💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧አላለም ወሬ ጨምረዋል!ፈገግ እያላችሁ!

➷ያዉ ሴቶች እንተዋወቃለን ፀጉራችን የሚቆም እ!
#ለፈገግታ___

የትኛውን ሳር ነው የምትከለክሉት⁉️

''መላጣ የሆነ ሰው ፀጉሬን አትንኩ ሲል'' ትዝ አለኝ።

አጅብ ከማለት ውጭ ምን ይባላል።

http://t.me/nuredinal_arebi
قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله

( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون )

[ نهاية المطلب 12/ 43]

➲ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ

➲ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው።
( ኒሀየቱል መጥሉብ12/43)


ደህና እደሩ!!
Audio
➧ማራኪ ቲላዋ!
➬➬➬➬➬➬

▪ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት
የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ነገ ልጆችሽን በተርቢያ አንፀሽ ለማሳደግ ዛሬ ላይ አንች መጠንከር መትጋት አለብሽ !!

ባማረ ተርቢያ ያደጉ ልጆች ምንኛ ታደሉ
እናማ ኡኽቲዬ ዛሬ ላይ እኔና አንች ልንጠነክርና ጥሩ ስነምግባር ሊኖረን ይገባል።

✍️ዉዷ በርቺልኝ!

https://t.me/https_Asselefya1
✅ለእናትህ መልካም በመዋል ላይ የምትረዳህን የምታግዝህን የሆነችዋን ሚስት አግባ!!

✍️ሸይኽ ፈውዛን (ሐፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ፦

ሚስትህ ከእናትህ ጋር የማትግባባ ከሆነች እሷን{ሚስትህን}ለብቻዋ አኑራትና አንተ ከእናትህ ጋር ሁን! ወይም ለእናትህ መልካም በመዋል ላይ የምታግዝህ የሆነችዋን ሌላ ሚስት ፈልግ! እናትህን ችላ ብለህ ትተህ ሚስትህ ጋር የምትሄድ እና ሁሌ ከእናትህ ይልቅ የሚስትህን ትዕዛዝ የምትሰማ ከሆንክ ይህ በፍፁም አይቻልም ይህ የወላጅን ሀቅ ከማጉደፍ ነው።

➘➘➘➘➘➷➷➷➷➷➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
ሙሓደራ_የመልዕክተኛዉ መንገድ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➡አዲሥ_ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖

         →ርዕስ↓

▪سبيل رسول الله!!
▪የአሏህ መልዕክተኛ መንገድ!


🕌 አልቡኮ _መስጂድ

📅{ليلة السبت 25 من شهر ربيع الأول/ 1444}

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6468
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6468
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል  (⓵⓪)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
እህቴ_ሆይ ☜
➔➔➔➔➔

➧አደራሽን ‘ፍቅረኛ‘ ሆኖ አበባ የሚያቀርብልሽን ሰው በመፈለግ ግዜሽንአታባክኚ!

➧አደራሽን ‘ጡንቻማ‘ ሆኖ ከጥቃት የሚከላከልሽንም ሰው አትፈልጊ!

➧አንባቢ‘ ሆኖም ልክ እንደ ምሁር ንግግሩ አሳምኝ የሆነ ሰው ፍለጋምአትኳትኚ!


➧እንደ አባትም የመካሪ ወንድ ያለ አትበይ!
አደራ•‘ሀብታምም‘ ሆኖ በስጦታ የሚያጨናንቅሽንም ሰው አታልሚ!

" ➡እህቴ_ሆይ "

➔ይልቅ ትክክለኛውን ወንድ ፈልጊ፣
ያ ለጌታው ታዛዥ የሆነ
ያ ለጌታው ታማኝ የሆነ


✍️ያ „„„„„„እርሱ ነውኮ “ወንድ“ ብሎ ማለት!!!
እናም ይህን ወንድ ካገኘሽው በርሱ ውስጥ •ፍቅረኛንም፣•ወንድምንም፣•የተማረ ጭንቅላትንም፣•አባትንም፣•ሀብትም ታገኛለሽ!!
ይህ ሰው ላንቺ ወንድ ይሆንልሻል እንጂ ባንቺ ላይ ወንድ አይሆንብሽም!!!!          

