▪️በዚች ውጥንቅጧ ወጥቶ በተተበተበች ፥ ግርግሯ በዝቶ በተደናገረች አለም ( ዱንያ ) ላይ ስትኖር ..." ከውድቀቶች ሁሉ ተጠብቀህ ፥ ከውርደቶች ሁሉ ርቀህ "..... ለስኬት ትበቃ ዘንድ የአሏህ ዲን የሆነውን #እስልምናን (ሱናህ) አጥብቀህ ልትይዝ ግድ ይልሀል ፡፡
👌ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ] ፤
👉«የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነው። ስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባል። ይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።"
📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)

📚ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር እንዲ ይላሉ፦
💎የተከበርሽዋ እህቴ ሆይ 💎
🌸እውነተኛ ዉበት እና የተሟላ ጌጥ የምትፈልጊ ከሆንሽ?
➢ይህን ቁንጅና እና ዉበት ልታንፀባረቂው ደግሞ የምትችይዉ በነዚህ ነገራቶች ላይ ሆነሽ ስትታይ ነው።
➢ኢማን ፣ተቅዋ በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ሸሪያ ፣ ድንጋጌዎች ህግጋትና ጥቆማዎችን በመተግበር የሱን ፊት ብቻ በመፈለግ ነው።
➢ይህ ነው ትክክለኛ ዉበትሽ
ይህ ነው ትክክለኛ ደስታሽ
ይህ ነው ለአንድ ሰው በዱኒያም በአኼራም ነፃ መውጫዉ
ا موعظة للنساء (ص/14
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

4_5915857270264040696.ogg
461.8 KB
ከሸይኽ አህመድ አደምና እና ከሸይኽ ኤሌያስ አህመድ ትምህርታቸውን የማንወስድበት ትልቁ ምክንያት ምንድነው ??
ለምን ከነሱ ትምህርት ተከለከልን ለሚለው ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ይቀጥላል
🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ ሀፊዘሁሏህ

#ብዙ ሰው የረሳው ትልቅ ቁም ነገር
➯ሚመለሱበት (ረጅእይ) በሆነ ፍቺ አንዲት ሴት ከቤቷ መውጣት የለባትም‼️
⛔️ዛሬ ላይ ብዙ ሰው ከማያውቀው ነገር ውስጥ አንዱ አንድ ሴት ከተፈታች እና ፍቺው ሊመልሳት የሚችልበት ፍቺ ከሆነ ኢዳዋ እስኪያልቅ ድረስ ከቤት መውጣት የለባትም‼️
✍🏻ታላቁ አሊም ኢብን ኡሰይሚን
(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ;
➯" በጣም በሚገርም ሁኔታ ዛሬ ላይ ብዙ ሚስቱን ከፈታት ከቤት ያባራታል።"
➯ይህ በሱ ላይ የተከለከለ ተግባር ነው። ግልፅ የሆነ አፀያፊ ተግባር (ዝሙት) እስካልሰራች ድረስ።
➯ብዙ ሴቶች ባሏ ሲፈታት ወደ ቤተሰቦቿ ትሄዳለች።
➯ይህ ተግባር በሷ ላይ ሀራም ነው‼️
➯አላህ ቁርአን ላይ
➯"አታሰወጧቸው"
➯ካለ በሗላ በመጨረሻ ላይ
➯"አታውቅም ምናልባት ከዛህ በሗላ አላህ የሆነ ነገር ሊያስከስት ይችላል" ብሏል።
➯ስለዚህ አንዲ ሊመለሱባት የሚችል ፍቺ የተፈታች ሴት በባሏ ቤት ውስጥ ትቆያለች ለሱም ትዋብለታለች ሽቶም ትቀባለታለች ባሏ እንዲመልሳት ሊያነሳሳው ሚችሉ ነገራቶችን በሙሉ ታደርጋለች።
