💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧ከአላህ በላይ ወዳጅ ፣ ከቁረአን በላይ ጓደኛ ፣ ከሞት በላይ መካሪ የለም!!
2⃣ ከሚከተሉት ውስጥ የዲነል ኢስላም መራቲብ ያልሆነው የቱ ነው❓
Anonymous Quiz
25%
ኢህሳን
4%
ኢማን
29%
ሰላት
13%
ኢስላም
29%
ሁሉም
☑️ከon line ትዳር አላህ ይጠብቃችሁ


➲ጃል ተጋቡ ብለዉ ተፍቱ ይችን ፍሩልኝ!

➲ወላሒ የተረፍችሁ አድባችሁ ተቀመጡ ልባችሁ አትስበሩ የርቀት ትዳር ብዙ ነዉ እንቅፍቱ።

➲ቢጤችሁ ካገኛችሁ ቶሎ አብራችሁ ለመኖርጂ በርቀት ለመኖር አትግቡ።

➲ገብታችሁ የወጣችሁ አብሽሩ ካለፈ ተማሩጂ አትመረሩ ካለፈ የተሻለ ይወፍቃችሁ።

➲አጥብቄ የምነግራችሁ ያልገባችሁ ላጤዎች ጥጋችሁ ይዛችሁ ተቀመጡ!! ከገቡ ከወጡ ተማሩ
በተለይ ሴቶች ሒወታችሁ አታበላሹ። ነገርኳችሁ!

➲ያዉ ብዙ ስላሉ ያየሁት ነገር ልጠቁማችሁ ብዬ ነዉ።

➧ሰላም እደሩ!


https://t.me/https_Asselefya1
መውሊድ ቢድዐ ነው
Sadat
☑️መውሊድ ቢድዐ ነው።

🎙በወንድም ሳዳት ከማል حفظه الله


https://t.me/https_Asselefya1
اللهم اشف مرضانا ومرضى المسلمين .
ነፍሱ ከዒባዳ መሰላቸቷን ያስተዋለ፤ኢስቲግፋር ያብዛ። ማንኛውም ሰው ዒባዳን መፈፀም የሚሳነው በሰራው ወንጀል ምክንያት ነው።

أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ الْعَظِيمَ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ، وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.

https://t.me/https_Asselefya1
➧ቢድዓን እና ሙብተዲዕን ምትዋጋበት ብቸኛው መሳሪያ ዒልም ነው ። ዒልም የሙዕሚን  ጋሻ መከላከያ ነው።
ትንሽ ሆና አባቷን ጀነት የምታስገባ!

ወጣት ሆና የባሏን ግማሽ ዲን የምትሞላ

እንዲሁም እናት ሆና ጀነት በእግሮቿ ስር
የምትሆን ፍጡር ሴት ልጅ ብቻ ናት ።

➛ኦኽታየ ይሄን ሁሉ ልቅና የሰጥሺ እስልምና ነው በድንሺ ላይ እቁ ሁኚ!
➲እናንተ እውቀትን ፈላጊዎች ሆይ !
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧እውቀት መቼም ቢሆን አይጠገብም ። አሏህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) ለመልዕክተኛው(ሶለላሁ ዐለይ ወሰለም)

« ጌታዬ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ በል። »ያላቸውም ለዚሁ ነው።

➭የሰው ልጅ ባወቀ ቁጥር እውቀትን ይጠማል። ከመጀመሪያው የእውቀት ክፍል የገባ ኩራት ኩራት ይለዋል። ከሁለተኛው ረድፍ የደረሰ ደግሞ ይተናነሳል። በሶስተኛው ረድፍ ደግሞ ምንም አለማወቁን ያውቃል።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#የኔ_አይነት_ሰው_ባገኝ_‼️
~~~
በሌሊቱ ታሞ ሲደሰት የሚውል፡
ቅርቡን እየረሳ ከሩቅ የሚያስተውል፡
ቀንና ምሽቱ ዝብርቅርቅ ያለበት፡
ጤናና ህመሙ ባንድ የሚገኝበት፡
ተደስቶ ሳይጨርስ ለቅሶ እሚመጣበት፡
~~||~~
ደስታና ሀዘኑን ባንድ ላይ ደባልቆ፡
ባነባ ቀን ማግስት የሚስቅ ቦርቆ፡
አደር ብሎ ደግሞ ሳቆቹን ሳይጨርስ፡
በሆነ ምክንያት በእንባ ዶፍ የሚርስ፡
~\\\~~~
በውዝግብግብ ስሜት ውስጡ የታጠረ፡
አልገባኝም ብሎ ስንኝ የቋጠረ፡
በፈገግታ ውሎ በሀዘን ያደረ፡
ህይወት የሚገፋ እየተበደረ፡
የኔ አይነት ሰው ባገኝ
ያን እምቅ ህመሜን አወጋው ነበረ፡
~\\~~
ሀሳቡን ሊያካፍል እሱም በፈለገኝ፡
የሱ ሚስጥረኛ እኔን ባደረገኝ፡
አጫውተው ነበር የኔ አይነት ሰው ባገኝ
-------------------------------------------------
#ኑረዲንአል_አረቢ‼️2014
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
➲ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ ብላችሁ እደሩ!

ከባልሺ ስልክሺ ይሻላል ይላል እ!

ስተኚ አብራችሁ ትተኛላችሁ
ስትወጪ አብራችሁ ትወጣላችሁ
ስትስቂ አብራችሁ ትስቃላችሁ

ስትቆሚአብራችሁ ትቆማላችሁ
.................

ሆ ፈገግ¡¡
➲ደስ ይላል ማለዳ_!!
➱➱➱➱➱➱➱➱

የሰማዩን ፅዳት ቀና ብለህ ስታይ፡
ምድሩ ሲሆንብህ እንደ አድስ አማላይ፡
ድቅድቁ ጨለማ በቅፅበት ሲገፈፍ፡
ተራውን ጠብቆ ብርሀን ሲሰለፍ፡
በጧት በማለዳ ወፎቹ ሲንጫጩ፡
እርዚቅን ፍለጋ ሰወች ሲወራጩ፡
ማንም ሳይከፋ ማንንም ሳይነካ፡
ጨለማው ሲወገድ ማለዳው ሲፈካ
፡

የተፈጥሮን ውበት የወፎቹን ዜማ፡
ግሩም ድምፃቸውን በርጋታ ስትሰማ፡
ከፊትም ከኋላ ሽው ሲል ንፋሱ፡
ከበረታቸው ውስጥ ከብቶች ሲላላሱ፡
ጊዜዋን ጠብቃ ፀሀይ ስትፈነዳ፡
ጨለማው ሲገፈፍ ደስ ይላል ማለዳ፡


        ✍በኑረዲን አል አረቢ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1