💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
▣من أعظم القصص في الصبر عن الفاحشة


| 🎙الشيخ عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله.


https://t.me/https_Asselefya1
የምትሄድበት እወቅ የማታውቅ ከሆነ ሌሎች ወደሚሄዱበት
ይወስዱሀል፤ጓደኛህን አሁኑኑ ምረጥ የሰው ልጅ ወዳጁን ይመስላልና ‼️
⤵️ጀግና ይሁን ልብህ
➖➖➖➖➖➖➖

➧ከስህተትህ ታረም ከወንጀልህ ፍራ፡
ከጥመት ተጠበቅ መልካም ነገር ስራ፡
ቀጥ በል ተስተካክለህ ተግባርህ ይቀደም፡
ሽርክና ቢዲዐ ፊት ለፊትህ ይውደም፡

;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;://;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
➧ፍፁም አይምረርህ ጭቆናና ግፉ፡
ከሀቅ አታሸግሽግ ፀፀትህ ነው ትርፉ፡
በመረጃ በርታ በርጋታ ተቀመጥ፡
በደል ቢፈጂህም እንደ ሣት ረመጥ፡
ይሻልሀልና ኋላ ከመርመጥመጥ፡

========\\\==========
➧ሀቅ ላይ ስትሆን አይቀርም ፈተና፡
ገለባና ምርቱን ሊለይ ነውና፡
በቂርዐት በርታ በእውቀት ተዘጋጂ፡
ለጠላትም ቢሆን ሁን እውነትን ፈራጂ፡

≈≈≈≈≈≈≈≈≈\\≈≈≈≈≈≈≈≈
➧ባንድራውን ይዘህ ወደፊት ተራመድ፡
ገደል አታስተውል ፈፅሞ አትሽመድመድ፡
በዕምነትህ ኩራ በል ወደፊት ገስግስ፡
የሽርክ የቢዲዐ የጥመት ግሣንግስ፡
ተጠንቀቅ አደራ ለሰው አታግበስብስ፡
በንፁህ ልብህ ላይ ንፁህ ተውሒድ አንግስ፡


➧ሰለፍያ ይ
ሁን ውብ ትምህርት ቤትህ፡
ቁርዐት ሀዲስ ይሁን ምንጊዜም ትርክትህ፡
የነብያት ታሪክ ፤

➧የሰሀቦች
ገድል ይህ ይሁን ቀለብህ፡
ፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ጀግና ይሁን ልብህ፡

➴➴➴➴➴➴➴
➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Audio
☑️ አላህን ፈርቶ ማልቀስ
〰〰〰〰〰〰〰〰

👉አዲስ ምክር


⭕️👉አንዳንዱ በፊልም በሙዚቃና በድራማ እናቱን እንዳጣ ግልገል ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ ታየዋለህ። ነገር ግን ቁርአን ሲቀራ፣ ስለ ጀሀነምና ስቃዩ ሲወሳ ልቡ አይደነግጥም። የልቡ መድረቅ አያስለቅሰውም። የቀብር ጥበትና ጨለማ አያስፈራውም። በጀሀነም ላይ የተዘረጋው ድልድይ (ሲራጥ) ላይ ማለፍ እንኳን ሊያስለቅሰው ምንም አይመስለውም።

⭕️👉የሰው ልጅ ፊልም እና ድራማ ሀራም፣ ውሸት፣ ጊዜ ገዳይና ከአሄራ አዘናጊ መሆናቸውን እያወቀ ያለቅሳል። ነገር ግን ጀሃነም እውነት መሆኑን እያወቀ አያለቅስም።

⭕️👉አላህን ፈርቶ ማልቀስ የሷሊሆችና የደጋጎች መገለጫ እንዲሁም የልብ እዝነትና የኢማን ከፍታ የሚያሳይ ሲሆን በተቃራኒው በፊልምና በድራማ ማልቀስ ግን የፋሲቆች መገለጫ እና የልብ መድረቅ የኢማን ማነስ ምልክት ነው።

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

©ኢብኑ ተይሚያ የተዉሒድየሱና ቻናል
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
مَتن أُصول الثلاثة ۳
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

            ➧ክፍል 
❚

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
➧ማን ይፈልግሀል ህይወት ልትጋራ
ካላማረ ስራህ ዐቂዳህ ካልጠራ
!!

