➲ኒቃብሽ ብልጠትሽንና እጅግ
ውብ ዘመናዊነትሽን ያሳያል።
➘እንደመሸፋፈኛሽ አንደበትሽም ንቁና የተረጋጋ አሰተዋይ ሀቀኛ ይሁን!
አደብ ሀያእ አኽላቅ በብ አይገዛም አይሸጥምም!
➲አደብ ሀያእ መልካም ስነ ምግባር ስነ-ስርዓት…… ከአላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) ለሚወደው ባሪያው የሚሰጠው ትልቅ ኒዕማ (ችሮታው/ስጦታ)ነው!
➘በአላህ ፈቃድ ከትክክለኛ አስተዳደግ ይመነጫል!!
➘እንዲሁም ካደጉ በኃላ ከተገነዘቡት በእውቀትና በኢማን በተቅዋ አላህን በተገቢው መንገድ ለማወቅ ጥረት ባደረግን ቁጥር ይመለሳል!!
➘ካልተገነዘቡት ችላ ብለን የመፈጠራችንን አላማ ከዘነጋን ግን ባዶ ያስቀራል!!!
➲ድህነት የሚጎዳው ገንዘብ ሳይኖረን ብቻ አይደለም!
➘ይልቁንስ! የሀያእ ማጣት የአደብ የአኽላቅ ድህነት የከበበን እንደሆነ ነው
➲አላህ ሆይ!በሀያእ በመልካም ስነ ምግባር አስውበን!!
كَونۨيۧ سۜلۛفُيۧة ۗ علۛى الۛجۚادُة ۗ
✍ام فلان
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

الواجب على المسلمين أن يحذروا وأن يعرفوا أن هؤلاء هم أعداء الإسلام حقيقة-
الشيخ: محمد بن هادي المدخلي
حفظه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
الشيخ: محمد بن هادي المدخلي
حفظه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
#የጀናባና_ሐይድ_ትጥበት_ላይ_ፀጉር_መፍታት ~ #አጫጭር_ፈትዋዎች
🪀ከዛዱል መዓድ ፈታዋ ቁ.31 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ
➠ጥያቄ ፦
6.የጀናባ እና የሐይድ አስተጣጠብ ልዩነቱ ምንድን ነው? የምንነይተው ነገር አለን?
➠መልስ ፡
🔻ለጀናባም ይሁን ለሐይድ ሲታጠቡ እንደዚሁም ዉዱእ ሲያደርጉ ፣ ለጁሙዓ ሲታጠቡ ኒያ ያስፈልጋል። ነገር ግን ሁሉም ላይ በምላስ የሚባል ኒያ የለም። ወንድም ይሁን ሴት ለጀናባ ከሆነ የሚታጠበው ወደመታጠቢያ ቦታ ሲገቡ ለጀናባ እንደሚታጠቡ ወስነው ከገቡ በቂ ነው። ዉዱእ ሲያደርጉም የተወሰኑ የሰውነት አካሎችን የማጥበው ለዉዱእ ብዬ ነው ብሎ ውስጥ ላይ ከወሰኑ ካቀዱ በቂ ነው።
°
🔻የሐይድ እና የጀናባን ትጥበት ልዩነት በተመለከተ የሁለቱም ትጥበቶች አፈፃፀማቸው አንድ ነው። ምናልባት ልዩነት ሊሆን የሚችለው ከሐይድ ጠርታ የምትታጠብ ሴት ፀጉሯ ተሰርቶ ከሆነ ብትፈታው ይመረጣል። አንዳንድ ዑለማዎች ግዴታ ነው ያሉበት ሁኔታም አለ ግን ከማስረጃ አንፃር የተሻለው አቋም ፀጉሯን ሳይፈታ ሰውነቷ ላይ ውኃ ዘልቆ እንደሚነካ እርግጠኛ ከሆነች መፍታቱ ግዴታ አይሆንባትም። ነገር ግን መፍታቱ በላጭ ነው። ይህ አንዱ የጀናባ እና የሐይድ ትጥበት የሚለይበት ሁኔታ ነው። ለጀናባ ከሆነ በየጊዜው መፍታቱ ስለሚከብድ ፍቺ አትባልም ፤ ሐይድ ከሆነ አልፎ አልፎ የሚከሰት ነገር ስለሆነ ብትፈታው ይመረጣል።
°
🔻ሌላው ሁለተኛው ልዩነት ከሐይዷ ጠርታ የምትታጠብ ሴት በምትታጠብበት ጊዜ ማህፀን አከባቢ ላይ ከደሙ ጋር ተያይዞ ሊመጣ የሚችልን ሽታ ለማስወገድ ለዚህ ነገር የተዘጋጀ እና ልዩ የሆነ ሽቶ መጠቀም እንደምትችል ሐዲስ ላይ ተነግሯል። እነዚህ ሁለቱ የሐይድ እና የጀናባን ትጥበት የሚለዩ ናቸው ፤ በተረፈ ሁለቱም ላይ ግዴታ የሚሆነው መላ ሰውነትን ማስነካት ነው።
°
🔻ከጀናባ ሲታጠቡ ባለማወቅ ፀጉራቸውን ውኃ የማያስነኩ በርካታ ሴቶች አሉ ፤ እንደዚሁ ደግሞ በሁሉም ሁኔታ ላይ ፀጉራቸውን መፍታት ፣ ማበጠር ግዴታ የሚመስላቸው በብዛት ጥያቄ የሚያነሱ ጥቂት የማይባሉ ሴቶችም አሉ። ፀጉርን ውኃ አለማስነካቱ ትልቅ የሆነ ስህተት ነው ፤ ወንጀልም ነው። እንደዚሁ ደግሞ ለሐይድም ይሁን ለጀናባ ሲታጠቡ ሁሌ ፀጉርን መፍታት እና ማበጠር ግዴታ ነው ብሎ ማመንም ራስን ማስቸገር ነው። ሳይፈቱትም ሆነ ሳያበጥሩት ውኃ እንደሚደርስ እርግጠኛ ከሆኑ ምንም ችግር የለውም።
➖➖➖
📕ምንጭ ፡ ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.31 የ6 ኛው ጥያቄ ምላሽ ላይ የተወሰደ
✍️አቡልዓባስ አሕመድ ኢብን ያሕያ
📆ረቢዐልአወል 11/1442ሂ.

Audio
#ጥብቅ_ማስጠንቀቂያና_ማንቂያ
#ለወሎ_ማህበረሰብ_ለሚያጭበረብሩ_ይድረስ!!
#በኡስታዝ _ኸድር_አህመድ_አል_ከሚሴ
(አቡ ጀወይሪያ ) ሐፊዘሁሏህ🎙🎙🎙ይደመጥ‼
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
#ለወሎ_ማህበረሰብ_ለሚያጭበረብሩ_ይድረስ!!
#በኡስታዝ _ኸድር_አህመድ_አል_ከሚሴ
(አቡ ጀወይሪያ ) ሐፊዘሁሏህ🎙🎙🎙ይደመጥ‼
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
ወላጆች ሆይ ጥንቃቄ አድርጉ
ሣትፈልግ ሴትን ልጂ ለማትፈልገው ሰው እድራለሁ ብለህ አታስለቅሷት አላህን ፍሩ!!
ያልፈለገችውን እንድታገባ ማስገደድ
ፈትዋ ቁጥር : 279
#ጥያቄ↶
=>አንዲትን ሴት #የማትወደውንና ከሷ ጋር የማይገጥምን ሰው እንድታገባ #ማስገደድ እንዴት ይታያል ፣ ኒካሁ ተክክል ነው ወይስ አይደለም⁉️
=>መልስ↶
እንደሚታወቀው ምንም ያክል #አባቷ ወይም የሷ ወልይ ካለው #ልምድ እና ለሷ ካለው #እዝነትና ደስታዋን ለማየት ካለው #ጉጉት አንፃር ከሷ በበለጠ መልኩ ለሷ #የተሻለውን ባል የመምረጥ አቅሙና እውቀቱ ቢኖረውም እሷን ግን የማትፈልገውንና ያልወደደችውን ባል #ያለ ፍላጎቷ አስገድዶ መዳር አይፈቀድለትም።
ለዚህም ነብዪ - ﷺ - ሶሒሕ ቡኻሪ ( 4843) ላይ በተዘገው ሀዲሰ ላይ እንዲህ ብለዋል:" (አግብታ የፈታች ሴት)
#ትእዛዟን በመጠየቅ እንጅ አትዳርም ፣ አግብታ የማታውቅ (ቢክራ) ደግሞ #ፍቃዷን በመጠየቅ እንጅ አትዳርም።" (ከዛም ሶሀቦች) እንዲህ አሉ "እሷኮ ታፍራለች?" እሳቸውም እንዲህ አሉ: " ዝምታዋ #ፍቃዷ ነው።"ስለዚህ አባቷም ይሁን ሌላ ወልይ ሆኖ የሚድራት አካል የማትፈልገውን አካል አስገድዶ እንድታገባ ማድረግ #አይፈቀድለትም።
ምንጭ↶
=>መጅሙዑል ፈታዊ ፣ ለኢብኒ ተይሚያህ ፣ 32/25 ፣
=> መጅሙዑል ፈታዊ ፣ ለኢብኑ ባዝ ፣ 20/411 ፣ =>አል – ሊቃኡ አሽበህሪይ ፣ 1/343

Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ለሞባይል መንዙማ ፓምፍሌት.pdf
917 KB
መውሊድ ላይ የሚባሉት የሺርክ ስንኞች።
በፓምፍሌት መልክ።
በፓምፍሌት መልክ።
🔺👇ጥያቄ👇🔺
♻️ ለመውሊድ ከቁርአን ከሀዲስ መረጃ አለውን❓
🔺👇መልስ👇🔺
♻️ ኢማሙ ሸውካንይ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ አሉ።
✅ መውሊድ በሸሪአችን የፀደቀ ጉዳይ ነውን በሚል እስከመጨረሻው መረጃን⤵️⤵️
🔺ከቁርአን
🔺ከሀዲስ
🔺ከኢጅማእ
🔺ከቂያስ
🔺ከሌላም አመላካች ነገሮች ፈልጌ አንድ መረጃ አላገኘሁም።
✅ ይልቁንስ ያገኘሁት
♻️ በነዛ በመልካም ዘመን የነበሩ ሶሀቦች
♻️ ከዛም ቀጥሎ በነበሩት ታብእዮች
♻️ ከዛም በኋላ በነበሩት አትባእ ታብእዮች ዘመን የነበሩ ሙስሊሞች በሙሉ መውሊድ ሚባል ነገር ባለመኖሩ ላይ መስማማታቸውን ነው።
📚 الفتح الرباني (2/1087)

የዛሬ ቀን ረቢአል አወል 12 ነብዩ ﷺ የሞቱበት ነው። ይህን ቀን አመታዊ የደስታ ቀን አድርጎ መያዝ ሰይጣናዊ መንገድ ነው። በኢስላም የሙት አመት የሚባልም ነገርም የለም። በኢስላም የታዘዝነውን ብቻ እንስራ። ከክስረት እንጠበቃለንና። ነብዩ ﷺ "ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው" ብለዋል።
copy
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
copy
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