📕መጅሙእ ፈታዋ የረሳኢል አሸይክ ኢብን ኡሰይሚን (21/ 224 )
✍🏿ኻሊድ ሙሀመድ (አቡ ሱለይማን)

➪ባል ለሚስቱ - ሲበላ ያብላት፡ ሲለብስም ያልብሳት፡ ፊቱዋን እንዳይመታ፡እርሱዋንም ሆነ የምትሰራውንም ምግብ እንዳያጥላላ፡ ማኩረፍ ካለበት ቤት ውስጥ እንጂ ውጭ እንዳያኮርፋት።
ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ምንጭ፦ ሶሒህ ኢብኑ ማጀህ (1850)
✍︎ℎ𝑢𝑠𝑒𝑛 𝐴ℎ𝑚𝑒𝑑
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ምንጭ፦ ሶሒህ ኢብኑ ማጀህ (1850)
✍︎ℎ𝑢𝑠𝑒𝑛 𝐴ℎ𝑚𝑒𝑑
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሙሓደራ 096 ዒስቲቃማ
Ustaz Kedir Ahmed
ሙሀደራ 096
ኢስቲቃማህ
ለኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በኢብኑ አባስ መድረሳ ሲማሩ ለነበሩት ብርቅዬ ተማሪዎች የተሰናባች ምክር
🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኢስቲቃማህ
ለኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በኢብኑ አባስ መድረሳ ሲማሩ ለነበሩት ብርቅዬ ተማሪዎች የተሰናባች ምክር
🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
MyTone -(ibnu munewr )mohammed ahmed
MP3Cutter
ከኢብኑ ሙነወር ወሳኝ #ሙሐደራዎች
ክፍል ❽
ርዕስ ↷⇣↶
ምክር ለወጣቶች
part "B"
🎙 በኡስታዝ #ኢብኑ_ሙነወር ሀፊዘሁሏህ
➽ ወጣቶች በማህበረሰቡ ዘንድ ትልቅ ቦታ አላቸው። ለማህበረሰብ ለውጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። ለዛም ነው ወጣቶች ሲስተካከሉ ሁሉም ማህበረሰብ ይለወጣል ወጣቶች ሲበላሹ ሁሉም ማህበረሰብ ይበላሻል የሚባለው ይህ በብዛት ተከሳች ነው።
➲ በመሆኑም ለወጣቶች መለወጥ ትክክለኛ ሚና የሚኖረው እስልምና ነው።
➽ ኡስታዝ ያቀረበው ምክር ሁሉም ወጣት ሰምቶ ሊለወጥበት የሚገባ ነው።
➚ በርካታ #ጠቃሚ ትምህርቶችን #ከሙሐደራው ይከታተሉ!!!

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
✅ قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله تعالى- :
✅ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።
📌《"والنَّاس إذا تعاونوا على الإثم و العدوان أبغض بعضهم بعضاً"》
♻️🔺ሰዎች እርስ በራሳቸው በወንጀልና በመጥፎ ነገር ላይ ከተባበሩ ከፊሉ ከፊሉን ይጠላል።
[ مجموع الفتاوى(١٢٨/١٥)]

Audio
🔺✅ የጀግና ሴቶች ተምሳሌት ✅🔺
👉 ታላላቅ ሴቶች በኢስላም ያበረከቱት ታሪክ
👉 ሴቶች ሸሪአን ማወቅ ምናክል አንገብጋቢና አሳሳቢ እንደሆነ ከሌሎች ቁም ነገሮች ጋር የተዳሰሰበት ምክር
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
➲፝"በመጀመሪያው ቀን ትውውቅ እንዴት ልገመግመው?
➲ዕድሜዬ 22 ነው፤ የመጨረሻ ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ከአንድ ወጣት በቤተሰቦቹ በኩል የትዳር ጥያቄ ቀረበልኝ:: እናቱ ወደደችኝ እና ለእናቴ ጥያቄዎን አቀረበች፤ አባቱ እና አባቴ ተነጋግረው የሁለታችንም ቤተሰቦች በተገኙበት እንድንተያይ እና እንድንተዋወቅ ቀጠሮ ያዙልን።
➲ከልጁ ጋር ምንም የቀደመ ትዉዉቅ የለንም፤ ተያይተን አናውቅም፡፡ ምናልባት ስንተያይ የምርጫውን አይነት ሴት እንዳልሆን ወይንም እርሱ እኔ የማልወደው ዐይነት ወንድ እንዳይሆን ፍርሃት አለኝ። ቤተሰቦቼ ቀጠሮው ለመተዋወቅ ያህል ብቻ እንደሆነ እና ሌሎች እርምጃዎች የሚኖሩት በሁለታችንም በኩል ሙሉ መፈቃቀድ ሲኖር ብቻ እንደሆነ አስረድተውኛል።
ጥያቄዬ የሚከተለው ነው ፤
➛በመጀመሪያ ትውውቅ የምርጫዬን ዓይነት እንደሆነ እንዴት ልገመግመው እችላለሁ?
➛ስብዕናውን ለመረዳት እና አስተሳሰቡን ለማወቅስ ምን መጠየቅ ወይም መናገር አለብኝ?
➲የተሳሳተ ምርጫ ላይ ወድቄ የስሜት ጉዳት እንዳይደርስብኝ መጠንቀቅ እፈልጋለውና እባካችሁ ምክር ለግሱኝ።
➦ምላሽ:-ከሁሉም በፊት ከአላህ ጋር ያለሽ ትስስር በጣም ጠንካራ ይሁን፤ ከአላህጋር ያለሽ ትስስር ጠንካራ ከሆነ እና ዘወትር ዱዓ ካልተለየሽ የጉዳዬችሽ ፍጻሜ ሁሉ ያማረ እንደሚሆን አያጠራጥርም። አላህ እርሱን ታዛዦችን ወደ መልካም መንገዶች ይመራል፡፡
ﻭَﻣَﻦ ﻳَﺘَّﻖِ اﻟﻠَّﻪَ ﻳَﺠْﻌَﻞ ﻟَّﻪُ ﻣِﻦْ ﺃَﻣْﺮِﻩِ ﻳُﺴْﺮًا
«አላህንም የሚፈራ ሰው ከነገሩ ሁሉ ለርሱ መግራትን ያደርግለታል» ጦላቅ 4
➲ውዷ እህታችን!
በጥያቄሽ ላይ እንደቀረበው አይነት የህይወት መንገድን የሚያስቀይሩ መንታ መንገዶች ሲገጥሙን ምርጫን ወደ አላህ ማስጠጋት መልካም መሸሸጊያ ነው፡፡ ፍርሃትና ስጋትን ሁሉ ያጠፋል፡፡ አላህ ትክክለኛውን ምርጫ እንዲያሳይሽ ከብዙ እና ብርቱ ዱዓ ጋር ደጋግመሽ [እስቲኻራ] አድርጊ፡፡
➲ትዳር ላሠቡ ሁለት ጥንዶች የመጀመሪያ ትውውቅ እና መተያየት በመሀላቸው መፈቃቀድ እና ተቀራራቢ የነፍስ ፍሰት መኖሩን ለመፈተሽ ወይም ለማወቅ የሚጠቅም ነው፡፡ በዚህ ሂደት ዐይን በሚያየው አካላዊ ገፅታ አሊያም በንግግርና በውይይት መጣጣምና መፈቃቀድ ሊፈጠር ይችላል፡፡
➦በዚህ የመጀመሪያ ትውውቅ ወቅት አላህ ከአንቺ ጋር ሁሌም እንደሆነ አስቢ፤ ራስሽን ብቻ ሁኚ፤ ምን መናገር ወይም መጠየቅ እንዳለብሽ በማሰብ ስሜትሽን አትረብሺ፡፡ እነዚህ ነጥቦች ወደ ለትክክለኛው ምርጫ ያግዙሻል፡፡
➦ነገር ግን ይህ ሰው ትክክለኛ ምርጫ መሆኑን ለማረጋገጥ ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ባልሆኑ መንገዶች መሠረታዊ የሆኑ በርካታ ወሳኝ ነጥቦችን መመርመር እና ማጣራት ያስፈልግሻል፡፡
➊) ለእምነቱ ያለው ትኩረት ምን ያህል ነው? ሰላት በህይወቱ ውስጥ ምን ቦታ አለው?ከሰዓት ከመዘውተር እና ከሁኔታ አንፃር በትክክል ሰላቱን ይጠብቃል?
