💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ያንተን ስሜት በንግግርህ የሚረዳህ ጓደኛ ማግኘት መታደል ነዉ። የኔ ጓደኛ ብቻ ሳትሆን ልዬ እህት ነች ከማንም በላይ ልዬ የማልደራደርባት
የአይኔ ማረፊያ ጓደኛዬ!
የእናት ልጂ እህት የለኝም ግን እሷ ከማንም በላይ ነች ለኔ!🌹ኡሙ ፋሩቅ🌹

✍️ሳጠፍ መካሪ ስደክም አበራቺ ስጠነክር በዛዉ አጠናካሪ ሁለየ ከጎኔ የምለግሰኝ ከአንደበቷ የሚወጡ ቃሎች ለኔ ብርታቴ ናቸዉ።አላህ ይጠብቅልኝ!

✍️የዑሰይሚን እናት የፋሩቅ አክስት!
ከኛ ጋር በዝምድና ትስስር የሌላቸው ስንትና ስንት ጓደኞች አሉ በልባችን ሁሌም እንደ ቤተሰብ የምናያቸው የምናከብራቸውና የምንወዳቸው??

#መወለድ ቋንቋ ነው
اللهم ارزقنا حبك وحب من يحبك

t.me/abuhamudasselefy/1703
ንቁ ናት!!
➬➬➬➬➬

አማኝ ሴትን ልዩ የሚያደርጋት ባህሪያቶች በአላህ ያላት እምነት በዚህ አለም የተከሰተው ቢከሰት መጽፎ አጋጣሚወች ቢፈጠሩ በአላህ ፍቃድ ነው የምትል የሆነች ናት!!

የየትክክለኛሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ በተሳሳተ አመለካከት እና በጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ ነው።

➲እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ አንድነቱን ከሁሉ በላይ መሆኑን ዘላለማዊነቱን ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን በማመን ነው (አል ቁርአን 45:26)  

➲{ህይወት የሰጣችሁ የሚገላችሁ ጥርጣሬ በሌለው የትንሳኤ ቀን የሚሰበስማችሁ እሱ አሏህ ነው ግን ብዙ ሰዎች አይረዱም በላቸው።

ትክክለኛ ሙስሊም ሴት ጌታዋን በትጋት ታመልካለች እንዲሁም እስላማዊ ግዴታዋን ያለምንም ቸልተኝነት ትወጣለች ሶላትዋን በተደነገጉት የሶላት ሰአቶች ትሰግዳለች ።

የቤት ውስጥ ስራ ወይም እንደ ሚስትነት  እና እንደ እናትነት ያለባት ግዴታ ይህን ከማድረግ አያግዳትም ሶላት ባአላህ እና በባሪያው መካከል ያለች መገናኛ ናት።

ሶላት የጥንካሬ የፅናት የምህረት የደስታ እና የሀጢያት እድፍን ማስወገጃ መሳሪያ ናት ስለዚህም ሙስሊሟ እህቴ ሆይ!  የሶላትሽን ነገር አደራ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ههه
➧የተዓዱድ ነገር እንድህ የሚያደርገን በቃ!
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

📍በድብቅ የሚሰራ ወንጀል
📍የሚዲያ ፈተና በጥቅሉ
📍የስልክ አጠቃቀማን በተመለከተ

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ፍቅር_ያሸንፋል
-----------------------------------
ሀሰድ ምቀኝነት መበሻሸቅ ይቅር፡
መልካሙን እናስብ ያሸንፋል ፍቅር፡
ምን ይሰራል አመፅ የዘረኝነት መትከል፡
ይልቅ እናስተውል ሁሉም ይስተካከል፡
መተሳሰብ ካለ ጥላቻ ይጠፋል፡
ተው እንተዛዘን ፍቅር ያሸንፋል፡
----------------------------------------
👉#ኑረዲን አል አረብ
----------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በከፍተኛ ስቃይ ላይ
ያለችውን እህት እናግዛት⁉️

ማናገር ከቻለች ስልኳ እነሆ
0935372242
#ሰአዳ_መኮነን__!!

