💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
❝❝❝❝【ውዷ እህቴ】❝❝❝❝

አንቺ ሷሊህ  ከሆንሽ,,,ሀቅ የምጠብቂ
ባል አጣሁኝ ብለሽ አትጨናነቂ
መልካም ለመልካሞች መሆኑን እወቂ


ወቅቱ ቢዘገይም እንዳትበሳጪ...
በሶብር ጠብቂ ሷሊሁን አታጪም


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
~☑️أختاه

➷ከቻልሽ  መልካም ነገር ነሽር  አርጊ ካልቻልሽ ደግሞ አርፈሽ  ተቀመጭ!!

✍️ሴት ልጅ ስትር ስትል እንጂ ዝርክርክ ስትሆን አያምርባትም እና  አብሶ በሚድያ ላይ ያለን እህቶች  "إلأمن رحيم ربي" ስማችን እና ተግባራችም ምንም  አይገናኝም!!

ስማችን ሌላ ተግባራችን ሌላ  አንሁን መገኘት የለለብን  ቦታ አንገኝ‼️ "ቁጥብ ሁኝ ውድ  ትሆኛለሽ"!!


☑️ሁለት  አይነት  ፊት  አትላበሽ  ነገ አማመሏህ ተዋርደው  ከሚቀርቡት  መካከል  የዚህ ተግባር  አካሎች  ከተዋራጆች አካል  መሆናቸውን አትር
ሽ!!

✍️አትለዋወጂ  አትገለባበጭ  ሚድያ ላይ  የሰለፍዮችን  ስም  ለብሰሽ  ከአጂ ነብዮች ዘን አትልከስከሽ።።

 âœď¸áŠ áŠ•á‰ş  ቁጥብ  ከሆንሽ  አደብን ከተላበሽ!

እየተንቀለቀሉ  ሪዝቃቸውም  ሁሉ ነገራቸውም  ሚድያላይ ነው  ብለው ከሚያስቡት ሰዎች  የራቅሽ ➴ውድ ፍጡር  ነሽ
!!

✍️በሚድ ያ ላይ   እስካለሽ  ድረስ  ኢልም በመፈለግ  ላይ  ተጠቀሚበት  እውቀትን ፈልጊበት  መልካምን  ነገር  ሸምቺበትጅ ዘና ልበልበት  እያልሽ  አደብሽን  ክብርሽን አትጪበት አትርከሽበት አትታለይበት።

 âž˛áˆšá‹ľá‹ŤáŠ• ተጠቀሚበትጂ  አይጠቀምብሽ!!

✍️በፈለግሽ  ወቅት ምትገቢበትጂ በፈለገሽ  ሰአት  ምትገቢበት  አትሁኚ አዎ በስልካችን  ውስጥ  ሜሴጅ  በየገባበት  ሰአት የምንገባ  ሳይሆን  እኛ  አስበንበት  መግባት ባለብን ወቅትና በፈለግንበት  ሰአት  ስንገባ ነው  ያኔ ነው የምንጠቀምበት!  አልያ ተጠቀመብንጂ  አልተጠቀምንበትም
!

👉ያኔ በቀላሉ ሰርች ተደርገሽ ምትገኝ ሳይሆን ተፈልገሽ ምትገኝ እንቁ እንስት ነሽ።

መጀመሪያ ለነፍሴ ከዛ አልህቶቼ!

👉አሏህ የተግባር ሰዎች ያድርገን!