የዛሬ ቀን ረቢአል አወል 12 ነብዩ ﷺ የሞቱበት ነው። ይህን ቀን አመታዊ የደስታ ቀን አድርጎ መያዝ ሰይጣናዊ መንገድ ነው። በኢስላም የሙት አመት የሚባልም ነገርም የለም። በኢስላም የታዘዝነውን ብቻ እንስራ። ከክስረት እንጠበቃለንና። ነብዩ ﷺ "ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው" ብለዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከደጃሉ የፈረንሳይ ሸይጧን እና ለመሰሎቹ አንባገነኖች ‼
#ኢስላም_የጀግና_ልብ_እምነት_ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ኢስላም_የጀግና_ልብ_እምነት_ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ታዋቂ ግን ደካማ ሐዲሦች እና ታሪኮች
(ክፍል አንድ)
~~~~~~~~
ባለማወቅ ወይም ባለማስተዋል ደካማ ሐዲሦችንና ታሪኮችን የምናወራበት አጋጣሚ ብዙ ነው። በሰፊው ስንቀባበላቸው የነበሩ ታሪኮችና ሐዲሦች በዘርፉ ባለሙያዎች ተፈትሸው ደካማ እንደሆኑ ሲገለፁ እንደነግጣለን። እነዚህ ደካማ ዘገባዎች ከከባድ እስከ ቀላል ያሉ የተዛቡ ግንዛቤዎችን እንድንይዝ ሊያደርጉን ይችላሉ። ከፊሎቹ የጎላ አንድምታ ላይኖራቸው ይችላል። ውጤታቸው ምንም ይሁን ምን በሰፊው የምንቀባበላቸውን ዘገባዎች ደካማነት ማወቅ ጠቃሚ እንጂ ጎጂ አይደለም። በተለይም በከፊሎቹ ላይ ማወቁ ይበልጥ አንገብጋቢ ይሆናል። በመቀጠል ከነዚህ ታዋቂ ግን ደካማ ታሪኮች ለዛሬ የመረጥኳቸውን ለማቅረብ እሞክራለሁ። አብዛኞዎቹ መረጃዎች "አልመሽሁር ሚነ ዶዒፍ" ኪታብ ውስጥ ይገኛሉ።
1/ ቁረይሾች የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አጎት አቡ ጧሊብ ዘንድ በመቅረብ ነብዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወስደው እንዲገድሉ እና በሳቸው ምትክ ዑማረቱ ብኑል ወሊድን ለመስጠት እንደጠየቁ አቡ ጧሊብ ግን "ልጃችሁን እንድመግብላችሁ ልትሰጡኝ፣ የወንድሜን ልጅ ግን እንድትገድሉት ልሰጣችሁ ነው!" ብለው እንደመለሱ በሰፊው ይታወቃል። ይህ ደካማ ታሪክ ነው። [ማን ሻዐ ወለም የሥቡት ፊ ሲረቲ ነበዊያህ: 51] [ዶዒፉ ታሪኺ ጦበሪይ: 7/26]
2/ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ኸዲጃን ሲያገቡ 40 አመቷ ነበር የሚለው ምንም እንኳ በሰፊው የሚታወቅ ቢሆንም ከሰነድ አንፃር ግን ዶዒፍ ነው፣ ደካማ። [ማለም የሲሕ ሚነ ታሪኽ: 1/26] ከደካማ ዘገባዎች ባለፈ እድሜዋን የሚጠቁም ትክክለኛ ማስረጃ የለም።
3/ ቁረይሾች ለነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አንድ አመት የነሱን ጣኦቶች እንዲያመልኩላቸው፣ አንድ አመት ደግሞ የሳቸውን አምላክ (አላህን) ለማምለክ ጠይቀው ነበር የሚለውም እንዲሁ ደካማ ታሪክ ነው። [ማን ሻዐ ወለም የሥቡት ፊ ሲረቲ ነበዊያህ: 51] [አልኢስቲዓብ ፊ በያኒል አስባብ: 3/571]