➟ትክክለኛውን የትዳር አጋር ለማግኘት እነዚህ ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ማግኘት አለባቸው፡፡ ሰላቱን የሚጠብቅ ሰው ከአላህ ጋር ዘወትር የተሳሰረ ነው ፤ ከአላህገር የተሣሠረ ሰው አብሮ ከሚኖረው ሰው ጋር መልካም ግንኙነት እንደሚኖረው ይታመናል፡፡
➋) ለወላጆቹ ምን ያህል መልካም ነው? ለወላጆቹስ በጎ ነውን? ይህን ጥያቄ ቀጥሎ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ለወላጆቹ መልካም ከሆነ አላህን የሚፈራ እና የአላህን ውዴታ የሚፈልግ ሰው ለመሆኑ አንድ ማስረጃ ነው፡፡
➛ከነዚህ ምላሾች በመነሣት ከዚህ ሰው ጋር የህይወት ጥምረት መፍጠር እምነት የሚጣልበት መሆኑን እና አለመሆኑን መገምገም ይቻላል፡፡
❸) ከወንድሞቹ ፣ ከእህቶቹ ፣ ከጓደኞቹ፣ ከስራ ባልደረቦቹ አንዲሁም በዙሪያው ከሚገኙ ሰዎች ጋር ያለው ግንኙነት ምን ይመስላል? ተወዳጅ ሰው ነው? ከሰዎች ጋር ያለው ግንኙነት ጤናማ እና ያልተረበሸ ነው?
ለሰዎች ያለው አቀራረብ ለዛ አለው?
➬የእነዚህ ጥያቄዎች ምላሾች ደግሞ የማህበራዊ ግንኙነቱን ስኬታማነት ያሳያሉ፡፡
➯) የህይወት ታሪኩ ምን ይመስላል? ቢያንስ ስለዚህ አጭር ነገር ማወቅ የኀላ ማንነቱን ለማወቅ ጠቃሚ ነው። ዕውቀት በመፈለግ ባሳለፈባቸው ትምህርት ቤቶች ፣ ሪዝቅ በመፈለግ ባሳለፈባቸው የስራ ቦታዎች እንዲሁም ኑሮውን ባሳለፈበት መንደር ትቶት ያለፈውን የህይወት ጠረን ጥሩ ይሁን መጥፎ ማሽተት ያስፈልጋል፡፡
➪መልካም ሽታ የመልካም ስነምግባር ውጤት ሲሆን መጥፎ ሽታ የመጥፎ ስነምግባር ውጤት ነው፡፡
➎) ተቀዳሚ ምልከታሽ ዲን ይሁን ፤ ገንዘብን ወይንም ማህበራዊ ክብርን ከዲን አታስቀድሚ፤ የነብዩ /የአላህ ሠላም እና ሰላት በእርሳቸው ላይ ይሁን/ የምክር ቃል ይህን ይላል፦
قال النبي صلى الله عليه وسلم: إذا أتاكم من ترضون دينه وخلقه فانكحوه
«እምነቱን እና ስነምግባሩን የወደዳችሁት ሰው የትዳር ጥያቄ ሲያቀርብ ተቀበሉት»
➧አደራ የምንልሽ ቤተሰቦችሽ የትዳር ጥያቄ ያቀረበውን ሰው አስመልክቶ የሚሰጡትን አስተያየት ቦታ እንዳትነፍጊው ነው። አስተያየታቸው በህይወት ተሞክሮዎች የተፈተሸ በመሆኑ ጠቃሚነቱ አያጠራጥርም፡፡
የምታማክሪዉን ሰው ልታውቂ ይገባል። በእድሜ ላንቺ እኩያ ወይም ካንቺ ያነሱ ያልበሰሉ ወጣቶችን ካማከርሽ፤ ቁሳዊ መመዘኛን ተጠቅመው ወይም ከቅናት ስሜት በመነሳት የማይበጅሽን ሀሳብ ሊለግሱሽ ስለሚችሉ ተጠንቀቂ።
➨ሁልጊዜም ለአላህ ትእዛዛትና ገደቦች ጥንቁቅ ሁኝ፡፡ አላህን መፍራት ያማረ ፍፃሜ የሚገኝበት ብቸኛ መንገድ ነው።
ﻭَاﻟْﻌَﺎﻗِﺒَﺔُ ﻟِﻠﺘَّﻘْﻮَﻯٰ
«መልካም መጨረሻም ለጥንቁቆቹ ናት!» ጣሀ 132
ነሲሓ መጽሔት ቅጽ Vol1 ቁጥር 1

#ለምን__እናትህን??