✍️ኮፒ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ለምታስተውሉ ብቻ!
~
ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መስጂድ ውስጥ ግብይት እንኳ እንዳይፈፀም ከልክለዋል። በስክነት አላህን ለመገዛት የተገነባው የአላህ ቤት በዚህ መልኩ በቆሻሻ ሲሞላ አይሰቀጥጣችሁም? ይህንን ሁሉ ቅጠል በልተው ሰውነታቸው ከሞቀ በኋላ የሚከተለውን ጭፈራ ደግሞ አስቡት። ይህንን ነው ኢስላም ያስተማረን? በነገራችን ላይ ይሄ ተግባር የመካ ሙሽሪኮች ተግባር ነው። አላህ እንዲህ ብሏል:-
وَمَا كَانَ صَلَاتُهُمۡ عِندَ ٱلۡبَيۡتِ إِلَّا مُكَآءٗ وَتَصۡدِيَةٗۚ
{በቤቱ ዘንድም ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም።} [አንፋል፡ 35]
ሃያሉ ጌታ እንዲከበሩና ስሙ እንዲወሳባቸው ባዘዘባቸው መስጂዶች ውስጥ ድቤ መደብደብ፣ ማጨብጨብና መጨፈር በአራቱም መዝሀብ የተወገዘ እጅግ አስነዋሪ ተግባር ነው። ይህን ቆሻሻ ተግባር መቃረቢያ አድርጎ ማሰብ ደግሞ የለየለት ጥመት ነው። ፀለማዎች ይህንን ነውረኛ ተግባር እጅግ በጠነከሩ ቃላት ኮን ነውናል። ጥቂት ምሳሌ ልጥቀስ።
.
1. አቡል ወፋእ ኢብኑ ዐቂል (513 ሂ.)፡-
"በዜማና የመሳሪያ ድምፅ እየተከተለ የሚደንስና የሚጨፍር ባለ ፂም ማየት ምንኛ አስቀያሚ ነው? ባለ ሽበት ሲሆን ደግሞ የባሰ ነው! በተለይ ደግሞ በወጣቶችና በሴቶች ድምፅ ሲታጀብ። ከፊቱ ሞት፣ ጥያቄ፣ መቀስቀስና ሲራጥ ያለበት፣ ከዚያም ከሁለቱ አገሮች ወደ አንዱ የሚሆን ሰው እንደ እንስሳት ዝላይ ሊዘል፣ እንደ ሴቶች ማጨብጨብ ሊያጨበጭብ እንዴት ይዋጥለታል?!" [ተፍሲሩል ቁርጡቢ: 10/263]

2. ኢብኑል ጀውዚይ (597 ሂ.)፡-
የሱፍያ ክፍሎችን ተግባር አንስተው ባወገዙበት እንዲህ ብለዋል:– “በየምግቡ ላይ ይቀመጣሉ፡፡ ሲጠግቡ ጊዜ ይደንሳሉ፡፡ … ከመዐቶቻቸው ሁሉ የከፋው መዐት ግን ይህንን (ጭፈራ) መቃረቢያ (ዒባዳ) አድርገው መሞገታቸው ነው፡፡ ዳንስን ወደ ላቀው አላህ መቃረቢያ ነው ብሎ የሞገተ ሰው ከኢስላም እንደሚወጣ በርግጥም የዑለማዎች ኢጅማዕ ተቋጥሯል፡፡” [ሶይዱል ኻጢር፡ 168]

3. አልቁርጡቢ (671 ሂ.)፡-
“ሱፍዮች የፈጠሩትን (ዜማ) በተመለከተ በክልክልነቱ ላይ ውዝግብ ከማይነሳበት ነገሮች ነው። ነገር ግን ብዙ በመልካም የሚታሰቡ ሰዎችን ስሜት አሸንፏቸዋል። ብዙዎቹ ላይ የእብዶችና የህፃናት ስራዎች እስከሚታዩባቸውና በተጠና መልኩ እስከሚደንሱ ደርሰዋል። ከዚያም ከፊል ሰዎች መቃረቢያና መልካም ስራ እስከማድረግ ደረሱ።…” [ተፍሲሩል ቁርጡቢ፡ 14/54]

4. ሲዩጢ (911 ሂ.)፡-

"ከነዚህም (ቢድዐዎች) ውስጥ የሆነው በመስጂድ ውስጥ የሚፈፀም ጭፈራ፣ ዘፈን፣ ድቤ መምታት፣ ማሲንቆና ሌሎችም የሙዚቃ መሳሪያዎች ናቸው። ይህንን ከመስጂድ ውስጥ የፈፀመ ሊባረርና ሊደበደብ የሚገባው ጠማማ ሙብ - ተዲዕ ነው፡፡ ምክንያቱም አላህ እንዲላ፞ቅ ያዘዘውን ነገር እያቃለለ ነውና፡፡ … (ከመስጂድ ውስጥ) የዘፈነ ወይም የጨፈረ ቅጣት የሚገባው የሆነ ጠሞ አጥማሚ ሙብተዲዕ ነው፡፡” [ሐቂቀቱ ሱና፞ ወልቢድዐ፡ 191]

5. አልኢማም አሶ፞ንዓኒ (1182 ሂ.):–

"ጭፈራና ጭብጨባ የአመፅና የብልግና ሰዎች ስራ ነው። አላህን የሚወድና የሚፈራ ሰው ተግባር አይደለም።" [ሱቡሉ ሰ፞ላም: 3/130–131]

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
▪إِنَّكَ مَيِّتٞ وَإِنَّهُم مَّيِّتُون

🎙القارئ ؛ #هيثم_الدخين

t.me/https_Asselefya1
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
➲የጧት ዚክር
➻➻➻➻➻➻➻

➛ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።

(فَاعْلَمْ أَنَّهُ
لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)

"እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👉ጓደኛ ማለት ሁለየ ካንተ ጎን የሚሆንጂ ሚስጥር የሚጠብቅ ነዉ።

👉አንተን እያሳሳቀ ሚስጥርህ የሚበትን ከጎንህ ያሉ ወዳጆችህ እንድሸሹህ /ወደ እራሱ እንድጠጉትየሚያደርግ አይደለም።

➘ከአስመሳይ ሰዎች በአንተ እጠበቃለሁ ያረቢ!!

✍️أم أمة الله
https://t.me/https_Asselefya1
03 - شرح أصول السنة
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
➡️ አዲስ ተከታታይ ትምህርት
  ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

📚 أصول السنة للإمام أحمد

☑️ ክፍል 03


➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396

🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
«ውዷ እህቴ ሆይ»!

➧ጥላ ከፀሀይና ከዝናብ እንደሚከላከልልሽ ሁሉ
➧ሂጃብሽም ከተንኮለኛና ልቡ ላይ በሽታ ካለበት ሰው በአላህ ፍቃድ መጠበቂያሽ ነው።

═══ ¤❁✿❁¤ ═══
http://t.me/https_Asselefya1
ሼኽ ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ:–

«አንች ሙስሊም እህቴ ሆይ! በወጣትነትሽ እና ተፈላጊ በሆንሽበት ስዓት ለማግባት ፍጠኝ፣ ትምህርትን ለመቀጠል ወይም ለአንድ የስራ ሀላፊነት ብለሽ ትዳርሽን አታዘግይ የተሳካ የሆነ ትዳር ደስታ እና አላማሽ እሱ ነው፤ የትኛውንም ትምህርት እና ሾል ትዳር ይተካዋል ነገር ግን የትኛውም ደረጃ ቢደርስ ትምህርት  ወይም ሾል ትዳርን  አይተካውም !!

➧በቤትሽ ስራ እና ልጆችሽን በመንከባከብ ቋሚ ሁኚ ይህ በህይወትሽ ፍሬያማ የሆነው መሰረታዊ ስራሽ ነው። ይህን ስራሽን ምንም የሚመጣጠነው ነገር ስለሌለ በእሱ ቅያሬን አትፈልጊ ጥሩ የሆነ ባል አያምልጥሽ!!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/https_Asselefya1
Audio
☑️ አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫

🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»

↪️ (ክፍል  ➃)


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➷የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8307
➧ውድ_እህቴ  !!!

ልብሽ መልካምን ነገር ለመስራት ጉዞ ከጀመረች ምን ጊዜም ከፊትሽ ብርሃን አይጠፋም ወደ መልካም ካመራሽ መልካም ነገር ይገጥምሻል!!

ወደ ወንጀል ከሄድሽ ግን ጨለማ ከፊትሽ አይለይም!!

ወንጀል ማለት ጨለማ ነው::
መልካም ነገር ደግሞ ከአላህ እሚመጣ ልዩ ብርሀን ነው!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➧ሴት ልጅ ለባሌ ልዋብ ብላ ቅንድቧን ልትቀነደብ አይገባም ፤ የተከለከሉ ነገሮችን ልታደርግ አይገባም።

➧ወንድም ለሚስቴ ልዋብ ብሎ ፂሙን ሊላጭ አይገባም።´´


➲ልብ በሉ እዛ ማዶ እ!ለሁሉም ድንበር አለዉ ድንበር አንጣስ!!!
የእነ አቡ መዉሊዶች ዉጤት 

ነስዓሉሏህ ሰላመት ወል አፈያህ👆

ግን ደም ነዉ የሚያፈላ  የአላህን ቤት ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ማድረግ እህ!!