💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▪لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَ

➧ከእርሱ(አላህ) ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው፡፡(44_8)

➧መልካም እደሩ
ሸርሑ ሱና፡ ክፍል -1
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ቁረአት
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ሸርሑ ሱና ሊልበርበሃሪ

▪️ክፍል አንድ

♦️ሶፍት ኮፒውን በዚህ ማግኘት ይቻላል። (መትኑ የሚጀምረው ከገፅ 35 ነው።)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 13 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ ሶስት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7431

https://t.me/https_Asselefya1
اللهم وان ضلت نفسي طريقا فردها اليك ردا جميلا
Forwarded from Abdusomed MuhammedNur (Abdusomed MNur Al-Jeberty)
ሳዑዲ ጨረቃ ታይታለች።
ነገ ዙል ሒጃ 1 ነው።
ሸርሕ_አቂደቱል_ዋሲጥያ_በኡስታዝ_አቡ_አብደላህ_ኢብን_ኸይሩ_ያለኔት.apk
211.7 MB
◾️ሸርሕ አቂደቱል ዋሲጥያ ሙሉ ቂርአት ያለኔት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➡️ አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት በፈለጉት ጊዜና ቦታ እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ‼️
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚

◼️በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ


♦️ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ሁኑ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⓼】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➰አስተውል!!

🧣ቆንጆ ሴት  ብታገባ   ቆንጆ  ልጆችን  ታገኝ  ይሆናል  ውበት   ጀነት   አያስገባም እወቅ በተርቢያ    በዲን  ግንዛቤ   የተገነቡ  ልጆች     ግን   አደብ   ባላትና    ዲን   ባላት   ሴት   እንጅ   ላታገኝ  ትችላለህ  ሞዴል  አግብተህ   ሞዴል   እንዳትወልድልህ !!  

➧የትዳር ትልቁ  አላማ ራስህን ወደ አላህ   የሚያቃርብ    አጋዥ ማግኘት  ነው።

ዐልይ  ( ረዲየላሁ á‹áŠ•áˆ) እና ፋጢማ (ረዲየላሁ ዐንሀ)  _በተጋቡ ማግስት የአላህ መልክተኛ      ወደ ቤታቸው በመሄድ ዐልይን  ባለቤትህን እንደት አገኘሀት ?
ሲሉ ጠየቁት እርሱም አላህን_  ለመገዛት ጥሩ ረዳት ሆና አገኘኾት ብለው መለሹ. ።

▪ትዳርን   አላህን   የማመፅ   ሳይሆን   እረሱን  የማፍቀርና    የመገዛት   ምርጡ  መንገድ   መሆኑን  ተገንዘብ !!!

ምንም የሌለው ድሃ ወንድ ሷሊህ ሚስት ካለችው ከማንም በላይ ሀብታም ነው።

     âžˇâžˇâžˇâžˇâžˇâžˇâžˇâžˇâžˇâžˇ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 14 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ አራት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7452

https://t.me/https_Asselefya1
♦️قال الشيخ ابن_عثيمين ـ رحمه الله ـ :

" الصَّدقةُ في عَشْرِ ذيٰ الحِجَّةِ أحبُّ إلى الله مِنَ الصَّدقة فيٰ عشرِ رمضان " .

📖[ اللِّقاء الشهري - ١٠/٠٢ ].
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️ ‏ÂŤ إنَّ للطَّاعَات يَوْم القِيامة رِيحــًا تَفُـوح ؛
فرَائِحةُ الصِّيــامِ فيها بَيْن العِبَادَاتِ
كَالمِسْـكِ » .

📚[ فتحُ_البَارِي (٤/١٠٥) ]
https://t.me/https_Asselefya1