💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▪ውድ ነች መድረሳዬ
ኢብኑ ተይሚያዬ

➛ከቢድአ ግብራበር ምታስጠነቅቀኝ
በመንሀጄ እንድፅና ምታበረታታኝ
ዒልሜን እንድቀስም ጊዜዋ ምሰጠችኝ
!!

➛ውድ ነች መድረሳዬ የጀግኖቹ ማህደር
ኢብኑ ተይሚያዬ የሰለፊዮች መንደር
!!
➡️ጠፈተሻል ከቦታሽ‼️
➫➫➫➫➫➫➫➫

➭ጠፍተሻል ከቦታሸ እህቴ ምን ነካሽ
ኢማንሽ ደብዝዟል አኼራን እረሳሽ?

➭አላህ ያዘዘሽን መስራት ዘንግተሻል
የከለከለሽን አብዝተሽ ወደሻል!!

➭የነበረሽ ሀያዕ በቅፅበት ተገፏል
ወንጀልን መዳፈር ላንቺ ቀላል ሆኗል
!!

➭ሚዲያ ላይ ወጥተሸ በሀጃ አሳበሽ
አጅነቢን ማውራት ኧረ እንዴት ቀለለሽ!!

➭የሆነ ያልሆነውን ጥያቄን ደርድረሽ
አንዱን ሲፈታልሽ ሌላ እያስከተተልሽ!!

➭በሚዲያ ወጥተሽ ወንዱን መፈተንሽ
ለራስሸም ቀለሽ እሱንም ማቅለልሽ
ሳይደርሱብሽ ደርሰሽ እንዲህ ማስቸገርሽ
አላማው ይህ ነበር ሚዲያ መክፈትሽ!!

➭ተይ ተመለሽ እህቴ አላህን እንፍራው
እንዲህ ምንሆንበት እደሜያችን ስንትነው
ከ60 ና 70 አመት አያልፍም አብዛኛው!!


➭ለአንድ ቀን ቢይዝሽ ከባድ እራስምታት
የት መሄጃ አለሽ ትችያለሽ መግታት ?
አላህ ካላገራው አይደለም ያንቺ መብት !!

➭ሞትም እንደዚህ ነው አይቀርም መምጣቱ
ይመጣል የውመል ሀሽር የምንቆምበት ያቺን ቀን ከፊቱ!!


➭ሂጃብሽን ለብስሽ ሀራሙን በር ዘግተሽ
ግን ሚዲያ ወጥተሽ ወንድምሽን ፈተንሽ
ይሄን ድብቅ ወንጀል ምን አደፋፈረሽ
ከትላንቱ ቦታሽ ከሚያምረው ባህሪሽ
ዛሬ ምን ተገኘ እንዲህ ወርደሽ ልይሽ
!!

➡️እህቴ ልምከርሽ !
➛➛➛➛➛➛➛➛
➧ያዢው ሸሪዐሽን አላህ የ ሰጠሽን
በቁርዐን በሀዲስ ነስ የመጣልሽን

➧ሀያዕሽ አይጥፋ ጠብቂው እባክሽ
ሀቂቃ ኢስላምሽ ነው ትልቅ ስጦታሽ
ከሰዎች መርጦሽ አላህ ላንቺ ሰጠሽ
ታዲያ ይሄን ጌታ ለምን ማመፅ ፈለግሽ
ተይ ተውበት አድርገሽ ዛሬውኑ ተመለሽ!!


➧ከሚዲያ ፊትና እራስሽን አውጪ
በሀራም መንገድ ላይ መቼም አትስመጪ !!


➧አጅነቢን አታውሪ በሀራም መንገድ ላይ
ሀራም ላይ ተዘፍቀሽ ሚዲያ ላይ አትዋይ‼️

▪ምንጭ፦ከኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ ከቀረቡ ግጥሞች!

✍️በርቱልኝ ኢብኑ ተይሚያዎች የኔ ጀግኖች!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

♦️ ወንድም እህቶች ሆይ በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የጌጥ አይነቶችን ማለት ከወርቅ እና ከብር የውጭም ይሁን የሀገር ውስጥ ሲፈልጉ !!

➲መሸጥ ከፈለጉ
➲መግዛት ከፈለጉ
➲ማሰራት ከፈለጉ
➲ ለማስቀየር ከፈለጉ


➧እና ሌሎችም አገልግሎቶችን ከፈለጉ ያናግሩን በጥራት እናቀርባለን ።

↪️ አድራሻችን 👇👇
@abuUseymin
@abuUseymin
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣2⃣6⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 5 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛
➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አምስት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7107

https://t.me/https_Asselefya1
➲ጥሩ ሚስት እረፍት ናት💎
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️قال الشيخ مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:"أحسن ما يستريح به العبد في هذا الزمان بعد الإيمان بالله، طلب العلم: والزوجة الصالحة"

▪️ሸይኽ ሙቅቢል ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦

➲በአሁን ጊዜ አንድን ሰው ከምንም በላይ ደስተኛ ሊያደርገው የሚችለው ነገር እውቀትን መማርና መልካም ሚስትን ማግባት ነው::

📚((الإمام الألمعي ~٢٥٣))
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹ተጋበዙልኝ🌹

➲ቁረአንን ላስተነተነው ሰው የማይጠገብ የአላህ ፀጋ ልብን የሚያረጋጋ ሀሳብን የሚያስረሳ ያአላህ ... የአርሹ ጌታ ልባችንን በዚህ በማይጠገበው ቃሉ ያለምልምልን ይሙላልን ሀቂቃ ለአወቀው ሰው እኮ እንደ ቁረአን የደስታ ሰበብ የለምምምም!
ጠፊዋ ዱኒያ የማይጠገበውን የአላህ ፀጋ ጀነትን እንዳታሳጣን ጌታችንን እንለምነው ወደ ጌታችን እንመለስ!

➛ከቁረአን ጋር እንኑር!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
❀•°


﴿ رَبَّنا لا تُزِغ قُلوبَنا بَعدَ إِذ هَدَيتَنا وَهَب لَنا مِن لَدُنكَ رَحمَةً إِنَّكَ أَنتَ الوَهّابُ ﴾ - آل عمران

القارئ عبد العزيز العسيري....

#تلاوة

.
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣2⃣7⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

♦️የመጨረሻ ክፍል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
«ሰለፎች (ቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች) ስህተታቸውን (ድክመታቸውን) የሚነግራቸውን ሰው ይወዱ ነበር» !

«በአሁኑ ዘመናችን ግን አብዛኛው እኛ ዘንድ የተጠላው ሰው ያ ! ስህተታችንን (ድክመታችንን) የሚነግረን ሰው ነው» !

📝ኢብኑ ቁዳመህ መንሐጁ አል-ቃሲዲን: 158
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ምርጥ ባል ማለት ለሚስቱ እንደ ህፃን ልጁ የሚሳሳላት ላይ ታች ብሎ ፍላጎቷን የሚያሟላላት!

➧እንደ ታላቅ ወንድሙ የሚያማክራት አስተያየቱን የሚቀበላት!

➧እንደ አባቱ የሚናፍቃት የሚወዳት እንዴ ባለ ስልጣን የሚጠነቀቃት!

➧እንደ ነፍሱ የሚኮራባት የሚተማመንባት ነዉ።

➭ሴቶችዬ አላህ ይወፍቃችሁ!


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1