💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧ውድ እህቴ ሆይ ዛሬ ላይ ዒልም ካልቀሰምሽ የምትጠያቸው የሆኑት የአላህና የመልክተኛ ጠላቶች በቀላሉ አንቺን ተጠቅመው እስልምናንሊጎዱ እንደ ሚችሉ ተረጂ!!🖋H.N

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️ሁጃጆች እንዲህ እጅግ ባማረና በተዋበ መልኩ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው።

➲ያኢላሂ ይችን ቀን ለኛም ወፍቀን አንተ ሁሉን ቻይነህና!
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑤】

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡️ጥቆማ ለውድ እህቶቸ

🔊ውዷ እህቴ አድምጭኝ ልንገረሽ ጧትም ማታም እንማራለን ለምን የተግባር ሰው መሆን አቃተን ተምረን ለምን እንዳልተማርን ለምን እንሆናለን!?

🔸አሁን ላይ ሀቂቃ በብዙ ቦታ የምንወቀሰው እኛ ነን ግንባር ለምን ደሞምኮ እያጠፋን ጥፋታችንን አናምንም ሱብሀንአላህ

➡️ውዷዬ በአንቺ እና በእኔ ምክንያት ስነ ስርዓት ያላቸው እህት ወንድሞች አብረው እየተሰደቡ እየተወቀሱ መሆኑን አትዘንጊ

🔊እህቴ ከነፈሰው ጋር አብረሽ አትንፈሽ በአቋምሽ ፅኒ ስርዓት አደብ ይኑርሽ መልካም ስነምግባርን ተላበሽ አውሬ አትሁኒ ከጮኸው ጋር አብረሽ አትጩሂ

🔸ስንት ጠንኳራ የሚባሉ እህት ወንድሞች ዲናቸውን ሲያስተማሩ የነበሩ አሁን ላይ እየራቁ ይገኛሉ ይህ ምንድነው በእኔ እና በአንቺ ስርአት አጥነት ምክንያት መሆኑን እዳትረሺ

➡️ደሞ ግርም የሚለኝ ነገር አሁን ላይ አበድኩ ሰከርኩ ብለሽ ለሁለተኛ ሚስትነት ትገቢና ክብሬ ነህ ምኔ ነህ እያልሽ በየቦታው ስታሽሞረሙሪ ትቆይና አንድ ነገር ሲፈጠር ከላይ የጠቀስኩል ይቀርና አይኔን አፈር ያረገው ትያለሽ

♦️ውዷዬ ይህንን ስልሽ ለምን ለሁለተኛ አገባሽ ወይም ሱናን አየተፃረርኩ አደለም ሁሉም ነገር ልክ አለው በልክ ሁኒ ስርዓት ይኑርሽ

▪️አላህ ፈቅዶ አግብተሻል ሰህ ፍቅራችሁን እንድጨምርላችሁ ዱአ አርጊ በሶላትሽ እንጅ ፓናዶሌ ምኔ እያልሽ በየቦታው አታውሪ

♦️ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እናም ዝም በይ

💬በሚድያ እየለጣጠፍሽ ሰው አትረብሽ ስንት እህት ወንድሞች አሉ አንገታቸውን ሰብረው ፈርተው የሚኖሩ ለነሱ አታስቢም እንደ

➤ደሞ ይህን ስልሽ ቀንታችሁ ነው እዳትይ ይህ የሚቀናበት አደለም እና እናም ውዷ እህቴ ለሰው ፊትና አትሁኒ አደብ ይኑርሽ ስነምግባር ይኑርሽ የቀደምት እናቶቻችንን እነ አዒሻን አስታወሺ

➡️አንተም ወንድሜ ጭራሽ መዘዝህን በእህቶችህ ላይ አታድርግ በፊት ትስቅና ቡኋላ ችግር ሲፈጠር ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል ሲጀመር እሷ ጋር ምን ታደርጋለህ ወንድሜ እባክህን አንድ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር አብረህ ኩብሽሽ አትበል በያዝከው አቋም ላይ ፅና ጠንክር ግፋበት በኔ እና በአንተ ምክንያት አድበው የተቀመጡ ወንድም እህቶች አንረብሻቸው በዚህ ሰበብ ተውሂድ ከማስተማር ወደኋላ አትበሉ

♦️ከተሳሳኩ እረሙኝ እህታችሁ 👇

🖋أُمُ سْـــــلَــيْمْ
➤ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/LetusfearAllah
https://t.me/LetusfearAllah
አንድ ወጣት የታላቁን ታቢዒይ ልጅ "የሱፍያን ኢብኑ ዑየይናን ልጅ ለትዳር ሊጠይቅ ይመጣል" ፡

ይህ ወጣት የራሱ የሱፍያን ኢብኑ ዑየይና የወንድሙ ልጅ ነው፡

ወጣቱ ለሱፍያን እንዲህ አለው፡ አጎቴ ሆይ ! ሴት ልጅህን ለትዳር ፈልጌያት ነበርና እርሷን እንድትድረኝ ልጠይቅህ ነው የመጣሁት ፡


ሱፍያን እንዲህ አሉት፡ ጥሩ ደስ ይለኛል

ከዛም ሱፍያን እንዲህ አሉት ፡ አስር ሀዲሶችን አንብብልኝ ?

ወጣቱ ማንበብ አልቻለም !