➧አንገትህን ደፍተህ ካልዋል አሊም ጋራ
ካላየሁ በአይኔ ተውሂድ ስትጣራ
!!

➧ሳትተክል በልብህ የሱናን ባንዲራ
ቢድዓ አሳስቦህ ታጥቀህ ካልተነሳህ
!!

➧የነገውን ኡማ አንገት ካላስነሳህ
ቢድዓን ለማጥፋት ቆርጠህ ካልተነሳህ!!!

➧አልመኝም እኔ ሂወቴን ላጋራህ!!!
ሰለፊዋ እህቴም መቼም አትመኝህ!!!



➘ሼር ለሚመለከተዉ በሙሉ!!

👉ተነካክቶ የተወሰዴ¶

➧ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሰዉ ለሚወደዉ ታዛዥ ነዉ።
እናም ወዳጆቻችሁ ልብ እያላችሁ!

ወደ አላህ የሚያቃርብ የሆነ ስራ
የሚያዟችሁ ከአላህ የሚያርቅ የሚከለክሉ ይሁኑ!

አለዛ ሁለት ሀገር ኪሳራ ነዉ ትርፉ!
ምክንያቱም ሰዉ ለሚወደዉ ታዛዥ ነዉ።
القارئ حاتم المالكي | وإذا قيل لهم أنفقوا مما رزقكم الله
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
﴿وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ أَنفِقُواْ مِمَّا رَزَقَكُمُ ٱللَّهُ قَالَ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ لِلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ أَنُطْعِمُ مَن لَّوْ يَشَآءُ ٱللَّهُ أَطْعَمَهُۥٓ إِنْ أَنتُمْ إِلَّا فِى ضَلَـٰلٍۢ مُّبِينٍۢ ۝﴾

🎙القارئ : حاتم المالكي

https://t.me/https_Asselefya1
✍️አንዳደየ የሚድያዉ ትዳር ሲታይ
የገጠር ትዳር ይሻላል!
ገጠር ከጂህልና ዉጭ
በጥሩ የሚኖሩ በሀያዕ ተሞልተዉ!
ሴቶቹ ባላቸዉ ቀና ብለዉ ሳያዩ በስሙ እ
ራሱ አይጠሩም የሀያዕ ጥጉ ማለት ነዉ።

✍️የሚድያዉ ግን እዉቀቱ ኖሮ!አኗኗራቸዉ
ቅጥ የለዉ። ባላቸዉ እንደ ተራ ሰዉ የሚያዪ ክብር የለ
።መቆጣት መገላመጡ መከራ! ተጋቡ ሲባል ትንሺ ሳይቆይ ተፍቱ!

አላሁመ ሙስተዓን!

👉🐎በዚች ተጋብተዉ ብዙ አመት ይኖራሉገጠር!
👉🚗በዚች ተጋብተዉ ወር ሳይሞላ ይፍታሉአወቅን የሚሉት ሰፈር!

👉ገርሞ ይገርማል ላጤዎችዬ አላህዬ መልካሙ ይግጠማችሁ ትዳር ገብቶ ከመዉጣት ይጠብቃችሁ!!


https://t.me/https_Asselefya1
ወንድ ልጂ ለወደዳት ሴት የማይሆነዉ የለም!
እሷን የሚያገኝበት መንገድ የማይሄድበት የለም
!

ገጠርኳኮ እንቢ ካሉ ቤተሰብ እሷም እንቢ ካለች
ከመንገድ ሰርቋት የሚጠፍ ክክ!

አላህዬ ሆይ ለላጤ እህቶቼ የሚወዳቸዉን ሷሊሁ
ወፍቅልኝ! አሚን በሉ!
አንዳንዱ ሰው ለዱንያው የሚጨነቀውን ያክል ለዲኑ አይጨነቅም ‼️

ለዱንያችን የምንጨነቀውን ያክል ለዲናችን ብንጨነጨነቅ የትናየት በደረስን ነበር ‼️

ለዱንያህ ከምትጨነቀው በላይ ለዲንህ ተጨነቅ ዱንያንም አኼራንም አትራፊ ትሆን ዘንድ ፡፡

https://t.me/https_Asselefya1