💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በፊታችን የተዘጉ በሮች ከኋላቸው ያለውን ብናውቅ አሏህን በብዙ እናመስግን ነበር

ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ጉዳዩ ካለፈ በኃላ ላይ ነው ሚገባን! እናማ በሂወታችን ውስጥ ብዙ በሮች ተዘግተውብን ይሆናል ነገር ግን እነዚያ የተዘጉብን በሮች አላህ ለእኛ ቢላቸው ኖሮ በሆነ ሰበብ ይከፈትልን ነበር። አላህ ስላልቀደረው ቢሆን እጂ! የእኛ ጌታ ባሪያዎቹን ዘንጊ አይደለም።
سورة التین
Abu Useymin
▪️እጂግ ዉብና ማራኪ ቲላዋ ግብዣ

➧ሱረቱ አት-ቲን በቀስታ አቀራር!

🎙በአቡ ዑሰይሚን አብዱረህማን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/7908
Audio
═══•❃قرآن ڪريم❃•═══

➧ማራኪ ቲላዋ ግብዣ


https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
.

‏﷽
‏﴿إِنَّ الله ومَلائكته يُصَلُّونَ على النَّبِيِّ يا أَيها الذين آَمنُوا صَلوا عَليهِ وسَلِّموا تَسلِيمًا﴾


.
➘ጀግና ወንድ ማለት ሚስቱ ከሌሎች በተሻለ መልኩ የሚያስተዳድር ነዉ።ነገር ግን ሚስቱ ከሁሉም በታች ሁና ዉስጧ እየከፍት ብሶቷ አምቃ ችላ ከላይ ብስቅ እዳይከፍዉ ብላ ሌላ ሄዶ ያገባል የሷ የምትፈልገዉ ሳያሟላ
ደግሞ ጉራ ይጀምራልኮ ሁለተኛ አገባሁ የ
ኔ ሚስቶች እያለ እረ ነወይ ምናለ ወንድነት ከወንዶች ብትማሩ ማለቴ ሚስቱ ሽር አድርጎ ምንም ሳይጎልባት ተንከባክቦ ከሚያኖረዉ ሞያ ብትለምዱ!!

➚ሁለተኛ ማግባትን ለጉራ የሚጠቀሙ በዝተዋል የመጀመሪያዋን እያስለቀሱ እረ ይሄ ወንድነት ሳይሆን ጂልነት ነዉ።


✍️የዑሰይሚን እናት!
የአቡበክር አስሲዲቅ እና የዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁማ ደረጃ ማወቅ!
------------------------------

📻 ሙሃመድ ቢን ዓሊየሰ አል-ባቂር ረሂመሁሏህ እንዲህ ብሏል ፥

‏قال محمد بن علي #الباقر رحمه الله تعالى : مَنْ لَمْ يَعْرِفْ فَضْلَ أَبِي بَكْرٍ وَعُمَرَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا فَقَدْ جَهِلَ السُّنَّةَ .

"የአቡበክር እና የዑመር ትልቅ ደረጃ የማያውቅ ሠው በእርግጥም ሡናን ሳያውቅ ቀርቷል። "

(أبو نعيم في الحلية ١٨٥/٣)
📚አቡ ኑዐይም "አል-ሂልየቱ..3/185

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🎙ኢትዮጲያዊ ቃሪዕ ከሱረቱል ያሲን ተጋበዙ➴ቁርአን የልብ ብርሃን!
ብስራትሽ ተሰማ
➫➫➫➫➫➫➫

በሴቶቹ ጀግኖች በነዚህ ነበልባል
ብስራትሽ ተሰማ የኛ ውድ መድረሳ
ኢብኑ ተይሚያየ ውዶ መድረሳየ
ሽርክና ቢዲዐን ሳጨማልቅ በጀ
ከጥመት አጃዎች ሄጀ ተዘፍቄ
መውጫዬ ጠቦብኝ በጣም ተጨንቄ
ከከሳሪ ልሆን አብሬ ተጨፍልቄ
ዙሪያየ ጨልሞ ብርሀን አጥቸ
ስጎዝም ነበር በጥሜት ታጅቤ

አልሀምዱሊላሂ ጌታየ ሲመራኝ
ከጥመት አውጥጥቶ ወዳንችው አመጣኝ
ላመስግንህ እስኪ አርህማን ፈቀድከኝ
ከጀግና መድረሳ ይሄው ቀላቀልከኝ

➘ውዷ መድረሳየ ያንችማ ውለታ
አያልቅም ተወርቶ በጥዋትም በማታ
ከእቅፍሽ ስር ልሁን ባነርሽን ልልበስ
ከጀግኖቹ ብሆን የኔም ወጉ ቢደርስ


ያ""ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ
በተውሂድ ላይ ሆኖ ምድር ላይ ሲያገሳ
ያንቀጠቀጥ ነበር የጥመትን አንጃ
ያስፈራሩት ነበር በእስር በጥላቻ
በግፍ በመከራ በብዙወች ዛቻ
እንኳን ሰውን እና ብረት የሚያሸብት
ስቃይ መከራ ግፍ ነው የወረደበት
ያ"" ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አርበኛ
የችግር ደመና ከላው ላይ ተንሳፎ
ይጋፈጠው ነበር ሱናውን አንግቦ