<===================>
ዘጠኝ ወር አርግዛ በመከራ ወልዳህ፡
ባለ ውለታህን ደፍረህ እየከዳህ፡
እርሷን ለመሳደብ እየተሰናዳህ፡
እናትህን ሳይሆን ራስህን ጎዳህ፡
<=======\\\==========>
እናም እንድህ አልኩኝ!!
ከውስጤ እያፈርኩኝ!!
<~~~~~~~~~~~>
አይቻልም እንጂ ቢቻልማ ኖሮ፡
መሳደብ እንዲያቆም እናቱን አዙሮ፡
ውለታዋን ቆጥሮ እንድኖር አክብሮ፡
ምጥ ማሳየት ነበር ባለጌን ዘንድሮ፡
<=======\\===========>
የመፈጠር ሰበብ የኑሮ ሻማህን?
ከማንም አብልጣ ተንከባካቢህን?
ላንተ በመጨነቅ አርቆ አሳቢህን?
ደፍረህ መሳደብህ ለምን እናትህን!!!
#ለምን!!? #ለምን!!? #ለምን!!?
<=======\\\==========>
#በኑረዲን_አል_አረቢ
<===================>
http://t.me/nuredinal_arebi
<===================>
ዘጠኝ ወር አርግዛ በመከራ ወልዳህ፡
ባለ ውለታህን ደፍረህ እየከዳህ፡
እርሷን ለመሳደብ እየተሰናዳህ፡
እናትህን ሳይሆን ራስህን ጎዳህ፡
<=======\\\==========>
እናም እንድህ አልኩኝ!!
ከውስጤ እያፈርኩኝ!!
<~~~~~~~~~~~>
አይቻልም እንጂ ቢቻልማ ኖሮ፡
መሳደብ እንዲያቆም እናቱን አዙሮ፡
ውለታዋን ቆጥሮ እንድኖር አክብሮ፡
ምጥ ማሳየት ነበር ባለጌን ዘንድሮ፡
<=======\\===========>
የመፈጠር ሰበብ የኑሮ ሻማህን?
ከማንም አብልጣ ተንከባካቢህን?
ላንተ በመጨነቅ አርቆ አሳቢህን?
ደፍረህ መሳደብህ ለምን እናትህን!!!
#ለምን!!? #ለምን!!? #ለምን!!?
<=======\\\==========>
#በኑረዲን_አል_አረቢ
<===================>
http://t.me/nuredinal_arebi
Audio
✅✅ ወሀብዮች እነማን ናቸው ✅✅
👉 ወሀብይ ሲሉ ማንን ነው የፈለጉበት
👉 እውነት ወሀብይ የሚባል ቡድን አለ?
👉 በዚህ ዙሪያ ለሚቀጥፉት ቅጥፈትና ውሸት አስመልክቶ የተዳሰሰበት ምክር
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