💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
سورۃ المرسلات
Abu Useymin
➭ተጋበዙ ቲላዋ

🎙 أبو عثيمين حفظه الله

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/tilawaAbu_Useymin
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት


▪️ክፍል  (⓵⓵)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
Audio
سبع وصايا مهمة عظيمة لطلبة العلم

لفضيلة الشيخ المبارك صالح بن عبد العزيز سِندِي حفظه الله
ይበልጥ ብዙ ሰኣታችሁን የምትጠቀሙት ሶሻል-ሚድያ የትኛው ነው?
Anonymous Poll
6%
Facebook
1%
Twitter
5%
TikTok
6%
YouTube
78%
Telegram
3%
Instagram
⇛አንድ ገጠሬ(አዕራቢ) ሌሊት የማይተኛ አገልጋይ(ባሪያ)ነበረው።ከ ዕለታት አንድ ቀን አዕራቢዩ እንድህ አለው፦«ለምን አትተኛም ልጄ?»

⇛አገልጋዩም፡- «ጀነት ሲነሳ ናፍቆቴ ይበረታል፣ ጀሀነምንም ሳስታውስ ፍርሃቴ ይጠነክራል።ሞትም ትዝ ሲለኝ እንቅልፌ ከዓይኔ ይርቃል።ታድያ ይህ ሁኔታ እየታወሰኝ እንደት እንቅልፍ ይውሰደኝ አለቃዩ!»ሲል መለሰለት።

ሰውዬውም አለቀሰና፦«አንተ ልጅ ሆይ!ይህን አይነት እውቀት ያለው ሰው በባርነት ፈፅሞ ሊገዛ አይችልምና… ከዚህ ብኃላ ነፃ ነህ!» አለው።

ልጁ አሁንም አለቀሰ…ሰውየውም«ደሞ ምንድን ነው የሚያስለቅስህ?» አለው።

እርሱም ፡- «አለቃዩ ሆይ! ይህች ትንሽዋ ነፃነት ናት። ነገ ከትልቁ ቅጣት ማን ነፃ ያወጣኛል? ማንስ ያስጥለኛል!?» ሲል መለሰለት።
ﺇﻟﻬِﻲ ﻟَﺴْﺖُ ﻟﻠﻔﺮﺩﻭﺱ ﺃﻫﻼً
ﻭﻻ ﺃﻗﻮﻯ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻨﺎﺭﺍﻟﺠﺤِﻴﻢ
ﻓَﻬَﺐ ﻟِﻲ ﺗﻮﺑﺔ، ﻭﺍﻏﻔﺮ ﺫﻧﻮﺑﻲ
ﻓَﺎِﻧَّﻚ ﻏَﺎﻓﺮ ﺍﻟﺬﻧﺐ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ
!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
የገጠር ቤተሰቦች ግን በአማኑ ቀን ተዘያይረዉ ዘመዴ ብለዉ ልጆቻቸዉ አስተዋዉቀዉ ሳያቁ
እነዛ ልጆች በሆነ አጋጣሚ ተገናኝተዉ ለትዳር ተፈላልገዉ ቤተሰብ ሲጠየቁ ዘመድ ፈልፈላ የሚገቡትስ ነገር አይገርምም እ! ሀዳሁሙሏህ!

እናም ይሄን ነገር ልንቃረናቸዉ ይገባል ሸሪዓ እንጂ የነሱ ሀሳብ ተቀባይነት አይኖረዉም ቀስ ብለን በጥበብ ሳናመናጭቅ/ሳንገላመጥ ማስረዳት አለብን!

ግን ስናስረዳ በጥበብ መሆን አለበት ገና ሸሪዓ ይፈቅዳል ብሎ የነሱን ስሜት/ ሞራል መጉዳት የለብንም {እዉቀቱ ስለሌላቸዉ ነዉና የሚሟገቱት}
ለስለስ ብለን እናስገንዝባቸዉ!
ታላቁ አሊም ሼኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲ ብለዋል

እረጅም ምላስ ያላት ሴት ከባለቤቱዋ ጋር የመቆየት እድሜዋ አጭር ነው

ምላሳችን እንዴት ነዉ !ራሳችን እንፈትሺ!
ከተደመርክ አይቀር በተውሂድ በሱና
ከአህባሾች ሴራ ርቀህ ከኢኽዋን ጎዳና

እኛ ካልተደመርን በቁርአን በሃዲስ
መደመር የሚለው ይሆናል መቀነስ
🍃🌸

•قال تعالى

﴿ وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ ﴾

◂الأعراف 205


https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
قال تعالى:
﴿ إِنَّ وَلِيِّيَ اللَّهُ الَّذِي نَزَّلَ الْكِتَابَ وَهُوَ يَتَوَلَّى الصَّالِحِينَ ﴾

[الأعراف : 196] 🌱

https://t.me/https_Asselefya1
በሶስት ነገሮች ጊዜክን አታባክን!!

👉1, "ባመለጠክ ነገር ላይ በመቆጨት"
ምክንያቱም { አይመለስምና}


👉2, "ራስክ ከሌሎች ጋ በማነፃፀር"
ምክንያቱም { አይጠቅምክምና}


👉3, "ሁሉንም ሰው ለማስደሰት በመሞከር"
ምክንያቱም { አትችለውምና}


https://t.me/https_Asselefya1
የታደለች  እንሥት  በውዶዕ ያበራል  _ እንደ አሮጌ  ቤትና  መኪና  ቀለም አያሥፈልጋትም።

copy