4/ ጧሀ (ﻃﻪ) እና ያሲን (ﻳﺲ) ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስሞች ውስጥ ናቸው የሚለው ዘገባ መሰረት የለውም። ኢብኑል ቀዪም እንዲህ ይላሉ:–"ያሲንና ጧሀ ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስሞች ውስጥ ናቸው በማለት ተራ ሰዎች የሚጠቅሱት ትክክል አይደለም። ይሄ በሶሒሕም፣ በሐሰንም፣ በሙርሰልም ሐዲሥ አይገኝም። ከሶሐባ የተላለፈ ትውፊትም የለም። ይልቁንም እነዚህ ፊደላት የ ﺍﻟﻢ، ﺣﻢ، ﺍﻟﺮ، እና መሰል ፊደላት አምሳያ ናቸው።" [ቱሕፈቱል መውዱድ ቢዘሕካሚል መውሊድ: 165]
ሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሺንቂጢም በሱረቱ ጧሀ ተፍሲር ላይ እንዲህ ብለዋል:– "እኔ ዘንድ በዚህ ላይ ያለው የጎላው አቋም በምእራፎች መግቢያ ላይ ከሚገኙ ፊደሎች ውስጥ መሆኑ ነው። በዚህ ምእራፍ ውስጥ የተጠቀሱት ጧእ እና ሃእ ፊደላት በመሆናቸው ላይ ውዝግብ በሌለበት በሌሎች ቦታዎች ላይ መምጣታቸው ይህንን ያመለክታል። ጧእ በአሹዐራእ (ﻃﺴﻢ)፣ በአነምል (ﻃﺲ) እና በአልቀሶስ መግቢያ ላይ መጥቷል። ሃእ ደግሞ ﻛﻬﻴﻌﺺ በሚለው የመርየም ምእራፍ መግቢያ ላይ መጥቷል።" [አድዋኡል በያን: 3/4]
ስለዚህ በሌሎች ሱራዎች መግቢያ ላይ የሚገኙት ፊደላት የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስሞች እንዳልሆኑት ሁሉ ጧሀ እና ያሲንም ከሳቸው ስሞች ውስጥ አይደሉም።
ብዥታ:–
አንደኛ:– "ለኔ ቁርኣን ውስጥ ሰባት (10) ስሞች አሉኝ። … ጧሀ፣ ያሲን፣ …" የሚለው በጣም ደካማ የሆነ ሐዲሥ ነው።
ሁለተኛ:– ከአንዳንድ ሰለፎችም የተጠቀሱ አሉ። ይሁን እንጂ ሰነድ አልባ ናቸው።
5/ ባለቤታቸው ኸዲጃ እና አጎታቸው አቡ ጧሊብ የሞቱበትን አመት "የሐዘን አመት (ﻋﺎﻡ ﺍﻟﺤﺰﻥ) ብለው መጥራታቸው በሶሒሕም በዶዒፍም ሐዲሥ አይታወቅም። [ማን ሻዐ ወለም የሥቡት ፊ ሲረቲ ነበዊያህ: 51]
6/ በጧኢፍ ጉዟቸው ጊዜ ከተደበደቡ በኋላ "አላህ ሆይ! የጉልበቴን መድከም፣ የብልሃቴን ማነስ፣ ከሰዎች ዘንድ መቅለሌንም፣… ወዳንተ ስሞታ አሰማለሁ" ብለዋል የሚለውም ደካማ ነው። [አዶዒፋህ: 2933] [ዶዒፉል ጃሚዕ: 1182]
7/ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወደ መዲና በሚሰደዱ ጊዜ በሠውር ዋሻ ውስጥ ሳሉ እርግቦች እንቁላል ጥለዋል የሚለው ደካማ ነው። የነብዩን ስደት በማሰብ በሰፊው ቢተረክም የሸረሪቷና የእርግቦቹ ታሪክ ትክክል አይደለም ብለዋል ሸይኹል አልባኒ። [አዶዒፋህ: 2933] [አልቂሶሱል ዋሂያህ: 1/70]
8/ በዋሻው ውስጥ ሳሉ አቡበክርን እባብ ወይም ጊንጥ ነደፋቸው የሚለውም እንዲሁ መሰረተ ቢስ ነው። [አልቂሶሱል ዋሂያህ: 1/70] [አሲየር፣ ዘሀቢ: 1/313] [አልሚዛን: 2/454]
