💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
{'የእውነት'''እህቴ''' ነሽ}
═══ •⊰🌺⊱• ═══

➭ሱኒዋ እህቴ ባለጂልባቧ ኒቃብን ለባሽ፡
ለፈጣሪሽ ትዕዛዝ እጅ እግር የሰጠሽ፡


➭በሰሜን በደቡብ በምስራቅም ያለሽ፡
መንደር ቢለያየን ቢርቅም ሀገርሽ፡
የሰለፍን መንገድ ተከታይ ከሆንሽ፡


➭ቢደአን ከጠላሽ ሱናን ከወደድሽ፡
ሽርክን ካወገዝሽ ተውሂድን ከያዝሽ፡


➭አብረን ባንውልም ባታቂኝ ባላቅሽ፡
ልባችን አንድ ነው የእውነት እህቴ ነሽ፡!!!


➭ከሀራም ከባጢል እጅጉን የራቅሺ፡
በሱና ተውበሽ አምረሽ የደመቅሺ፡


➭በአቋምሽ ፀኚ ጀግናዬ አይዞሺ፡
ከአረንቋው ሰፈር አውጪኝ ጎትተሺ፡
እጄን ያዢኝማ አንድላይ በመሆን እንጓዝ ባክሺ፡


➭ቁርዐን ቀርተሻል ብለሽ የምታስታውሽኝ
ሰላትሽን ሰገጂ ብለሽ የምጠይቂኝ

➭ሂጃብን አደራ ብለሽ የምታስጠነቅቂኝ
ምላስሽ ከዚክር እንዳይዘናጋ ብለሽ ምትይኝ


➭አንች ግን ለእውነት ለሀቅ የቀረብሽኝ
ሀራሙን ሀላሉን ባጢሉን የምትነግሪኝ
ውደታን በተግባር አድርገሽ ያሳየሽኝ


💎እናማ....
➭እውነት ለመናገር ቃላቶች ያንሱኛል
እንዳንች ያለ እህት ማግኘቱ ናፍቆኛል!!


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ጥሩ ሰርቼ ከሚያምግሱኝ ይልቅ

➧ስህተት ሰርቼ ስህተቴ በጥበብ የሚያስረዱኝ
ናቸዉ የኔ ልዩ ወዳጆች!ግን ስህተቴ በዝምታ የሚያልፉትስ አይጠቅሙም!!.........!!

➧አላህ ይጠብቃችሁ ስህተቴ እያስረዳችሁ
እድጠነክር ሁለየ ከጎኔ ያላችሁ ቃል የለም ለናተ
ኑሩልኝ!!


✍️Umu Useymin Binet Aragaw
«ከስራዎች ሁሉ በላጩ ፤ሶላትን በወቅቱ (በጊዜው) መስገድ ነው።»

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{وَهُوَ الَّذِي يَقْبَلُ التَّوْبَةَ عَنْ عِبَادِهِ وَيَعْفُو عَنِ السَّيِّئَاتِ وَيَعْلَمُ مَا تَفْعَلُونَ}



#تــلاوات

https://t.me/https_Asselefya1
ጫት_አረንጓዴ_ቅጠል_ወይስ_የዱዓ_መሳሪያ{አቡ_ዑሰይሚን}.pdf
22.6 MB
➡️ አዲስ ቆንጆ አጭር pdf
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

▪ጫት አረንጓዴ ቅጠል ወይስ የዱዓ መሳሪያ!?

◾️በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች

➲ጫትን አስመልክቶ የዑለማኦች ፈትዋ!
➲ የጫት ጉዳቶች!
➲ ከጫት ሱስ ለመላቀቅ ምን ያስፈልገና
ል!

💢እነዚህና ሌሎች ነጥቦች ተወስቶበታል!

➧በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት!!

✍️ፀሀፊ፦ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
حفظه الله

✍️pdfአዘጋጂ፦ ኢድሪስ አቡ ረስላን
حفظه الله

📖ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና አንብብ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➘➷➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7009
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣2⃣1⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌸እሁድን ከባህሩ ዳር ቤህሩት ከአብሮ አደግ ጓዲ ጋር ተጋበዙልኝ.......


➭የዑሰይሚን ማም!

https://t.me/https_Asselefya1
👉ቤህሩት ያላችሁ የሀበሻ ምግብ ያማራችሁ
በትዛዝ በየ ቤት ያመጣሉ ተጠቀሙበት
አምሮት የለም ሁሉም አለ!
! እቃ ታርጎ ማድረግም ከፈላጋችሁ ያደርጋሉ!

👉ከኢትዮ እቃ ማስመጣት ከፈለጋችሁ ያመጣሉ!! የፈለጋችሁት ታገኛላችሁ ተጠቀሙበት!!


👉ስልክ ቁጥር➘➘➘

👉0096171519929
➭ወይንም➘
👉00961 70013423 ይደዉሉ!


✍️Umu Useymin

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የአላህ መልክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦

☞ቁርአንን አንብቡ በእሱም ስሩ ,ቸል አትበሉት,ወሰን አትለፍበት , አትብሉበትም።"

ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
New Recording 14 copy
▪️ما تيسر من سورة النحل بتلاوة هادئة جميلة

🌸ዉብ ቲላዋ ግብዣ🌸


🎙القارئ: إبراهيم الشطيري

➛መልካም ለይል

➧https://t.me/https_Asselefya1
#ቁርአን👉 የልባችን ብርሀን ነው!!

ቁርአን 👉መመሪያችን ነው!!

ቁርአን #የአላህ ቃል ነው!!

#Quran is my life💎🌹

https://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን የአላህ ስጦታ
➖➖➖➖➖➖➖

✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ

〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ልዳማ ቢያጭዱት ክምር አይሞላም፡
ባለፈ ቁጭት ህይወት አይሰላም፡
👌
http://t.me/nuredinal_arebi