ከዛም ፡ እሺ አስር የቁርአን አንቀጾችን ቅራ አሉት

አሁንም መቅራት አልቻለም

ሁለቱንም ሳይችል ሲቀር ሱፍያን እንዲህ አሉት

ልጄ ወይ ቁርአን ማንበብ አልቻልክ ወይንም ሀዲስ ማንበብ አልቻልክ ታዲያ ውድ ሴት ልጄን ካንተ ጋ እንዴት እንድትኖር ላደርጋት እችላለሁ ??!!

ከዛም ሳይድሩት ተመለሰ

📝
ምንጭ፦ ቡስታኑል አሪፊን (377)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 11 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ አንድ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7304

https://t.me/https_Asselefya1
▪አንቺ (እህቴ) እንቁ ስለሆንሽ አንቺን መጠቆም ግዴታ ነው!

➧የሃያዕ__ግንዛቤ
ያ ኡኽታህ ሀያእ በአለባበስሽ ብቻ የሚገደብ አይለም!

➧በምትስቂበትም ግዜ ሀያዕ አልለ/ያስፈልጋል!
በአካሄድሽም/በአረማመድሽም ሀያዕ ያስፈልጋል !


➧ሌሎችም የሀያዕ መንገዶች አሉ
ለልብሺም ሀያዕ ያስፈልጋዋል!

⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
▪️من سورة الواقعة

🎙للقارئ ⁧ ماجد_الحازمي⁩
📚ማራኪ ቲላዋግብዣ

👉ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው

https://t.me/https_Asselefya1
028 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ ስምንት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 12 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ ሁለት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7400

https://t.me/https_Asselefya1
✅በሴት ገንዘብ ተማምነህ ትዳር የገባህ ቀነዉ ሱሪህ በአንገትህ ያወለቅከዉ!!

➡️ወንዶችዬ ሴት ልጂ ገንዘቧ፣ ዘሯ ፣መልኳ ፣አይቶ ከሚያገባት ወንድ ይልቅ ሴትነቷ እና በድኗ ያላት ጥንካሬ ላለዉ ወንድ እጂጉን ታከብራለች፣ትወዳለች፣ከራሷ በላይ አድርጋ ትንከባከባለች!!

➡️በብሯ በዘሯ በመልኳ የመጣ ግን በተናደደች ቁጥር ከፍ ዝቅ እደምታደርግህ አትዘንጋ
በሪሞት ኮንትሮል ነዉ የምታሽከረክርህ በተለይ በገንዘቧ አይተህ ከገባህ አለቀልህ ከላይ እንደጠቀስኩት ሱሪህ በአንገት ነዉ ነገሩ።


➡️እናም ትዳር ስትፈልጉ ሴተ ልጂ ሴትነቷ (በድኗ ያላት ጥንካሬ)ብቻ ፈልጋችሁ ይሁን! አብሽሩ ለብሩ እሷ የት ታደርገዋለች ብለህ ትዳሩ ሲሟሟቅ ሲሰምር ብሯ ታመጣዋለች ለቤቷ ለልጆቼ ማለት ትጀምራለች።ብቻ አንተ በራስህ ጠንክረህ ሴትነቷ ብቻ ፈልገህ ተዘወጂ።አክብራት፣ጠብቃት፣ተንከባከባት ሌሎችም እሷ የምትደሰትባቸዉ ነገሮች አድርግላት.........

✍️የዕለቱ ጥቆሟ ለወንድሞች{ኡሙ ዑሰይሚን}

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✅የሙሉዑ ሰው ባህሪ፦
〰 〰 〰 〰
➡️ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ የአላህ መልእክተኛን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ባህሪ ሲገልጹ እንድህ አሉ፦

➡️የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለረዥም ጊዜ ዝምታ ያበዙ ነበር። ያለምንም ሀጃ "ጉዳይ" ዝም ብለው አይናገሩም። በማይመለከታቸው ነገር ላይ ገብተው አይናገሩም ነበር። አጅር የሚያስገኝላቸው የሆነን ንግግር እንጂ አይናገሩም። የሆነ ነገር ሲጠሉ በፊታቸው ገፅታ ይታወቅ ነበር።http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▪የሂጃብ _ጥቅሞች/ደረጃዎች]
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

1➧ ሂጃብ አላህን እና መልዕክተኛውን መታዘዝ ነው ሰዎች ሲሰሩት ብቻ አይተን እነሱን በመከተል የምንሰራው አይደለም!!

2 ➧ሂጃብ ጥብቅ/ጥንቁቅና ንፅህናሽን ይጠብቃል!!

3➧ ሂጃብ ኢማን ነው እምነት ደግሞ በውስጥሽ በንግግርሽ በተግባርሽ የምትይዥው ነው!!

4 ➧ሂጃብ ሀፍረትን የሚሸፍን ነው!!

5 ➧ሂጃብ ሀያዕ እንዳለሽ እና እነደለለሽ የሚጠቁም ነው!!

6 ➧ሂጃብ የአማኝ እና የደጋግ ሴቶች መገለጫ ነው!!

7 ሂጃብ ተፈጥሮ ነው መገላለጥ ደግሞ ስሜትን መከተል ነው!!

✍️አላህ ይግጠመን ፀናቱንም ይወፍቀን!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ሴት ልጂ ካገባች ቡኋላ እራሷን ጣለች የምትል ወንድ(ባል ሆይ አይንህን ስትጥልባት የነበራት ዉበት የቤተሰቦቿ እንክብካቤ ሲሆን አንተን ስታገባተ እራሷን መጣሏ የአንተ እንክብካቤ ጉድለት ስለሆነ እራስህን ተመልከት።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦➅】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1