9/ ወደ መዲና ከአቡበክር ጋር እየተሰደዱ ሳሉ ሊይዛቸው መጥቶ ለነበረው ሱራቃ ብኑ ማሊክ አላህ የኪስራን አምባሮች ያለብስሃል ማለታቸውና ኋላ ላይ ዑመር አለበሱት የሚለውም እንዲሁ ደካማ ነው። ከሐሰኑል በስሪ "መራሲል" ውስጥ ነው። "ሙርሰል" ከደካማ የሐዲሥ አይነቶች ውስጥ ነው። የሐሰኑል በስሪ "ሙርሰሎች" እጅግ የወረዱ እንደሆኑ ኢማሙ ዘሀቢ ገልፀዋል። [አልሙቂዟህ: 17] [አልመሽሁር ሚነ ዶዒፍ: 329]
በሌላ በኩል ደግሞ ሐሰን ከዑመር ብለው አስተላልፈዋል። ነገር ግን ሐሰን ዑመርን አልደረሱባቸውም። ልብ በሉ! ከኪስራ አምባር ጋር የሚያያዘውን ብቻ ነው መጥቀስ የፈለግኩት። እንጂ ሌሎች የሱራቃ ታሪኮችን አይደለም።
10/ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወደ መዲና ሲገቡ "ጦለዐል በድሩ ዐለይና ሚን ሠኒያቲል ወዳዕ…" እያሉ ተቀበሏቸው የሚለውም ደካማ ነው። ሰነዱ ውስጥ ሰፊ ክፍተት (ኢንቂጧዕ) አለበት። አልሓፊዙል ዒራቂ [ተኽሪጁል ኢሕያእ: 1/571] እና ኢብኑ ሐጀር [ፈትሑል ባሪ: 7/262] ሰነዱ "ሙዕዶል" እንደሆነ ገልፀዋል። "ሙዕዶል" ማለት በተከታታይ ሁለትና ከዚያ በላይ ዘጋቢ የወደቀበት ነው። ለዚያም ነው ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላህ ይህንን ታሪክ "ይሄ ደካማ ሰነድ ነው። ሰዎቹ ታማኞች ቢሆኑም ነገር ግን ‘ሙዕዶል’ ነው። ሶስት ወይም ከዚያ በላይ ዘጋቢዎች ከሰነዱ ላይ ወድቀዋል። ይህ (ዘጋቢው) ኢብኑ ዓኢሻህ ከ(ኢማሙ) አሕመድ ሸይኾች ውስጥ ሲሆን ኢርሳል አድርጎ ነው ቀጥታ ያወራው። … ስለዚህ ታሪኩ እንዳለ መሰረት ያለው አይደለም።" [አዶዒፋህ: 2/63]
ኢብኑል ቀዪም ደግሞ በስንኞቹ ውስጥ የተጠቀሰው "ሠኒያቱል ወዳዕ" ከመካ ወደ መዲና የሚገባ ሰው አያገኘውም። ምክንያቱም የሚገኘው በሻም በኩል ከመዲና በስተሰሜን ነውና ብለዋል። [ዛዱል መዓድ: 3/551]
ክፍል ሁለት በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል።
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የቴሌግራም ቻናል። ይቀላቀሉ። ሌሎችንም ይጋብዙ።

ሙሓደራ 089 ረድ በ ጀማል ያሲን ላይ
Ustaz Kedir Ahmed
ተብዲዕ ያለ ሁጃ (እነ ጀይላን ኡመር ገነቴ ይመስል) አስመልክቶ የሚቀጥል አለ ሪከርድ ስለበዛ በቀጣይ ይለቀቃል
@UstazKedirAhmed01OnlyChannal8990
@UstazKedirAhmed01OnlyChannal8990
Forwarded from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
➻ሴት ልጅ ስራዋም ሆነ የትኞቹም
የዕለት ተዕለት ተግባራቶችዋ የግድ ከቤት መውጣትዋን የሚሹ ተግባራት ሲቀሩ ቤቷ ውስጥ የመሆኑ ግዴታነት
🌸ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና
➻አንዳንድ ሙስሊም ዳዒ(ሰባኪ፣መምህር) የሆኑ ሰዎች ሳይቀር ሴቶች ቤት መቀመጥ የለባቸውም ከቤት ወጥተው በገበያ ስፍራ፣በየሱቁና በማምረቻ ቦታዎች መስራት ሲገባቸው ቤት በመቀመጣቸው የተነሳ በሴቶች መሸፈን የነበረባቸው የስራ ዘርፎች ተራቁተዋል(ባዶ ቀርተዋል) ይላሉ ተብለው ተጠይቀው ሲመልሱ
➻ይህን የሚሉ ግለሰቦች በእርግጥ ትክክለኛውን በሴት እንጂ በወንዶች በፍፁም ሊሸፈን የማይችለውን ወሳኙን የተተኪን ትውልድ ቀረፃ የህበረተሰብ ግንባታንና የሰው ሀብት ልማትን ለማራቆት(ባዶ) ለማድረግ የሚታገሉ ግለሰቦች ናቸው።
➻ሴቶች(እናቶች) በሁሉም ዘርፍ ብቃት ያለው ትውልድ የሚቀርፁ የመጀመርያ የእውቀት ዩኒቨርሲቲ መሆናቸው ማንም የማይክደው ሀቅ ነው።
➻ታድያ ሴቶች(እናቶች) ለስራ በሚል ሰበብ ከቤት ውጭ መዋል ሲጀምሩ ህፃናት በቤት ሰራተኞች እጅ ማደጋቸው አማራጭ የሌለው የመጨረሻ እድል ይሆናል።
➻በመሆኑም እኛ ሙስሊሞች የወለድናቸው ልጆች ባህሪያቸው ግን የሌላ ህብረተሰብ ባህሪ ይሆናል ማለት ነው።
➻በግዜ ሂደት ደግሞ አጠቃላይ ህዝበ ሙስሊሙ በስም ሙስሊም በባህሪና በተግባር የኢስላም ተቃራኒና የከሀዲያንን(የካፊሮችን) ባህሪ አራማጅ ይሆናል ማለት ነው።
📚ምንጭ ፍታዋ ኑሩን አለደርብ 371
🖋𝓪𝓫𝓾 𝓲𝓫𝓻𝓪𝓱𝓲𝓶𝓮
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የዕለት ተዕለት ተግባራቶችዋ የግድ ከቤት መውጣትዋን የሚሹ ተግባራት ሲቀሩ ቤቷ ውስጥ የመሆኑ ግዴታነት
🌸ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና
➻አንዳንድ ሙስሊም ዳዒ(ሰባኪ፣መምህር) የሆኑ ሰዎች ሳይቀር ሴቶች ቤት መቀመጥ የለባቸውም ከቤት ወጥተው በገበያ ስፍራ፣በየሱቁና በማምረቻ ቦታዎች መስራት ሲገባቸው ቤት በመቀመጣቸው የተነሳ በሴቶች መሸፈን የነበረባቸው የስራ ዘርፎች ተራቁተዋል(ባዶ ቀርተዋል) ይላሉ ተብለው ተጠይቀው ሲመልሱ
➻ይህን የሚሉ ግለሰቦች በእርግጥ ትክክለኛውን በሴት እንጂ በወንዶች በፍፁም ሊሸፈን የማይችለውን ወሳኙን የተተኪን ትውልድ ቀረፃ የህበረተሰብ ግንባታንና የሰው ሀብት ልማትን ለማራቆት(ባዶ) ለማድረግ የሚታገሉ ግለሰቦች ናቸው።
➻ሴቶች(እናቶች) በሁሉም ዘርፍ ብቃት ያለው ትውልድ የሚቀርፁ የመጀመርያ የእውቀት ዩኒቨርሲቲ መሆናቸው ማንም የማይክደው ሀቅ ነው።
➻ታድያ ሴቶች(እናቶች) ለስራ በሚል ሰበብ ከቤት ውጭ መዋል ሲጀምሩ ህፃናት በቤት ሰራተኞች እጅ ማደጋቸው አማራጭ የሌለው የመጨረሻ እድል ይሆናል።
➻በመሆኑም እኛ ሙስሊሞች የወለድናቸው ልጆች ባህሪያቸው ግን የሌላ ህብረተሰብ ባህሪ ይሆናል ማለት ነው።
➻በግዜ ሂደት ደግሞ አጠቃላይ ህዝበ ሙስሊሙ በስም ሙስሊም በባህሪና በተግባር የኢስላም ተቃራኒና የከሀዲያንን(የካፊሮችን) ባህሪ አራማጅ ይሆናል ማለት ነው።
📚ምንጭ ፍታዋ ኑሩን አለደርብ 371
🖋𝓪𝓫𝓾 𝓲𝓫𝓻𝓪𝓱𝓲𝓶𝓮
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تل{إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (56)} [سورة الأحزاب].
🌱الشيخ #سعود_الشريم حفظه الله🌱
ጁምዓ ነው ሰለዋት እናብዛ
🌸የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ]
(ሙስሊም ዘግበታል).