💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🎀ጤናማ ትዳር
➻➻➻➻➻➻

🌸የባልሽ ልብ ለመያዝ የሚጠቅሙ ነጥቦች

የትዳር ህይወትን በኢማን ያበበ ጣፋጭ ለማድረግ የትዳር ክህሎቶችን ማወቅ ያስፈልጋል።

ወደ አዲስ የትዳር ህይወት እግሯን ያስገባች ወጣት የትዳር ክህሎቶችን በተለይም የትዳር አጋሯን ልብ መቆጣጠር የምትችልባቸውን ባህሪያት ጠንቅቃ ማወቅ አለባት።

በርግጥ የትዳር ህይወት ክህሎቶችን ማወቅ አዲስ ትዳር ውስጥ የገቡ ወጣት ሴቶችን ብቻ ሳይሆን በትዳር ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይመለከታል።

🌸ጓደኛው ሁኚ🌸

ባልሽ ሚስቱ ብቻ ሳይሆን ጓደኛውም እንድትሆኚ ይፈልጋል።

ልቡን በእጅሽ ለማስገባት ከማንም በላይ የሚቀርበው ጓደኛ ሁኚለት፣ ሁሉንም ጉዳዪቹን ተካፈይው

ችግሮቹን አድምጪው። ለርሱ ችግር መጨነቅሽንና በችግሩ ፊት አብረሽው አንደምትቆሚ አስረጂው።

ጓደኝነታችሁን የጠለቀ እንዲሆን በምድር ላይ የሚያስፈልግሽ ብቸኛው ሰው እርሱ እደሆነ እንዲሠማው አድርጊው፣ ጓደኛሞች የሚያደርጉትን ሁሉ አብራችሁ አድርጉ


📚ምንጭ ከነሲሓ መጽሔት የተወሰደ
➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ብዙ ዝርክርኮች ስማችን ቢያስጠቁሩም በስመ ሴት ስንትና ስንት ጀግና ቁጥብ ሴቶች አሉን።
አልሐምዱሊላህ!


➧አላህ አቅላችሁ ይመልስላችሁ!

◉أم عثيمين
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 8 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል ስምንት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/7251

https://t.me/https_Asselefya1
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
ደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ገሳጭ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ሙሐደራ

♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!

🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/https_Asselefya1
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
የጠዋት ዚክር
➻➻➻➻➻➻➻

ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።

(فَاعْلَمْ أَنَّهُ
لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)

"እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️አድስ ሙሐደራ


➧የልብ ሰላምነት(ከጎሚ .ከምቀኝነት.ከጥላቻ)!!

📲በጃማ ደጎሎሰለፍዪች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!!

🎙በኡስታዝ አቡ ሒዛም حفظه الله


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/Jamadegolo
024 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ አራት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ቁርኣን 📖


የጌታየ ቃል ነው ከላይ የወረደ
የሂወቴ መምሪያ ነው የቀብር ጓደ
የልቤ ብርሃን የሃዜኔ መርሻ
ብስራት የተሞላ የመንፈስ ማደሻ
ፀጥ ብየ ብሰማየው የሚታዘንልኝ
ባንድት ፊደል ብቻ 10 ሀሰናት የሚታሰብልኝ
ማናለ እንዳሏህ ቃል ደሞ እንደቁር ኣን
በኪታቦች ሁላ የሆነ ሙሃይምን
በንግግር ምጥቀት ጥግ የደረሰ ነው
ማንም ታናገሪ የማይፎካከረው
!!

✍️ተነሽ አስተምሪ!!
➛➛➛➛➛➛➛

አላህ አግርቶልሽ ቁር ኣን የቀራሽው
እህቴ በይ ተነሽ ምን ያስቀምጥሻል
አንችይ ያላገዝሻት ማን ያግዝልሻል
እህትሽ ቸግሯት ፊደል ማስተካከል
ቁር ኣን ለመቅራት አድርጋ በተርቲል
መኻሪጁ ጠፍቷት ሁሌ ስትቸገር
ዛሬውኑ ወስኝ እሷን ለመቀየር
አንችይ የቀራሽው አላህ አግርቶልሽ

ተነሽ አስተምሪ የት ትደበቂያለሽ
የነብዩን ሃድ ምነው ዘንጋሽው
¹`ከናንተ በላጩ ቁርኣ ንን ቀርቶ የስተማረው ሰው ነው "خيركم من تعلم القرآن وعلمه ". رواه الترمذي

እናታዳ እህቴ ምን ያስቀምጥሻል
የሰው በላጭ መሆን ላንችይ ምን ያንስሻል
ቁር ኣኑን እንደሁ ጌታሽ አግርቶልሽ ይሄው ተምረሻል!!


እውቀት ሲያስቀምጡት አይደለም የሚደልብ
ባስተማሩት ቁጥር ቢሆንጅ የሚያብብ!!

✍️ እህቴ አንችይ ተማሪዋ !!
➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲

ቁር ኣን ለመቅራት አትበይ ከበደኝ
ሾጧን አያታልሽ በርችይ እህቴ ጀግኝ
ብትነተባተቢም ምንም ቢያስቸግርሽ
²' ጠንክሪ ጀግናየ ሁለት አጅር አለሽ
ትኩረትሽን ሰተሽ ጠንክረሽ ተማሪ
ከማይጠቅም ወሬ ራስሽን አጥሪ
ከቲላዋ በፊት ቃኢዳሽን ቅሪ
አስተማሪም ሆነ እውቀት አትንናቂ
የኢልም መሰረት ቁር ኣን መሆኑ ጠንቅቀሽ እወቂ
ደሞ እንድገራልሽ ስጁድ ውረጅና ጌታሽን ጠይቂ
ቁር ርኣን ለያዘው በጣሙኑ ገር ነው
አሏህ አግርቶላት ልንሸመድደው!!

በእህታችን አይከል/ E

➧በኢብኑ ተይሚያህ ሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ፕሮግራም ላይ የቀረበ!በርቱ ጀግኖችዬ!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
عشائية ١-١٢-٤٢ الجريسي copy
﴿إِنَّ المُتَّقينَ في مَقامٍ أَمينٍ﴾

هذا جزاء المتقين لله الذين اتقوا سخطه وعذابه بتركهم المعاصي وفعلهم الطاعات، فلما انتفى السخط عنهم والعذاب ثبت لهم الرضا من الله والثواب العظيم في ظل ظليل من كثرة الأشجار والفواكه وعيون سارحة تجري من تحتهم الأنهار يفجرونها تفجيرا في جنات النعيم.

السعدي رحمه الله
Al Qasrein Street 4 copy
﴿لهم البشرى في الحياة الدنيا وفي الآخرة﴾

أما البشارة في الدنيا فهي الثناء الحسن، والمودة في قلوب المؤمنين، والرؤيا الصالحة، وما يراه العبد من لطف الله به، وتيسيره لأحسن الأعمال والأخلاق، وصرفه عنه مساوئ الأخلاق، وأما في الآخرة: فأولها البشارة عند قبض أرواحهم وفي القبر ما يبشر به من رضا الله تعالى والنعيم المقيم، وفي الآخرة تمام البشرى بدخول جنات النعيم، والنجاة من العذاب الأليم.

-السعدي رحمه الله
➻እንደዚህም አይነት ምርጥ ሴት አለች !

➻ሁለመናዋ ተሟልቶ የተፈጠረች ፣

➻ክብረንፅናዋ ሁሌም የማይለየት፣

➻በማራኪ ቃላቶቿ፣ ባማረው ውበቷና ንግግሯ፣ እንዲሁም በአፍቃሪነቷ ዘለኣለም ባሏ የሚወዳት፣

እርሷ ማለት እኮ…
➻ብትናገር አእምሮን የምታሳርፍ፣ አድማጭ ንግግሯን ፍፁም ባይቆረጥ የሚመኝላት ፣ በተለይም ውስጥን በሚያስደስቱና እርካታን በሚሞሉ ቅላፄዎች ስታዜም ድምፇ ልዩ ነው፣

➻ስርኣቷን፣ ዝምታዋን እና እርጋታዋን ሲያይ የባሏን ልብ በደስታና በድሎት ትሞላዋለች፣

ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ብቅ ስትል ይህ ቦታ ምርጥ መዓዛና ብርሃን ይሞላል፣ ብዙ ብዙ…

➻ያልተጠቀሱት ከተጠቀሱት ባህሪት ይበልጥ ያጓጓሉ…

➻ይህች ሴት የጀነቷ ሁሩልዓይን العروب ነች የሚሽቀዳደም ይሽቀዳደም!!


📚ምንጭ (تيسير الكريم الرحمن 799 س. الواقعة)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1