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1   
በቃ ድንገት የፍቅር ዘማሪ ሆንኩላችሁ

አወ ፍቅር ማለት ይህ ነው።

🌸 ፍቅር  🌸

የደስታ  ...........        ምንጭ
የህይወት  ...........     መርህ
የስኬት   ..............     መሠላል
የማንነት  ............        መገኛ

ሲሆን የቃላቶች ጋጋታ የማይገልፀው
ለማብራራት  የህይወትን  ዘመን የሚጠይቅ በድርጊት  የሚታወቅ ለሠው ልጅ  አሰፈላጊ  የሆነ  የህይወታችን  ማጣፈጫ ቅመም ነው፡፡


እኔ አይደለሁም ያልኩት➔https://t.me/nuredinal_arebi ከዚህ ቤት አግቼዉ ነዉ!!
✍️አንድ ሸይኽ ሴቶችን ወደ ሂጃብና መገላለጥን እንዲተዉ እየመከሯቸውና እያስተማሯቸው  ነበር።  ከመካከላቸው አንዷ

" ለምን ወንዶች አይናቸውን አይሰብሩም?" በማለት ቅሬታዋን አቀረበች ።

-✍️ሸይኹም : " እስቲ አንድ ነገር አስቢ ልጄ ፣ አንድ ማር ያለው እቃ አጠገብሽ ሆኖ ዝንቦች ቢሰባሰቡበት እንዴት ዝንቦቹን ከማሩ ላይ ታባሪያለሽ?" ብሎ ጠየቋት ።

✍️እሷም : " እቃውን እሸፍናለሁ " በማለት መለሰችለት ።

✍️ሸይኹም : " ልክ እንደዛውም ሴት ልጅ መልካም ነገሮቿን ብትሸፍን የሰው ዝንቦች ይሄዱለታል " ብለው መለሱላት ።


➧አጥጋቢ መልስ!

https://t.me/https_Asselefya1
⇛አልሐምዱ ሊላህ!ያስጨነቁን ነገሮች ሁሉ ወደ አላህ አቀረቡን እንጂ ከርሱ አላራቁንም። ደጋግመን እንድናገኝህ ደጋህመህ በመኮርኮም አንቃን።
ያ ረብ!።
⇛ለጀማሪ ተማሪዎች አገላለፃቸው ከበድና ጠጠር ያሉ ኪታቦችን ማቅራት ለዒልም ያላቸውን ጉጉት ማደናቀፍ ነው ብየ አስባለሁ።ተማሪው ስለኪታቡ ሲጠየቅ«አቤት ቀላልነት! ውሃ ነው። እንዴት ደስ ይላል መሰለህ!»

⇛ስለሸይኹም ሲጠየቅ ደግሞ «አቤት ሲያብራራ እያንዳንዷን ቃል ሳንረዳት እንድያልፈን የማይፈልግ ኡስታዝ ነውኮ የሚባል መሆን አለበት።

⇛ቅሩኝ ቅሩኝ እያሉ የሚያነሳሱ ኪታቦችን እናቅራቸው። ለምሳሌ ያክል የሸይኽ ዑሰይሚን ኪታቦች ሳትፈልጉ ቅሩኝ ቅሩኝ ከሚያስብሉ ኪታቦች ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው።የሸይኹ ኪታቦች የመጨረሻ ደደብ ነው የሚባል ተማሪ ሊረዳቸው የሚችሉ ኪታቦች ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከ አንዳንድ አማረኛ የነሱ አርብኛ ይቀላል። እና ለተማሪዎች በተለይም ለ ጀማሪዎች ኪታብ ብንመርጥ ለማለት ነው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan