💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
﴿إِنَّ المُتَّقينَ في مَقامٍ أَمينٍ﴾

هذا جزاء المتقين لله الذين اتقوا سخطه وعذابه بتركهم المعاصي وفعلهم الطاعات، فلما انتفى السخط عنهم والعذاب ثبت لهم الرضا من الله والثواب العظيم في ظل ظليل من كثرة الأشجار والفواكه وعيون سارحة تجري من تحتهم الأنهار يفجرونها تفجيرا في جنات النعيم.

السعدي رحمه الله
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧የመልካም ሚስት ስብዕና ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➭አል ጉራቢ አልአዕሰም ➲የዚህ አይነት መልዕክት ያዘለ ሀድስ በሌላ ዘገባ ከነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተወስቶ እናገኛለን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል:- ♦️يَا مَعْسَرَ النِّسَاءِ• تصدقن ، وأكثرن الإستغفار ، فإني رأيتكن أكثر أهل النار "እናንተ ሴቶች ሆይ! ምፅዋት (ሶደቃ)…
የመልካም ሚስት ስብዕና
▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰

የባሏን መብት የማታጓድል
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➲ከመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪያት መካከል ሌላኛው የባሏን መብት የማታጓድልና ባሏን በመልካም ለማስተናገድ ባላት አቅም ሁሉ ጥረት የምታደርግ መሆኗ ነው።

ከዚህ ርዕስ ጉዳይ ላይ ነሳኢይ "በሱነኑ`ኩብራ" ላይ ያስተላለፉትን ሐድስ ማስተዋል ወሳኝ ነው።

♦️عن حصين بن محصن عن عمَّةِِ له يقال لها . أسماء أنها دخلت على رسول اللّٰه صَلَّى اللّٰه عَلَيه وَسَلَّم لبعض الحاجة فقضى حاجتها ، فقال لها الرسول صلَّى اللّٰه عَلَيه وَسَلَّم .أذاتُ زوجِِ أنت قالت نعم قال كيف أنت له قالت ماآلوه إلَّا ما عجزت عنه قال رسول اللّٰه صلَّى اللّٰه عَلَيه وَسَلَّمَ : انظري أين أنتِ منه فإنه جنَّتك ونارُك
ሑሰይን ቢን ሚሕሰን ከአክስቱ አስማ እንዳስተላለፈው አክስቱ ወደ አላህ መልዕክተኛ ለጉዳይ መጣች፣ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የመጣችበትን ጉዳይ ከቋጩ በኃላ እንድህ አሏት:-

♦️أذات زوج أنت
አንቺ ባለ ትዳር ነሺን?
እርሷም አዎ አለች

كيف أنت له
"አንቺ ለእርሱ እንደት ነሺ? አሏት

ማለትም ከእርሱ ጋ ያለሺ መስተጋብር እንደት ነው ? መብቶቹንና ግደታዎቹን እስከ ምን ድረስ ትወጫለሺ? ለማለት ነው።

የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ፣ ከአቅሜ በላይ የሆነ ጉዳይ ካልሆነ በቀር አላጓድልበትም አለች እርሳቸውም:-

♦️انظري أين أنت منه، فإنه جنَّتك ونارُك
▪️እርሱ ዘንድ ያለሺን ደረጃ አስተውዪ ፤ እርሱ ጀነትሺ ወይም እሳትሺ ነው አሏት።

▪️አንድ ባል ለሚስቱ ጀነቷ የሚሆነው መቸ ነው? እሳቷ የሚሆነውስ መቼ ነው? እዚህ ጋ አንድት ሚስት ይህንን እውነታ ማወቅ ግድ ይላታል፣ ይህንን ከባድ ጉዳይ መረዳትም ይገባታል።

♦️كيف أنت له؟
አንቺ ለእርሱ እንደት ነሺ?

በአንቺ ላይ ግደታ አለብሺ! አንቺ የአላህ አገልጋይ ባሪያ ነሺ! ከፊትሺ ጀነት እና እሳት አለ፣ አሸናፊና ልዕለ ሀያል የሆነው አላህ ይህን የባልሺን መብት እንድትጠብቂ አዞሻል፣ ባንቺ ላይም ግደታ አድርጎብሻል። ግደታሺን ተወጪ፣ አላህን ለመታዘዝና ውደታውንም ለማገኘት ስትይ በሚፈለገው መልኩ አሟልተሺ ፈፅሚ።

አንቺ ያለብሺን ግደታ አድርሽ (በአግቡ ፈፅሚ) ላንቺ ያለሺን ደግሞ አላህን ለምኚ ጠይቂ። ምክንያቱም فإنه جنتك ونارك " እርሱ ጀነትሺም እሳትሺም ነው"።



✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊حياة
ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
سورة النجم ٢
Super Effect Edited
ውብ የቁርአን ግብዣ

ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘላለማዊ ተአምር የሆነ ሙሉ የህይወት መመሪያ ነው።


➛መልካም አዳር

https://t.me/https_Asselefya1
ሙሓደራ 72 ሲሳይን የማግኛ መንገዶች በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር አልአሩሲ አል-አይመሮ المحاضرة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
  ♦️ቆየት ካሉ ሙሃደራዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

 ▪️ أَسْبَابُ نَيْلِ الأَرْزَاقِ

ሲሳይን የማግኛ መንገዶች

♦️እርዚቅ የማገኘት ምክንያቶች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

በአላህ ማመንህ እርዚቅን ይጨምርልሃል!
በአላህ ላይ ስትመካ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!
ሶብር ማድረግ እርዝቅን ይጨምርልሃል
ዱአ ስታደርግ እርዚቅህን አላህ ይጨምርልሃል!
አላህን በማመስገንህ እርዚቅህ ይጨምራል!
እስቲግፋርን ማብዛት እርዚቅን ይጨምርልሃል!
ዝምድናን ስቀጥል እርዚቅህ ይጨምራል!
አንተ ስትሰጥ አላህ ላንተ ይሰጥሀል!
ሀጅን እና ኡምራ ስታደርግ እርዚቅህ ይጨምራል!
ስታገባ እርዚቅህ ይጨምራል!
በጧት ወጥተህ እርዚቅህን ስትፈልግ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 1⃣2⃣3⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كن من اهل_القرآن حقاً ..
الشيخ عبدالرزاق_البدر حفظه الله
Audio
🍃ማሻ አሏህ🍃ውብ ቲላዋ🍃

🍃አላህ ይሀፍዘው 🍃

https://t.me/https_Asselefya1
➡️ሙግት የዒልምን በረካህ ያሳጣል!!
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦

《ደረቅ ሙግትን የተቸረ ማንኛውም ሰው በአብዛኛው የእውቀትን በረከት ይነፈጋል፤ ምክኒያቱም አብዛኛው ሙግተኛ የሚያቅደው የራሱን አቋም ለመርዳት ብቻ ነው። በዚህም የዒልምን በረካህ ያጣል። እዉነትን ለፈለገ ሰዉ ግን ሐቅ ቀላል እና ለመረዳትም የቀረበ ነው፤ ግልጽ ነዉና ብዙ ክርክርን አይፈልግም። ስለዚህም ለቢድዓቸው የሚሞግቱ የቢድዓህ አራማጆች ዒልማቸዉ በረካህ የጎደለውና ጥቅም የሌለው ሆኖ ታገኛለህ። የተጨበጠ ነገር ላይ ላይደርሱ እንዲሁ ይሞግታሉ፤ ይከራከራሉ! እውነታም ላይ አይደርሱም።》

(የሱረቱ'ል-በቀራህ ተፍሲር 2/444)

الجدل سبب لحرمان بركة العلم
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : "ما من إنسان في الغالب أعطي الجدل إلا حرم بركة العلم ؛ لأن غالب من أوتي الجدل يريد بذلك نصرة قوله فقط ، وبذلك يحرم بركة العلم ..
أما من أراد الحق ؛ فإن الحق سهل قريب ، لا يحتاج إلى مجادلات كبيرة ؛ لأنه واضح ..
ولذلك تجد أهل البدع الذين يخاصمون في بدعهم علومهم ناقصة البركة لا خير فيها ، وتجد أنهم يخاصمون ويجادلون وينتهون إلى لا شيء ! .. لا ينتهون إلى الحق . "
( تفسير سورة البقرة / ج2 / ص 444 )

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman