💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐«ባወቅነውና በተማርነው ነገር ላይ የመስራት አስፈላጊነት።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧እኔ አይደለሁም ያልኩት ስዘዋወር አግቼዉ ነዉ !

✍️ግን ተመችቶኛል እ!
✍️ማን ናት ጓደኛሽ ኡኽታ

➷ማን ናት ያንቺ ጓደኛ ማን እንደሆነች ቆም ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ?

➷ወደ ኸይር የምትጠራሽ ናት ወይስ ያለችሽን ትንሿን ኢማንሽን የምትሸረሽር ነች ወይስ ኢማንሽ እንዲጠነክ የምትገፋፋሽ ፤ በጅልባብሽ በኒቃብሽ የምታጠነክርሽ የምታበረታታሽ  ቁርአን አብራሽ የምትቀራ ሙራጃ እንድታደርጊ የምትገፍሽ ፤ የቀራቹን ኪታብ አብራሽ የምትሞጥል ፤ ወደ ጥሩ ስነ ምግባር የምትመራሽ ናት?

➷ያ ኡኽቲ ጓደኛ በሒወታችን ውስጥ ትልቅ ተፅኖ ይፈጥራል ስለዚህ ጓደኝችንን ማን ማድረግ እንዳለብን ማወቅ አለብን ያለበለዛ ግን ውጤቱ የከፋ ነው የሚሆነው ምክንያቱም መልካም ጓደኛ ወደ መልካም ሲጠራ መጥፎ ጓደኛ ደግሞ ወደ መጥፎ ነው የሚመራው ለዛም ነው ማንን የኛ ጓደኛ ማድረግ እንዳለብን ማወቅ የተፈለገው!

➷በአሁኑ ሰአት ሀቂቃ ከአንድ አንድ ጓደኛ ብቸኝነት 100% ይሻላል ምክንያቱም አብረናቸው እኳን ብንሆን ለምን አብረናቸው እንደሆን አናውቀውም ከነሱ ጋር ስሆን ወሬ ብቻ በቃ ፍላና እዲሆኘች፤ ፋላና በዚህ ገባች፤ ፋላና በዚህ ወጣች ፤ ፋላና ዛሬ እዲህ አለች በቃ ቡጨቃ ሀሜት አላሁ ሙስተዐን!

➷መቼም ስለሀሜት አልነግራቹም ምክንያቱም ብዙ ተወርቶለታ በየ ሙሀደራው ስለሱ ይወሳል አስቡት ምን ያክል አስከፊ እንደሆነ በነገራችን ይህ ሀሜት የሚባለው ነገር በኛ በሴቶች ያብሳል አላህ ሂዳያ ይስጠን ወላሂ


➷ለማንኛውም እህቴ ፁፌን አላብዛ ጓደኛሽን ለይ ማን እና የትኛዋ ከአላህ ጋር ቅርብ እንደምታደርግሽ እይ ካገኘሻት በእርግጥም እሷ ናት ጓደኛሽ አጥበቀሽ ያዣት እጇን አትልቀቂ ምክንያቱም ወደ መልካም ነገር ነው እና የምታመላክትሽ

✍️ከእህትሽ ኡሙ አብዲላህ


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧አላለም ወሬ ጨምረዋል!ፈገግ እያላችሁ!

➷ያዉ ሴቶች እንተዋወቃለን ፀጉራችን የሚቆም እ!
#ለፈገግታ___

የትኛውን ሳር ነው የምትከለክሉት⁉️

''መላጣ የሆነ ሰው ፀጉሬን አትንኩ ሲል'' ትዝ አለኝ።

አጅብ ከማለት ውጭ ምን ይባላል።

http://t.me/nuredinal_arebi
قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله

( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون )

[ نهاية المطلب 12/ 43]

➲ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ

➲ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው።
( ኒሀየቱል መጥሉብ12/43)


ደህና እደሩ!!
Audio
➧ማራኪ ቲላዋ!
➬➬➬➬➬➬

▪ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት
የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ነገ ልጆችሽን በተርቢያ አንፀሽ ለማሳደግ ዛሬ ላይ አንች መጠንከር መትጋት አለብሽ !!

ባማረ ተርቢያ ያደጉ ልጆች ምንኛ ታደሉ
እናማ ኡኽቲዬ ዛሬ ላይ እኔና አንች ልንጠነክርና ጥሩ ስነምግባር ሊኖረን ይገባል።

✍️ዉዷ በርቺልኝ!

https://t.me/https_Asselefya1
✅ለእናትህ መልካም በመዋል ላይ የምትረዳህን የምታግዝህን የሆነችዋን ሚስት አግባ!!

✍️ሸይኽ ፈውዛን (ሐፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ፦

ሚስትህ ከእናትህ ጋር የማትግባባ ከሆነች እሷን{ሚስትህን}ለብቻዋ አኑራትና አንተ ከእናትህ ጋር ሁን! ወይም ለእናትህ መልካም በመዋል ላይ የምታግዝህ የሆነችዋን ሌላ ሚስት ፈልግ! እናትህን ችላ ብለህ ትተህ ሚስትህ ጋር የምትሄድ እና ሁሌ ከእናትህ ይልቅ የሚስትህን ትዕዛዝ የምትሰማ ከሆንክ ይህ በፍፁም አይቻልም ይህ የወላጅን ሀቅ ከማጉደፍ ነው።

➘➘➘➘➘➷➷➷➷➷➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
ሙሓደራ_የመልዕክተኛዉ መንገድ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➡አዲሥ_ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖

         →ርዕስ↓

▪سبيل رسول الله!!
▪የአሏህ መልዕክተኛ መንገድ!


🕌 አልቡኮ _መስጂድ

📅{ليلة السبت 25 من شهر ربيع الأول/ 1444}

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6468
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6468
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል  (⓵⓪)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
እህቴ_ሆይ ☜
➔➔➔➔➔

➧አደራሽን ‘ፍቅረኛ‘ ሆኖ አበባ የሚያቀርብልሽን ሰው በመፈለግ ግዜሽንአታባክኚ!

➧አደራሽን ‘ጡንቻማ‘ ሆኖ ከጥቃት የሚከላከልሽንም ሰው አትፈልጊ!

➧አንባቢ‘ ሆኖም ልክ እንደ ምሁር ንግግሩ አሳምኝ የሆነ ሰው ፍለጋምአትኳትኚ!


➧እንደ አባትም የመካሪ ወንድ ያለ አትበይ!
አደራ•‘ሀብታምም‘ ሆኖ በስጦታ የሚያጨናንቅሽንም ሰው አታልሚ!

" ➡እህቴ_ሆይ "

➔ይልቅ ትክክለኛውን ወንድ ፈልጊ፣
ያ ለጌታው ታዛዥ የሆነ
ያ ለጌታው ታማኝ የሆነ


✍️ያ „„„„„„እርሱ ነውኮ “ወንድ“ ብሎ ማለት!!!
እናም ይህን ወንድ ካገኘሽው በርሱ ውስጥ •ፍቅረኛንም፣•ወንድምንም፣•የተማረ ጭንቅላትንም፣•አባትንም፣•ሀብትም ታገኛለሽ!!
ይህ ሰው ላንቺ ወንድ ይሆንልሻል እንጂ ባንቺ ላይ ወንድ አይሆንብሽም!!!!          

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1   
በቃ ድንገት የፍቅር ዘማሪ ሆንኩላችሁ

አወ ፍቅር ማለት ይህ ነው።

🌸 ፍቅር  🌸

የደስታ  ...........        ምንጭ
የህይወት  ...........     መርህ
የስኬት   ..............     መሠላል
የማንነት  ............        መገኛ

ሲሆን የቃላቶች ጋጋታ የማይገልፀው
ለማብራራት  የህይወትን  ዘመን የሚጠይቅ በድርጊት  የሚታወቅ ለሠው ልጅ  አሰፈላጊ  የሆነ  የህይወታችን  ማጣፈጫ ቅመም ነው፡፡


እኔ አይደለሁም ያልኩት➔https://t.me/nuredinal_arebi ከዚህ ቤት አግቼዉ ነዉ!!
✍️አንድ ሸይኽ ሴቶችን ወደ ሂጃብና መገላለጥን እንዲተዉ እየመከሯቸውና እያስተማሯቸው  ነበር።  ከመካከላቸው አንዷ

" ለምን ወንዶች አይናቸውን አይሰብሩም?" በማለት ቅሬታዋን አቀረበች ።

-✍️ሸይኹም : " እስቲ አንድ ነገር አስቢ ልጄ ፣ አንድ ማር ያለው እቃ አጠገብሽ ሆኖ ዝንቦች ቢሰባሰቡበት እንዴት ዝንቦቹን ከማሩ ላይ ታባሪያለሽ?" ብሎ ጠየቋት ።

✍️እሷም : " እቃውን እሸፍናለሁ " በማለት መለሰችለት ።

✍️ሸይኹም : " ልክ እንደዛውም ሴት ልጅ መልካም ነገሮቿን ብትሸፍን የሰው ዝንቦች ይሄዱለታል " ብለው መለሱላት ።


➧አጥጋቢ መልስ!

https://t.me/https_Asselefya1