ኦፕሬሽን ተደርጋ በከፍተኛ ስቃይ ላይ ትገኛለች እናም #እርህራሔው ያላችሁ እርዷት

በዚህ አካውንት ካደረሳችሁልኝ
አውጥቼ እሰጣታለሁ

👉1000309417554
ኑረዲን አል አረቢ

እባካችሁ ሙስሊሞች እንረዳዳ‼️
ማንን መርዳት እንዳለብንም እንወቅ

በተግባር መተዛዘንና መረዳዳት እንጂ
ስለ እናት
ስለ እህት
ሚዲያ ላይ መፃፍ ምን ዋጋ አለው⁉️
ምንም⁉️

ኢትዩጲያ ንግድ ባንክ
1000493844451
ሰአዳ መኮነን
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት


▪️ክፍል  (⓽)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
እ! እኔ አይደለሁም አግቸዉ ነዉ!!

ከነሱዉ ሰፈር እ!!
➭ምርጥ ሚስጥር ነዉ ሹክ የተባልነዉ።

ሴቶችዬ እንጠቀምበት ደህና ተነግራናል!

➛በተለይ አሁን በዘመናችን በሚድያ የምታለቃቅሱ ተመከሩበት ወላሒ ሸም ነዉ።

➛በሚድያ እየወጣችሁ ከሱ ሌላ እያላችሁ የምታለቅሱ
አታለቃቅሱ አስለቅሱ በቃ ያኔ ነዉ የሚያምርብሺ የምር ንቁ እህቶች!!

➛እናም ዝም ብላችሁ አታለቃቅሱ ወንድማችን የጠቆመንን ወደ ተግባር እንቀይረዉ ቁጥብ ጥንቁቅ እንቁ ጀግና እንሁን እላለሁ!!

➛እኔም ልድገመዉ አስለቃሺጂ አልቃሺ አትሁኚ ዉዷዪ!!

✍️أم عثيمين بنت أراغاو

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ_የተዉሂድ ክልል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ


حماية النبي حمى التوحيد!!

➧ነብዩ የተዉሂድንክልልመጠበቃቸዉ!!

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅يوم الجمعة 25 من شهر ربيع الأول/1444)

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام

      ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/646
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6467
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጃሂል ዒባዳ ተመልሶ እዳ !

ግን የየት ሀገር ዜጋ ናቸዉ?

ገርሞ የሚገርም ነዉ!
Audio
#تــلاوات

{ وَٱلَّذِینَ یَسۡعَوۡنَ فِیۤ ءَایَـٰتِنَا مُعَـٰجِزِینَ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ فِی ٱلۡعَذَابِ مُحۡضَرُونَ (٣٨) قُلۡ إِنَّ رَبِّی یَبۡسُطُ ٱلرِّزۡقَ لِمَن یَشَاۤءُ مِنۡ عِبَادِهِۦ وَیَقۡدِرُ لَهُۥۚ وَمَاۤ أَنفَقۡتُم مِّن شَیۡءࣲ فَهُوَ یُخۡلِفُهُۥۖ وَهُوَ خَیۡرُ ٱلرَّ ٰ⁠زِقِینَ (٣٩) }

[سُورَةُ سَبَإٍ: ٣٨-٣٩]

🎙رعد الكردي

https://t.me/https_Asselefya1
የአሏህ ባሮች ሆይ አግቡ

አንተ ባገባህ ጊዜ አሏህ የርዚቁን በር ይከፍትልሀል።
ሪዝቁም ለባለቤትህ ይሆናል።
ትዳር በፍፁም #የድህነት ሰበብ አይሆንም።

ወጣቶች አግቡ

ሸይኽ ዑሰይሚን

http://t.me/nuredinal_arebi