ዛሬም ተነስተዋል የሱን ፋና ይዘው
የተውሂድ ባንድራን በቀኛቸው ይዘው
ሽርክና ቢዲዐን የዶግ አመድ አርገው
የጠላት ግፍ ሴራን ጆሮ ዳባ ብለው
ያንቀጠቅጡታል በማስረጃ አንቀው
ሽርክና ቢዲዐን ሹበሀውን አዝሎ
የባጢሉን አውራ ጂሌውን ሰብስቦ
ቢወድቅ ቢነሳ ቢያገሳ እንዳንበሳ
ያለ የሌለ ስም ባንች ላይ ቢጭንሽ
ወደፊት ዝመች አች ሀቅ ላይ ነሽ
የጀግና ስም ይዘሽ ጀግናን ታፈሪያለሽ


የኔ ኢብኑ ተይሚያ ታብቢያለሽ ገና
በሰለፎች መንሀጅ በጠራው ጎዳና
መንሀጅሽ ግልፅ ነው ከባጢል የጠራ
በጥዋቱ በጥንቱ በሰለፎች ፋና
ከፍ ብለሽ ተጣሪ ከተውሂድሽ ማማ
በአለም ላይ ትከይ የተውሂድ ባንድራ
ኢብኑ ተይሚያችን ውዷ መድረሳችን
እኛ እንወድሻለን ተስፋችን ነሽ አና


🖊በእህታችን ሀያት ኡሙ ኻሊድ

©በኢብኑ ተይሚያ በሴቶች ለሴቶች
መሐደራ ላይ የቀረበች ጠንክሩ ጀግኖቼ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሚወዱት ሰዉ ምኞት ስኬት ማየት እጂጉን ያስደስታል ዉዷ ጓደኛዬ አላህ በሄድሺበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምሺ የኔ መልካም!

➧መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነዉ።

✍️ የዑሰይሚን እናት!
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦⓵⓶】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ጌታችን ሆይ ልቦቻችንን
ከሽርክ፣ ከቢድዓ፣
ከኩራት፣ ከኒፋቅ፣

ከውሸት፣ከእዩልኝ ስሙልኝ፣
ከጥርጣሬ፣ከአላማ ቢስነት
ከጥላቻ፣ከጭካኔ፣

ከደካማነት፣ከቸልተኝነት፣
ከዱንያ ፍቅር አጥራልን

አንተ ልቦችን የምትቀያይር ጌታ ልቦቻችንን ባንተ ዲን ላይ ፅናት ስጣቸው?!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👉እህቴ ሆይ አላህን ብቻሺንም ስትሆኝ ሰውምጋ ስትሆኝ ፍሪዉ!

አላህን መፍራት ማለት ለብቻው በኢባዳ ነጥሎ መገዛት ነው ይህ ደግሞ ከዚህ በፊት የነበሩት የብያቶች ምክርና( ኑዛዜ) ነው!!

(አላህ እንዲህ ይላል)

وَلَقَدْ وَصَّيْنَا الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلِكُمْ وَإِيَّاكُمْ أَنِ اتَّقُوا اللَّهَ ۚ وَإِن تَكْفُرُوا فَإِنَّ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ غَنِيًّا حَمِيدًا
➘ እነዚያንም ከበፊታችሁ መጽሐፍን የተሰጡትን እናንተንም አላህን ፍሩ በማለት በእርግጥ አዘዝን፡፡ ብትክዱም በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ (አትጐዱትም)፡፡ አላህም ተብቃቂ ምስጉን ነው፡፡

(النساء/131)

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
➧እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ፡፡

(العمران/ 102)

👉እህቴ ሆይ! በኢማን ስም ስትጠሪ ጆሮሺን መስጠት አለብሺ ሶሀቦች እንደሚያደርጉት : አንዲት አያህ ስትወርድ በኢማን ስም ሚጣራ ከሆነ አንድ የሆነ ትእዛዝ ነዉ:
ወይም መከልከልን ነዉ ብለዉ ስለሚያስቡ ጆሯቸዉን ሰጥተው ነው ሚያዳምጡት ።

➛ተቅዋ ሚባላዉ አላህ ያዘዘዉን ነገር መታዘዝ ነው የከለከለዉን መከልከል ነው!""
ተቅዋ : ያለዉ ሰዉ አላህን በትክክል ሚገዛ ሰዉ በጭንቅ ጊዜ ከጭንቅ አላህ ያወጣዋል።


✍️አላህ እንዳለዉ---
ومن يتق الله يجعل له مخرجا
➘አላህን ለሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫ ያደርግለታል!!
(الطلاق/٢)

👉አላህን መፍራት ማለታ እሱን በአምልኮ ነጥሎ መገዛት ሲሆን :አላህ ከላበት ጨንቀት ያወጣዋል !

ረሱል ﷺ እንዲህ ይላሉ ""የትም ብትሆን አላህን ፍራ ""
توجيهات للفتاة المسلمة /٢

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1