉ በቻላችሁት ያክል እርዷቸው አላህ ይረዳችኋል ፤ ስራ ላጡ እህቶች ስራ ፈልጉላቸው ባረከሏህ ፊኩም!!
✍ወንድማችሁ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/abuUseyminabdurehman

Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
🌐«ውዱ ነብያችን ሴቶችን በተመለከተ ያስተላለፋት ወስያ ተዳሶበታል።»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ላጤ ሴቶች ባሌ 2ኛ 3ኛ 4ኛ እድራለሁ እያላችሁ አታዉሩ!ማዉራትና መተግበር ይለያያልና!!
እኔ አይደለሁም የዑመር እናት ያለች!
ዉነቷ ነዉ ለተአዱዱ ስታገቡ ይደርሳል
እስከዛ ድንበራችሁ ያዙ ያገቡ ሴቶች
ባሎቻቸዉ አታሸፍቱባቸዉ።
✍️እየተዛዘንን ለማለት ነዉ!!
እኔ አይደለሁም የዑመር እናት ያለች!
ዉነቷ ነዉ ለተአዱዱ ስታገቡ ይደርሳል
እስከዛ ድንበራችሁ ያዙ ያገቡ ሴቶች
ባሎቻቸዉ አታሸፍቱባቸዉ።
✍️እየተዛዘንን ለማለት ነዉ!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም – መከራዎችን እንዴት እናስተናግድ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙሐደራ ኢስላም ጠቅላይ ዲን ነዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🌍አዲሥ_ሙሓደራ
▲▲▲▲▲▲▲▲
→ርዕስ↓
▱▱▱
▪الإسلام دين شامل!!
☑️ኢስላም ጠቅላይ ዲን ነዉ!!
🕌 ወግዲ ሰላም መስጂድ!!
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6495
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6495
▲▲▲▲▲▲▲▲
→ርዕስ↓
▱▱▱
▪الإسلام دين شامل!!
☑️ኢስላም ጠቅላይ ዲን ነዉ!!
🕌 ወግዲ ሰላም መስጂድ!!
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6495
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6495
▲ለወንዶች👇
2 3 4 ማግባት በሸሪዓ የተደነገገ ወደ አላህ የምንቃረብበት ጥሩ ንያን የሚጠይቅ ተግባር እንጂ
ሴቶችን መበቀያ መሳሪያ አይደለም።
🏷ከነሱዉ ሰፈር የተባለ ነዉ✍️➷
https://t.me/DigitalCommando

✍️በሴቶቻቹሁ_ላይ_አደራ
ችልተኛ_ግድየለሽ_ደዩስ_አትሁኑ‼
ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንድህ አሉ፡–
✍️የሴት ልጅን ሀላፍትና የወሰዱ ሰዎች
➷አባት፣
➷ወንድም፣
➷ባል………ቸልተኛ መሆን የለባቸውም በሴቶች ላይ አላህን ልንፈራ ይገባል።
➾አንዳንዱ ሚስቱ በምሽት ስትወጣ እሱ አልጋው ላይ ተኝቶ ዝም ይላታል። ግደለሽነት ወዴት ነው ፣ከማን ጋር ነው ብሎ አይጠይቅም አያስጨንቀውም አያሳስበውም።‼️
➾ነገርግን ሰውየው በግ ወይም ፍየልና መሰል እንስሶቾ ቢኖሩትና በዛ ምሽት ቢወጡ ወላሂ ዝም ብሎ አይተኛም እረፍትም አያገኝም።‼️
➾ለሚስቱ ግን ምንም አይመሰለውም።
አላህን ፈርተን የተቀመጠብንን ሀላፊነት ልንወጣ ይገባል ።መዘናጋት የለብንም።‼️
✍️ተነካክቶ የተወሰዴ!

《ጥሩ ሙስሊም ሴቶችንከጥሩ ሴቶች ጋር እንዲቀማመጡ እመክራለሁ። ይህን በማድረጓ ኢማኗን፣ እውቀቷን እና ግንዛቤዋን ትጨምራለች》ይላሉ።
✍️ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ
በተለይ በአሁን ስዓት አቀማማጫችንን እንፈትሺ!
✍️ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ
በተለይ በአሁን ስዓት አቀማማጫችንን እንፈትሺ!